Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ሰበር!! ፋሲል የኔአለም!! ምስራቅ ወለጋ ነቀምቴ ከተማ ሙሉ በሙሉ በ"ኦነግ ሸኔ" ቁጥጥር ስር ወደቀች!!

Post by Sam Ebalalehu » 06 Nov 2022, 15:20

የ ህወሓት ካድሬዎች በመንፈስም ቢሆን ለቀምት ሰፍረዋል። ሰሜን ነገሮች ጥሩ አይደሉም። ለምን ህወሓት እጅ በሰጠ ማግስት ሽኔ እንዳበደ ውሻ ለቀምት ይክለበለባል ? በ ስምምነቱ ውጤት ሽኔ ይጎዳል። ህወሓት እያለ እንኳን ከመንደር ሽፍታ የተሻለ እንቅሰቃሴ ሽኔ አላደረገም። ትልቁ የሚኮራበት ድርጊት የ አማራ ህፃናትና ሴቶችን መግደል ነው። መንግሰት ግን አንድ ነገር መካድ አይቻለውም። የ ወለጋ OPDO የተወሰኑ ፖለቲከኞች ከ ሽኔ ጋር እንደሚሰሩ። ያ አስቸኳይ መፍትሔ ካልተሰጠው ሽኔ የአማራ ህፃናት እና ሴቶች የመግደሉን "ጀግንነት" ይቀጥልበታል። የለቀምቱ ግርግር እዩኝ ባይነት ነው።

Right
Member
Posts: 4830
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ሰበር!! ፋሲል የኔአለም!! ምስራቅ ወለጋ ነቀምቴ ከተማ ሙሉ በሙሉ በ"ኦነግ ሸኔ" ቁጥጥር ስር ወደቀች!!

Post by Right » 06 Nov 2022, 16:36

Sam,
OK you seems to be carried away with the peace treaty with the Weyannies. The TPLFites do not. We get it, you are excited with your new found love with the TPLF.

But this thread is about what is happening in Wellega and the take over of Shene.
At least DDT tried to explain why it is a none issue by forwarding his hypothesis. You may try similar.
At this point what we need is a confirmation if this thing is happening or not.

Post Reply