Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

ሕወሃተይ ከ 2 አመት በኋላ ተደመረች

Post by euroland » 05 Nov 2022, 17:22

በክብረትሽ ነይና ተደመሪ ተብላ አቃውስትና ሽማግሌዎች ቢላክባትም እምቢ ብላ ፣ ከአንድ ሚሊየን ተዋጊዎቿን አስገድላ፣ እልፍእላፉን ተዋጊ አካለ ጎዶሎ አስደርጋ፣ ከ ግማሽ በላይ መሬቴ ነው የምትለው ለፋኖ አስረክባ፣ ሻዕቢያ እነባድመን እነ ኢሮብን በሓይል ጨፍጭፎ ቀምቷት እነሆ አሁን በቃኝ መገረፉን ተደምሪያለሁ አለች።