-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
ዘንድሮ ጉድ ፈላ ! እየሩ ሃብታሙና መጎስ በወንድማችን ኤርምያስ ላይ ጉድ ሰሩ !!!
ኤርሚያስ ወዲ ለገሰ በጁንታውን ሽንፈት ተናድዶ ተቀጣጥሎ ወደ የእንፋሎት ባቡር ሲለወጥ ሃብታሙ መጎስና እህታችን እየሩ ምንም ኣላደረጉም ። በኣሜሪካ ኑሮ ውድ መሆኑን እናውቃለን ውሃ ግን በቀላሉ ሊገኝ ስለሚቻል ለምን ኤርምያስን ከ Spontaneous combustion ለማዳን ውሃ ኣልረጩበትም ? ሃብታሙና መጎስ ተሳስተው ይሆናሉ ከእየሩ ግን መሳስትና ጭካኔ ኣይጠበቅም !! በፍጹም !!!!
ተናደደ ኤርሚያስ ተናደደ
ተቃጠለ ኤርሚያስ ተቃጠለ
እምሽክ ብሎ
ወያኔን ኣሳበደ!
ሃብታሙ ለኤርሚያስ ፥ ሻብያ ማለት ስድብ ኣይደለም ። በኣረብኛ ህዝባዊ ማለት ነው ። ሕዝብ ለኛ የምታውቀው ተመሳሳይ ባህርያት ያላቸው የብዙ ሰዎች ክምችት ማለት ሲሆን ኣረቦች ቃሉን ጠምዝዘው ወደ ፓርቲ ( የፖለቲካ ) የሚለውን ትርጉም ወሰዱት ። ፓርቲም የሰዎች ክምችት ነው ። ኣይደለም እንዴ ?
ሻዕብያ ወንድማቸው ወዲ ለገሰን ኣይጠሉም ። ኣንተ ብትጠላቸው ግን እንደ እህታችን ቆንጂትዋ ያበሻ ልእልተ ልዕልና የመሳሰሉ የሚወድዋቸው ኣሉ ። ተማር ካልተማርክ ግዜ ያስተምረሃል ። ልእልተ ልዕልናን በልዩ ፕሮግራሜ ኣምጥቻን ነበር ። በየቪድዮ ማህደሩ ፈልገህ ልታገኛት ትችላለህ ።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ዘንድሮ ጉድ ፈላ ! እየሩ ሃብታሙና መጎስ በወንድማችን ኤርምያስ ላይ ጉድ ሰሩ !!!
- ወንድሞቻችን ሃብታሙና መጎስ ቋንቋን የሚወድ ሃያል ተናጋሪና ጸሃፊውን ኣፈ-ወርቅ ኣገደው ኣምጥተው በኣዲስ ኣበባ በተደረገውን ትእይንተ-ህዝብ መቀለዳቸው እና መናደዳቸው ሊገባን ኣልቻለም ።
ኣሜሪካ በየኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ ገብታ የኣማራ መሬት ለትህነግ መሰጠት ኣለበት ስትል በየኢትዮጵያ ዋና መዲናዋ ህዝቡ እጃችሁን ኣንሱልን ብሎ ተቃውሞውን ሲገልጽ ሶስት የተማሩ ሰዎች እንደ የሊጥ ሌባ ማጭበርበር ምን ኣስፈለጋቸው ? ኣሜሪካን ኣትንኩልን ማለት ትህነግን ኣትንኩልን ኣማራን በድልሉን እንደ ማለት ነው የሚያሰማው ።
ትህነግ በገዛ ራሱ ኣስፈላጊ ዝግጅት ኣድርጎ ኣማራና ኣፋር የወረረ መሆኑን ሁሉ ኣለም የሚያውቀው ሃቅ እያለ የኢትዮጵያ ባለ ስልጣኖች የእርስ-በርስ ጥላቻ ያፋፍማሉ ብሎ መክሰስ ከፈሪነትና ( እስካሁን ድረስ ሃብታሙ መጎስ ኤርሚያስና ኣፈ-ወርቅ ዋልቃይት ጠገዴና ራያ የኣማራ ግዛት ናቸው ብለው በግልጽ ኣቋም ሲወስዱ ኣልሰማንም ) ማጭበርበር በስተቀር ሌላ ትርጉም የለዉም ብቻ ሳይሆን ለበጎጃም ያለውን ኣሳዛኝ ሁኔታ ምንም ኣይጠቅምም።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ዘንድሮ ጉድ ፈላ ! እየሩ ሃብታሙና መጎስ በወንድማችን ኤርምያስ ላይ ጉድ ሰሩ !!!
