Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ሲጥል እንጅ ሲታገል የማይታየው የአማራ ትግል! ይቀጥላል

Post by Jirta » 07 Nov 2022, 15:03

ወሬም ዝናም የማይፈልገው ህዝብ ሲጥልህ እንጅ ሲታገልህ አታዬውም::ሲመራህም በስርአትሲታገልህም በስልት ነው::
ይህ ህዝብ አብሮን እየኖረ አናውቀውም::ለምን አይጭኽም በየመድረኩ አይለፈልፍም::ሌሎችን አይዘልፍም::በሀሰት አይፅፍም::ዝርክርኮችን አይፀየፍም::ስለፈጣሪው ሲል ሰውን ያከብራል::በክብሩ እና ሀይማኖቱ ከመጡበት በፈጣሪው ስም ምሎ ይታገላል::ጠላቶቹን ይጥላል::
ይህ ህዝብ አማራ ይባላል::

Union

Re: ሲጥል እንጅ ሲታገል የማይታየው የአማራ ትግል! ይቀጥላል

Post by Union » 07 Nov 2022, 15:44

አካለጉዛይ አጋሜ ህውሀት
አማራ ላይ ፊጥ ብለሀል ደግሞ ሰሞኑን። :lol: low iq :lol:

ምን አገባህ ስለአማራ :lol:
Jirta wrote:
07 Nov 2022, 15:03

Post Reply