Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

መላው ለሶስት ጊዜ ህልቂትና ደም ማፋሰስ ያከተለውን የህወሃት መሪነት በሂወት ትቶ 800,000 ታጣቂ ትግሬዎችን ለሰላም ተብሎ በዋልቃይትና ሌሎች ያማራ ግዛቶች ማስፈር እጅግ ኣደገኛ ነው።

Post by Abe Abraham » 07 Nov 2022, 11:09

መላው ለሶስት ጊዜ ህልቂትና ደም ማፋሰስ ያከተለውን የህወሃት መሪነት በሂወት ትቶ ከ 800,000 በላይ የሆኑ ታጣቂ ትግሬዎችን ለሰላም ተብሎ በዋልቃይትና ሌሎች ያማራ ግዛቶች ማስፈር እጅግ ኣደገኛ ነው። ( ሁሉ የ ቲዲኤፍ ኣባል ሆኖ ያማራና የኣፋር ግዛት ወሮ ግፍ የፈጸመ ታጣቂ ነው የሚባለው። ሌላ መግለጫ የለውም።)

በትግሬዎች ኣስተሳሰብ 800,000 ለዋልቃይት ብቻ የሚመለከት ነው!!!!


Post Reply