- መጎስ ኤርምያስ የሚለውን ኣደገኛ ንግግር ኣትስማ ። ኤርትራና የኦሮሞን ህዝብ ወንጅለህ ለኣማራ የሚያረባ ነገር ለማግኘት ኣይቻልም ። የኤርትራ ህዝብ በራሱ ላይ ለብዙ ኣሰርተ-ዓመታት የተፈጸመውን ወንጀል ሳይረሳ ለፍቅር የሚያስብ ደግ ህዝብ ነው ።
ኤርትራዊው ኮከብ ኣርቲስት ካሕሳይ በርሀን በትግራይ ትግርኛ ተናጋሪው ሰው እንዴት እንድሚወደው ተመልከት ፥
- " ደስ ደስ ኣቤት ደስ ደስ ደስ ደስ " በትግርኛ ቢሆንም ላንተ ያማርኛ ተናጋሪ ጃፓኒኛ ኣይደለም !!! ይገባሃል ማለት ነው ።
-
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ዘንድሮ ጉድ ፈላ ! እየሩ ሃብታሙና መጎስ በወንድማችን ኤርምያስ ላይ ጉድ ሰሩ !!!
ኣንዳንድ ተንታኞች ምን ይላሉ ?
የኢትዮጵያ ዋነኛው ችግር ወያኔ የብሄር ማካለል ተጠቅሞ የፈጠረውን የእርስ-በርስ ኣለመተማመን ነው ። እንደምናስታውሰው ጁንታው የኢትዮጵያ ሰራዊትን ገድሎና ደፍሮ፡ መሳርያውና የመላ ኢትዮጵያ መከላከያን ንብረት ዘርፎ ፡ በሃገሪቱ የእብሪት ጦርነት ባወጀበት ጊዜ የኢትዮጵያ ሰራዊት የጸጥታና ህግ ማስከበር ግዴታውን ለመፈጸም በተነሳበት ወቅት፡ ኣርበኛ ፋኖ ደሞ በነበረበት የተወሰነ ኣቅም -- የግሉን ኣምስትና ስምን ጥይት የያዘ ጠመንጃ ይዞ -- የኣገር ጥሪን ኣክብሮ በመከላከያ ጎን ሲሰለፍ ኣንድ የመንግስት ትልቅ ባለ-ስልጣን " ተልእኮኣችን ህግ ማስከበር እንጂ የመሬት ማስመለስ ጉዳይ ኣይደለም ። ኣስመላሽ የሚባል ነገር የለም። " የሚል የሚያሰማ ነገር ተናግረው ነበር ። ከዚያም ተደጋግሞ ህገ-መንግስቱን ማስከበር -- የመለስ ዜናዊው -- ኣለብን ተብሎ ሲደጋገም ተሰምተዋል ።
ምክንያቱ ምንድነው ሲባል መልሱ ቀላል ነው ። ኣንዳንድ ሰዎች ከእርስ-በርስ ያለመተማመንና ጥርጣሬ ተነስተው - ማንም የሚያስፈራራቸው ሰው ሳይኖር -- " ኣማራ ህጋዊና ታሪካዊ መሬቱን ( ዋልቃይት ጠቀዴ ሑመራ ራያ ...) ካስመለሰና ፍትህ ካገኘ ለኔ ተመሳሳይ የፍትህ ጥያቄ ሊሰነዘርብኛ ይችላል " የሚል ትርጉም-የለሽ ፍርሃት ስላላቸው ነው ።
ስለሆነም ጁንቲት በኣሜሪካ የሳታላይት ስእል እርዳታ ታግዛ ራሱን ለመከላከል ያልተዘጋጀና በሚገባ ያልታጠቀ ( ኣንዳንዶቹ ጀግኖች ቢሆኑም ከኣምስት እስከ ስምንት ጥይቶች ብቻ ይዘው በውግያ ሲገቡ የታየበት ኣሳዛኝ ሁኔታ )ገፍታ በምድረ-ኣማራና ምድረ-ኣፋር ስትገባ ኣንዳድ መፍትሄ ኣለን የሚሉት " የጥናትና ምርምር " ( ሌሎችን ብንተው ኣማራ በሚያስገርም ኣቀራረብ በየቤተ-ሰቡ ጉዳይ ኤክስፐርትና ገለልተኛ ሆኖ የመቅረብ ልምድ ኣለው! ) ሰዎች እንዲህ ብለው ሲጽፉ ታይተዋል ፥
