Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

almaze
Member+
Posts: 8848
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: Ledetu Ayalew and Tewodros Asfaw delivered some insightful and engaging comments on the Ethio-Tigray peace deal.

Post by almaze » 06 Nov 2022, 20:24

Among the many sayings attributed to Ledetu Ayalew, this one stands out as my favorite. :lol: :lol: :lol:

ሸማግሌውን እየተከታተልነው ያለነው ለልኡአላዊነታችንና ለፖሊሲ ነፃነት አደጋ ስለሆነ ብቻ ነው ። (ከዚህ ውጪ ቢኖርም ቢሞትም እኛ ግድ የለንም) ኢሳያስ የእኛ ጉዳይ የሆነው የፖሊሲ ነፃነታችን ጣልቃ ስለሚገባ ብቻ ነው ። ለሉአላዊነታችን አደጋ ካልሆነ እኛ በቁሙ ከሞተ ሸማግሌ ጋር ጉዳይ የለንም ። የፖሊሲ ነፃነታችንን ካከበረ የኢሳያስ ሞት የሚመለከተው እኛን ሳይሆን ቀባሪውንና እድርተኛው ነው ።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: Ledetu Ayalew and Tewodros Asfaw delivered some insightful and engaging comments on the Ethio-Tigray peace deal.

Post by Sam Ebalalehu » 06 Nov 2022, 20:49

ልደቱ መላ ኢትዮጵያን ወክሎ ነው እኛ እያለ የሚናገረው። የሚገርም ነገር። ኢሳያስ ደረቱን ነፍቶ አዲስ አበባ ውስጥ መንጎራደድ ይችላል። አይመስለኝም ልደቱ። እኔ ያልተዋጠልኝ እኛ ማለቱ ነው። እኔ ቢል ችግር የለውም።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Ledetu Ayalew and Tewodros Asfaw delivered some insightful and engaging comments on the Ethio-Tigray peace deal.

Post by sarcasm » 06 Nov 2022, 21:02

Sam Ebalalehu wrote:
06 Nov 2022, 20:49
ልደቱ መላ ኢትዮጵያን ወክሎ ነው እኛ እያለ የሚናገረው። የሚገርም ነገር። ኢሳያስ ደረቱን ነፍቶ አዲስ አበባ ውስጥ መንጎራደድ ይችላል። አይመስለኝም ልደቱ። እኔ ያልተዋጠልኝ እኛ ማለቱ ነው። እኔ ቢል ችግር የለውም።
እና ይሄ ነው የኩራትህ ምንጭ? 30 ዓመት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ተሳትፎው አንቱ የተባለ እውቁ ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ልደቱ ደረቱ ነፍቶ የማይመላለስባት፥ 50 ዓመት ኢትዮጵያ የ.... ኢሳያስ ደረቱ ነፍቶ የሚመላለስባት አዲስ አበባ ዕውን ማድረግ እንዴት ነው የስኬት መግለጫ የሚሆነው?!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: Ledetu Ayalew and Tewodros Asfaw delivered some insightful and engaging comments on the Ethio-Tigray peace deal.

Post by sun » 06 Nov 2022, 21:06

almaze wrote:
06 Nov 2022, 20:24
Among the many sayings attributed to Ledetu Ayalew, this one stands out as my favorite. :lol: :lol: :lol:

ሸማግሌውን እየተከታተልነው ያለነው ለልኡአላዊነታችንና ለፖሊሲ ነፃነት አደጋ ስለሆነ ብቻ ነው ። (ከዚህ ውጪ ቢኖርም ቢሞትም እኛ ግድ የለንም) ኢሳያስ የእኛ ጉዳይ የሆነው የፖሊሲ ነፃነታችን ጣልቃ ስለሚገባ ብቻ ነው ። ለሉአላዊነታችን አደጋ ካልሆነ እኛ በቁሙ ከሞተ ሸማግሌ ጋር ጉዳይ የለንም ። የፖሊሲ ነፃነታችንን ካከበረ የኢሳያስ ሞት የሚመለከተው እኛን ሳይሆን ቀባሪውንና እድርተኛው ነው ።
What a clueless dumb comment! :lol:

The LION OF NAKFAH is leading a strong and vibrant independent state and nation. Why would it be for a lone individual who may not be administering a single family home to tun his mouth all over the places?

almaze
Member+
Posts: 8848
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: Ledetu Ayalew and Tewodros Asfaw delivered some insightful and engaging comments on the Ethio-Tigray peace deal.

