Re: የ ብርሃኑ ነጋ ወንድም TDFወችን አደነቀ
እኔ ሆረስ ማስተማር እየሰለቸኝ ነው! ጦርነትን በዉጊያ እያሸነፈ ያለ ሃይል ለድርድር አትጣደፍም ብዬ ተቀኝቼ ነበር፤ ለገባው ሰው ማለት ነው ። አቢይ ወደ ደቡብ አፍሪካ የሄደው የጦርነቱ አሸናፊ ስለነበር አይደለም፤ ጦርነቱን ማሸነፍ እንደ ማይችል ስላወቀ ነው ።
ይህ ሁሉ የወያኔ ትግሬ ጉረኛ ሁሉ ወደ ደቡብ አፍሪካ የሄደው ከግማሽ ሚሊዮን ሞት በኋላ አሁንም በዉጊያው መንገድ አንድ እርምጃ መጓዝ ስላልቻለ ነው ። አሁን ላይ ትግሬ እራሱን ለሁለት ከፍሎ አጎብዳኝና ጽኑ ትግሬ በሚል ስልት አብይን ሸውደው አንቀጽ 39 ተከብሮላቸው አዲስ አገር ለመሆን ዝግጅት እያረጉ ነው ።
ነገ ጠዋት አቢይ በዚህ አንቀጽ 39 የሚመጣበትን ፈተና እንጠብቃለን ! የትግሬ ቁጥር 1 መፈክር ሕገ መንግስቱ ይከበር! አንቀጽ 39 ይተግበር የሚል ነው!! አቢይ እየዞረ ስለ ኢትዮጵያ አንድነትና ልዑልነት ይሰብካል! ማታ ማታ አንቀጽ 39 እንዲከበር ይፈራረማል!! ታዲያ ማነው አሸናፊ? ማነው ተሸናፊ? ይህ ሁሉ ፌክ ነው!!! አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል እንዲሉ!
አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መሪ ከሆነ ይህን ክልል ከትግሬ ቀምቶ! ይህን የብልጽግና የፖለቲካ ንፍጥ ያጸዳል! ክልልና ቁጥር 39 ይዘህ 130 ሚሊዮን ሕዝብ ለመሸወድ መጣር ህዝብን መናቅ አይደለም ! ህዝብን መስደብ ነው ! ፕሪቶሪያ ያሸነፈው ወያኔ እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም! ይህ ነው ብቸኛው ፋክት !!!