ኣማራ ፍትህ ኣግኝቶ በወያኔ የተነጠቀውን መሬቱን ኣስመልሶ ከጎረቤቶቹ በሰላምና ትብብር ለመኖር ከጀመረ መለኮታዊው የመለስ ዜናዊ ህገ-መንግስት ስለሚነካ ኣሁን ኣንተ ግባና ኣንቺ ውጪ ከተባለ የህገ-መንግስቱ ጉዳይ ይፈታና ኣማራ ለግዜውም ቢሆን ከመንግስት ተበድያለሁ የሚል ክስ ሊያነሳ ኣይችልም ። በኣንድ ድንጋይ ሁለት ወፎችን መምታት እንደሚባለው " ባንተ ግባና ኣንቺ ውጪ " በኣንድ እንቅስቃሴ ያማራ ኣፍ ዘግተህ ብሄሮችና ክልላቸውን የፈጠረ መለስ ዜናዊን ታከብራለህ ።
የቤተ-ክርስያን ምሁሩ ክቡር ሃብታሙ ኣያሌውን ያንተ ግባና ኣንቺ ውጪ የሚባልበት ጊዜ ኣልፈዋል የሚል ግልጽና ማንኛውም ሰው የሚሰማማበት ኣቋም ኣለ ። ሆኖ ግን ወዲ ኣያሌው ጠንቅቆ ሳያስብ ኣደገኛ የሆነ " የዘለቄታ " ሃሳብ ያራምዳል ። ለዘለቄታ ተብሎ ኣንድ ያማራ ልጅን ከፋፍለህ እግሩ ይሁን እጁን ለጁንታ ኣትሰጥም ። ( ንጉስ ሰለሞን ተመልከት!! )
እንደ ሃብታሙ የመሳሰሉ ያማራና የኢትዮጵያ ልጆች ጁንቲቶች እስከ የት ድረስ የሚሄድ ክፋትና ተንኮል እንዳላቸው ኣያውቁም ። ጁንቲቶች ተሳስተው እያሉም ባንድ ኣቋም የመጽናትና የበቅሎ ባህርያት ቢያሳዩም ክፋት ሲሰሩ የሚከተሉት ብሩህ ዘዴ ኣላቸው ። ለምሳሌ በዘመነ መለስ በምድረ-ኣማራ ሲያስፋፉ በቦታው የዲሞግራፍያዊ ለውጥ ኣመጡ ። ይህ ምን ለማለት ነው ? ዲሞግራፊው ከተቀየረ ኣስተዳደሩ ከእጃቸው ቢወጣም ቦታው የነሱ ሆኖ ይቀራል ። ይህ " ዘላቂ ሰላም " የሚለውን ኣስተሳሰብ ውድቅ ያደርገዋል ። የጁንቲቶች የማታለል ባህርያት በቀላሉ መታየት የለበትም ። ከኣብይ ኣህመድና " ተረኛው " " የኦሮሞ መንግስት " ስትጣላ ጁንቲቶች ሊጫወቱብህ ይችላሉ ። ለ30 ኣመት ኣካባቢም ተጫውቶብህና ኣንገትህን ረግጠው ቁጭ ብለው ነበር ።

በኣንድ ማንነቱ ያልታወቀው ኢትዮጵያዊ " የምርምርና የጥናት ሰውና በከፊልም የነጮች እሱር " የቀረበውን ሃሳብ በጥንቃቄ ሳትመለከተው የዋህና ሰላም-ወዳጅ ሆኖ ሊታየህ ይችላል ። ቀርበህ በሚክሮስኮፕ ስትመለከተው ግን ውስጠ-ነገሩ የተላላኪ መልእክት እንደ ያዘ ትገነዘባለህ ። ዒላማውሳ ምንድነው ?
