በሜዳው የሚገኘው ውታፍ ነቃይ ደጋፊው በደስታ እየጨፈረ ነው። ብራቮ ኦነግ ብራቮ። በእራሱ ሜዳ ላይ እራሱ የሚጫወተው።
ጃል ዐብይ አህመድ ለኦነጎ የፍጹም ቅጣት ምት በመምታት ነቀምቴ ላይ ጎል አስቆጠረ። :lol: ጎል ጎል ጎል 1ቁጥር መለዮ ለባሹ ዐብይ ነቀ ነቀው። ይኸ ነው ጨዋታ ይኸ ነው - Team ኦነግ
ጃል ዐብይ አህመድ ለኦነጎ የፍጹም ቅጣት ምት በመምታት ነቀምቴ ላይ ጎል አስቆጠረ።
ጎል ጎል ጎል 1ቁጥር መለዮ ለባሹ ዐብይ ነቀ ነቀው። ይኸ ነው ጨዋታ ይኸ ነው - Team ኦነግ
በሜዳው የሚገኘው ውታፍ ነቃይ ደጋፊው በደስታ እየጨፈረ ነው። ብራቮ ኦነግ ብራቮ። በእራሱ ሜዳ ላይ እራሱ የሚጫወተው።
በሜዳው የሚገኘው ውታፍ ነቃይ ደጋፊው በደስታ እየጨፈረ ነው። ብራቮ ኦነግ ብራቮ። በእራሱ ሜዳ ላይ እራሱ የሚጫወተው።
Re: ጃል ዐብይ አህመድ ለኦነጎ የፍጹም ቅጣት ምት በመምታት ነቀምቴ ላይ ጎል አስቆጠረ። :lol: ጎል ጎል ጎል 1ቁጥር መለዮ ለባሹ ዐብይ ነቀ ነቀው። ይኸ ነው ጨዋታ ይኸ ነው - Team
የወለጋ ዋና ከተማ የሆነቸው ነቀምት ከተማ ሙሉ በሙሉ በኦነግ ቁጥጥር ስር መውደቋን አስመልክቶ አንድ ውታፍ ነቃይ ሚዲያ በዚህ መልኩ ዘግቦታል!!
Please wait, video is loading...
Re: ጃል ዐብይ አህመድ ለኦነጎ የፍጹም ቅጣት ምት በመምታት ነቀምቴ ላይ ጎል አስቆጠረ። :lol: ጎል ጎል ጎል 1ቁጥር መለዮ ለባሹ ዐብይ ነቀ ነቀው። ይኸ ነው ጨዋታ ይኸ ነው - Team
ይታደሉታል እንጅ አይታገሉም ይላል ይህን አይነቱን ዕድለኛ ኦነግ። ኦነግ የታደለ ነው - ድሮን በላይነሽ አመደ አትፈልገው፤ ባንክ የብር ቁልል ተሞልቶበት እንድ ወስድ ፈጣን መልዕክት ይደርሰዋል፤ ከመከላከያ ሚንስትር የጦር ካምፕ ከነሙሉ ቁሳቆሱ ሰላማዊ ርክክብ የፈጸመልታል፥ ወዘተ። ኦነግ ሴት ወይዘሮ ነው - ውጊያ ምን እዳው እልፍኝ ከተማ ይሰጠዋል - ዕድሜ ለልዩ ሃይል እድሜ ለመከላካያ - አሳላፊው ጠቅላይ ሚንስትር ኦነግ ነው። ሁሉ በእጀ ሁሉ በደጀ የሆነው የታደለው ኦነግ - ያታደሉታል እንጅ አይታገሉትም።