- Mengistu Haile-Mariam : ኣማራ የሚባል የለም ። ኣማራ የተራራ ሰው ማለት ነው ። ( ኣማራ ሆኖ ስለ ዋልቃይት ጠገዴ ጠለምት ሁመራ ራያና ኣበርገሌ ምንም የማይሰማውና ከዚያም በከፋ በጉዳዩ የወያኔ ኣቋም የሚመርጥ ኣለ ምክንያቱም ኣማራ የለም ከተባለ ያማራ-ኣቀፍ ጥያቄ ሊኖር ስለማይችል። የወያኔ ወዳጅ ያልሆነውም ኢትዮጵያውነቱ ኣስቀድሞ ኣማራነቱ ስለሚደመስስ ነገሩ ችላ ብሎ ያልፈዋል ። መሬቱና ሚስቱንን ቢወስዱበት ምን ችግር ኣለበት እኔ ኢትዮጵያዊ እነሱ ደሞ ኢትዮጵያውን ኣይደሉም እንዴ ብሎ በቀላሉ ራሱን በራሱን ያሸንፋል ። )
- Meles Zenawi ( owner of Meles Zenawi constitution, በመቃብር ሆኖ ኢትዮጵያን የሚመራ - በዓለም ለመጀመርያ ግዜ! ) ፥ ኣማራ በቲቪ ውስጥ ሆኖ መናገር ብቻ ነው ። ( በኣረብኛ ዛሂራ ሰውቲያ! ጎልዳ ማኢር ኣረቦችን እንደሱ ብላ ሰድባለች ይባላል ። በኣጋሜኛ ፥ ድምጺ ጥራሕ እምበይ ኻሊእ ለይብሎም ። ዕስራት ኣርባዕተይ ሰዓት ሱቕ ኢላቶም ልልፍልፉን ልዓፍሩን ። )
-