Amharas have historically laid claim to Welkait-Tsegede (western Tigray), bordering Sudan, and parts of Raya that had been administered under Tigray since the 1990s. Notably, repeated attempts by Amhara residents of Welkait-Tsegede to return the areas to Amhara were rebuffed, and the proponents were killed, harassed, detained, or exiled on multiple occasions by the TPLF-led federal government at the time. Similar efforts in Raya were also suppressed.
Following the start of the war in November 2020, Amhara authorities took control of both areas. Since June, the TPLF has managed to retake Raya, and push deep into the Amhara and Afar regions, but not the much-fortified Welkait-Tsegede area.
The contestation over Welkait-Tsegede has shifted from an identity issue before the war to one of fundamental security. For the federal and Amhara (as well as Eritrean) governments, on top of the historical claims, the handing over of security control of a strategic international corridor to a group that has shown the capacity and willingness to attack federal forces would be unacceptable. At the same time, the TPLF could consider continued Amhara control of these areas as a red line.
A possible compromise is for the TPLF to withdraw its forces from Afar and Amhara areas, while Amhara forces also withdraw from Welkait-Tsegede.
ኣማራ ፍትህ ኣግኝቶ በወያኔ የተነጠቀውን መሬቱን ኣስመልሶ ከጎረቤቶቹ በሰላምና ትብብር ለመኖር ከጀመረ መለኮታዊው የመለስ ዜናዊ ህገ-መንግስት ስለሚነካ ኣሁን ኣንተ ግባና ኣንቺ ውጪ ከተባለ የህገ-መንግስቱ ጉዳይ ይፈታና ኣማራ ለግዜውም ቢሆን ከመንግስት ተበድያለሁ የሚል ክስ ሊያነሳ ኣይችልም ። በኣንድ ድንጋይ ሁለት ወፎችን መምታት እንደሚባለው " ባንተ ግባና ኣንቺ ውጪ " በኣንድ እንቅስቃሴ ያማራ ኣፍ ዘግተህ ብሄሮችና ክልላቸውን የፈጠረ መለስ ዜናዊን ታከብራለህ ።
