Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15459
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የትግሬዎች ሼኔ የመኪና አውራ ጎዳና ዘግተው አሜሪካ አገር ቀወጡት ይባላል። "የሙሽራ ለቅሶ ውስጥ ውስጡን ደስታ" ነው።

Post by Abere » 05 Nov 2022, 10:50

የትግሬዎች ሼኔ የመኪና አውራ ጎዳና ዘግተው አሜሪካ አገር ቀወጡት ይባላል። "የሙሽራ ለቅሶ ውስጥ ውስጡን ደስታ" ነው።

ኢትዮጵያዊያን! ይሰማችኋል! - መሳርያ ስም ዝውውር እየተደረገ ነው። ቁጥር 1 ወያኔ ለቁጥር 2 ትግሬ ሸኔ ወያኔ ያስረክባል - የኦሮሞው ሸኔ አብይ አህመድ ስንቅ እና ተጨማሪ ግብዐት ይሰጣል።

ይህ ሁሉ ግርግር ግልጽ ነው -- አማራን ትጥቅ የማስፈታት ሴራ ነው።

Post Reply