Post by almaze » 06 Nov 2022, 21:27

:lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23860
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Ledetu Ayalew and Tewodros Asfaw delivered some insightful and engaging comments on the Ethio-Tigray peace deal.

Post by Fed_Up » 06 Nov 2022, 21:38

almaze wrote:
06 Nov 2022, 20:24
Among the many sayings attributed to Ledetu Ayalew, this one stands out as my favorite. :lol: :lol: :lol:

ሸማግሌውን እየተከታተልነው ያለነው ለልኡአላዊነታችንና ለፖሊሲ ነፃነት አደጋ ስለሆነ ብቻ ነው ። (ከዚህ ውጪ ቢኖርም ቢሞትም እኛ ግድ የለንም) ኢሳያስ የእኛ ጉዳይ የሆነው የፖሊሲ ነፃነታችን ጣልቃ ስለሚገባ ብቻ ነው ። ለሉአላዊነታችን አደጋ ካልሆነ እኛ በቁሙ ከሞተ ሸማግሌ ጋር ጉዳይ የለንም ። የፖሊሲ ነፃነታችንን ካከበረ የኢሳያስ ሞት የሚመለከተው እኛን ሳይሆን ቀባሪውንና እድርተኛው ነው ።
አልሙዬ አጋሜዋ

ንሻእቢያ ዝጸርፍ እምበር ዝስእር የልቦን:: ይህን አባባል ቡይታንታውን አውልቆ በሰልፍ የቆመውን ፈሳም TDF ጠይቂ:: :lol: :lol: :lol:

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: Ledetu Ayalew and Tewodros Asfaw delivered some insightful and engaging comments on the Ethio-Tigray peace deal.

Post by Sam Ebalalehu » 06 Nov 2022, 21:57

እኔ ለኢሳያስ ትልቅ አክብሮት ነው ያለኝ። የመጀመርያው ምክንያቴ የሱ ከልብ የሆነ የትራይፓል ፓለቲክስ ጥላቻ ከኔ ጋር ይስማማል። ሑለት ስልጣኑን ሀብት ማከመቻ ፣ ዘመድና ጓደኞች መጥቀሚያ አላደረገም። ይሀ በ አለም በተለይ በአፉሪካ ያልተደለመደ ባህል ነው። ሶስት ለኢትዮጵያ ህዝብ ፉቅር አለው።
አንቺ ኢሳያስን ትጠያለሽ የ አድዋ ማፍያዎች ስለሚጠሉት። ኢትዮጵያኖች ግን ይህን አሳብሽን የሚጋሩ ኣይመስለኝም።
ስለ ልደቱ ድሮ በ 1997 ይህን ብትይ ብዙ የአዲስ አበባ ነዋሪ አቅፎ ይስምሽ ነበር። ዛሪ አዲስ አበቤዎች በህወሓት ቀለብ የ ኢትዮጵያን ፓለቲካ ሲያተራመስ የነበረ እስስት አርገው ነው ግለሰቡን የሚገልፁት።
ትላንት ልደቱን በትክክል የሚገልፅ ነገር እዚህ ER ላይ አነበብኩ። It reads እስካሁን ከ TPLF ሰዎች የደቡብ አፉሪካውን ስምምነት ያልተቀበለ ልደቱ ነው የሚል። I loved it, and it made my day because it was true.

Post Reply