የቤተ-ክርስያን ምሁሩ ክቡር ሃብታሙ ኣያሌውን ያንተ ግባና ኣንቺ ውጪ የሚባልበት ጊዜ ኣልፈዋል የሚል ግልጽና ማንኛውም ሰው የሚሰማማበት ኣቋም ኣለ ። ሆኖ ግን ወዲ ኣያሌው ጠንቅቆ ሳያስብ ኣደገኛ የሆነ " የዘለቄታ " ሃሳብ ያራምዳል ። ለዘለቄታ ተብሎ ኣንድ ያማራ ልጅን ከፋፍለህ እግሩ ይሁን እጁን ለጁንታ ኣትሰጥም ። ( ንጉስ ሰለሞን ተመልከት!! )
እንደ ሃብታሙ የመሳሰሉ ያማራና የኢትዮጵያ ልጆች ጁንቲቶች እስከ የት ድረስ የሚሄድ ክፋትና ተንኮል እንዳላቸው ኣያውቁም ። ጁንቲቶች ተሳስተው እያሉም ባንድ ኣቋም የመጽናትና የበቅሎ ባህርያት ቢያሳዩም ክፋት ሲሰሩ የሚከተሉት ብሩህ ዘዴ ኣላቸው ። ለምሳሌ በዘመነ መለስ በምድረ-ኣማራ ሲያስፋፉ በቦታው የዲሞግራፍያዊ ለውጥ ኣመጡ ። ይህ ምን ለማለት ነው ? ዲሞግራፊው ከተቀየረ ኣስተዳደሩ ከእጃቸው ቢወጣም ቦታው የነሱ ሆኖ ይቀራል ። ይህ " ዘላቂ ሰላም " የሚለውን ኣስተሳሰብ ውድቅ ያደርገዋል ። የጁንቲቶች የማታለል ባህርያት በቀላሉ መታየት የለበትም ። ከኣብይ ኣህመድና " ተረኛው " " የኦሮሞ መንግስት " ስትጣላ ጁንቲቶች ሊጫወቱብህ ይችላሉ ። ለ30 ኣመት ኣካባቢም ተጫውቶብህና ኣንገትህን ረግጠው ቁጭ ብለው ነበር ።
-
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ዘንድሮ ጉድ ፈላ ! እየሩ ሃብታሙና መጎስ በወንድማችን ኤርምያስ ላይ ጉድ ሰሩ !!!
እንደ ወንድማችን የተከበረው ሃብታሙ ኣያሌው "በሰላም መፍታት " የሚሉትን ሁለቱ ቃላቶች ይፋ ማድረግ እጅግ ቀላል ነው ምክንያቱ ነገሩ የቃላት መጠቀም ውድድር ስላልሆነ ።
የዋልቃይት ጠገዴ ሁመራና ራያ የመሳሰሉ ያኣማራ ግዛቶችና ርስቶች ኣንስተህ ስለ " በሰላም መፍታት " ስትናገር ጉዳዩን ወደ " ዲስፕዩት " ( ክርክር ) መቀየር ነው የሚያሰማው ።
ይሀ ደሞ ከጉዳዩ ላንዴና ለሁሌ መቋጨት መልሶ ለመጻኢ ትልቅ ችግር መፍጠር ነው የሚቆጠረው ምክንያቱም ለወያኔና ተከታዮቹ የትግራይ ግዛት በደቡብ እስከ ኣለውሃ በምዕራብ ደሞ እስከ ሱዳን የሚዘረጋ ስለ ሆነ ። ወያኔ የቀን ጅብ ሆኖ ሲቀርብ ኣንተ የቀን በግና ፊየል ሆነህ መቅረብ የለብህም ። ፍትህና ጀግንነት ከፋኖ መማር ኣለብህ ።
ስለዚ ዝም ብለን ቃላቶችን እንደ ቦምብ ጥለት ባንሮጥ ይሻላል ማለት ነው ።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ዘንድሮ ጉድ ፈላ ! እየሩ ሃብታሙና መጎስ በወንድማችን ኤርምያስ ላይ ጉድ ሰሩ !!!
ኤርትራ እንደ ሱዳንና ግብጽ ኣድርገን ማየት ኣለብን የሚል የኤርሚያስ ለገሰ ኣነጋገር - የኣንድ ግለ-ሰው ኣስተሳሰብ ቢሆንም - ሞኝ ነው ። እናቶች ኣርቆ የማያስብ ኣይወለድ ይላሉ !!!
