Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
6m ·
"ውይይት ሁልጊዜም ለዘላቂ ሠላም መሠረት ነው"
ዶክተር ለገሰ ቱሉ
************^^
(ኢ.ፕ.ድ)
"ውይይት ሁልጊዜም ለዘላቂ ሠላም መሠረት ነው"
ሲሉ የመንግሥት ኮምንኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ አስታወቁ።
ሚኒስትሩ ዛሬ በናይሮቢ የነበረውን ስብሰባ ምስል ተጠቅመው ባስተላለፉት መልዕክት፤ "ውይይት ሁልጊዜም ለዘላቂ ሠላም መሠረት ነው" ብለዋል።
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የህወሓት ታጣቂዎች አዛዦች ናይሮቢ ላይ ዛሬ መገናኘታቸው ይታወቃል።