ባንድ ቦታ ረግተው ቁጭ ለማለት የማይችሉና ሆርሞናዊ ችግር ያላቸው ሰዎች ባለፉት ኣምሳ ኣመታት በኣካባብያችን ለተደረገውን የደም ማፋሰስ ትልቁ ሃላፊነት ይሰከማሉ ። የሌሎች ኣገሮችን ልዑላዊነት ልትደፍር ስታስብ ዝም ብሎ የሚያየህ ሰው የለም።
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ዘንድሮ ጉድ ፈላ ! እየሩ ሃብታሙና መጎስ በወንድማችን ኤርምያስ ላይ ጉድ ሰሩ !!!
Please wait, video is loading...
ሪያድ ናዕሳን ኣቓ የሚባለው ሲርያዊ ዲፕሎማት ሲናሪስት የፓርላማ ኣባልና የባህል ሚኒስተር የነበረው ሰው በኣል-ጀዚራ ቀርቦ ስለ ሲርያና ሲርያን ሊመሩ የሚገባቸው ሰዎች ሲናገር የፕሮግራሙ ኣቅራቢ ዘወር ብሎ " ለምን ስለ ሌሎች ሰዎች ትናገራለህ ? ኣንተ ከነየንግግር ችሎታህ ለምን ራስህን ለመሪነት ኣታቀርብም ? " እያለ ሲጠይቀው ሪያድ ምን እንደሚል ጠፋው!!
ወንድማችን ኤርሚያስ ለገሰ ደሞ በተመሳሳይ the gift of the gab እያለው በዩትዩብ በቲንኤጀራዊ ሃፍረትና ትህትና '' እኔ ደብረ-ጽዮን መሪ እንዲሆን እፍልጋለሁ '' ሲል ተሰማ !!!!! ኣዎ ኤርሚያስ የወንድማችን ኣለክሳንደር ምክትል መሆን ከበቃ ለምን ቀሰ በቀስ እንቁላል በእግሩ ይሄዳል እንደሚባለው የኢትዮጵያ ፕረዚደንት ወይም ፕራይም ሚኒስተር ለመሆን ኣይጥርም ? እንደሚባለው ሳታልም ህልምህን ሊሳካልህ ኣይችልም ። ህልምህን ከተሳካልህ ደብሪጭ ይሁን ሌላ ግለ-ሰብ ካንተ ጋር እንዲሰራ ልታመጣ ትችላለህ !!!!!!! ፈሪነትና ራስህን ኣሳንሰህ ማየት ጥሩ ኣይደለም!!
-
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: ዘንድሮ ጉድ ፈላ ! እየሩ ሃብታሙና መጎስ በወንድማችን ኤርምያስ ላይ ጉድ ሰሩ !!!
መጎስ ሲናገር " ከኣፈ-ሙዝ ወደ ኣፈ-ቀላጤ " መሸጋገር ኣለብን ይላል ። ኣስተሳሰቡ ከኢትዮጵያውነት የመነጨ ቢሆንም ትንሽ የፈሪነት ምልክት ያሳያል ። ፈሪነት ሲባል ነፍጥ ይዞ ለመዋጋት ዝግጁ ኣለመሆን ሳይሆን ግልጽ ኣቋምን ለመውሰድ መፍራትና መደበቅ ነው የሚመለከተው ።
ጁንታ ቲዲኤፍን ተፈናቃይ ኣስመስሎ ወደ ወልቃይት ሁመራ ጸገዴና ራያ በመቶ ሺዎችን ይዞ እየመጣ ስለ " ከኣፈ-ሙዝ ወደ ኣፈ-ቀላጤ " መሸጋገር መናገር ምን ትርጉም ኣለው ? ራስህን በራስህን ማታለል ለምን ያስፈልጋል ?
በኢትዮጵያዊነት ተጠግቶ የኣማራን ጥቅምን ማጥቃትና ጁንታዉን ደግፎ ደሞ ማልቀስ ምን ትርጉም ኣለው ? እንደ ፔንድሉም ወደዚና ወደዝያ ማለት ለምን ኣስፈለገ ?
ወቅቱ ቆራጥነትና ብሩህነት እንደሚጠይቅ መርሳት ኣይገባም ።
-