Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Horus, በኣካባብያችን የኢንግሊዘኛ ቋንቋ በሚገባ የማድመጽ ችሎታ ጉድለት ስላለ ዶክተር ብርሃኑ ካሜሪካ በሃገሪቱ የተወለዱና ያደጉ ትውልደ-ኢትዮጽያ ሙሁራን ኣምጥቶ ችግሩን ቢፈታ ምን ይሰማ

Post by Abe Abraham » 04 Nov 2022, 13:45

Horus, በኣካባብያችን የኢንግሊዘኛ ቋንቋ በሚገባ የማድመጽ ችሎታ ጉድለት ስላለ ዶክተር ብርሃኑ ካሜሪካ በሃገሪቱ የተወለዱና ያደጉ ትውልደ-ኢትዮጽያ ሙሁራን ኣምጥቶ ችግሩን ቢፈታ ምን ይሰማሃል ?

Horus
Senior Member+
Posts: 42851
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horus, በኣካባብያችን የኢንግሊዘኛ ቋንቋ በሚገባ የማድመጽ ችሎታ ጉድለት ስላለ ዶክተር ብርሃኑ ካሜሪካ በሃገሪቱ የተወለዱና ያደጉ ትውልደ-ኢትዮጽያ ሙሁራን ኣምጥቶ ችግሩን ቢፈታ ምን

Post by Horus » 04 Nov 2022, 14:03

Abe Abraham,
ይህ ያለከው ጉዳይ ሃሳብ ብቻ ሳይሆን ፕ/ር ብርሃኑ በፖሊሲ ደረጃ አቅርቦት እየተሰራበት ያለ ፕላን ነው ። ይህን አስመልክቶ ቮለንቲሮች ፍለጋ አሜሪካም አውሮፓም ከተውልደ ኢትዮጵያዊ ወጣቶች ጋር ውይይት አድርጓል ። ይህን የመሰለ second generation Ethiopian diaspora peace corps program is a must!!! ነገር ግን እነዚህ ቮለንቲሮች በነጻ ነው ወይ የሚያስተምሩት? መኖሪያ ቤት ማን ያቀርባል? ለስንት አመት ነው የሚመጡት? ብርሃኑ 2 አመት ብሏል ቢያንስ! ስለዚህ በዚህ ፕላን ላይ ብዙ የማንሰማው ዛሬ ሌሎች አንገብጋቢ ችግሮች (ለምሳሌ ፈተና መኮረጅ) ስላሉበት እንጂ ገና ስልጣን ላይ ሲመጣ ነው አሁን ላለው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችግር ቁጥር መፍትሄ እነዚህ ውጭ የተወለዱ ኢትዮጵያዊያን እንደሆኑ ነግሮናል! ጥሩ አስበሃል!

Selam/
Senior Member
Posts: 17913
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Horus, በኣካባብያችን የኢንግሊዘኛ ቋንቋ በሚገባ የማድመጽ ችሎታ ጉድለት ስላለ ዶክተር ብርሃኑ ካሜሪካ በሃገሪቱ የተወለዱና ያደጉ ትውልደ-ኢትዮጽያ ሙሁራን ኣምጥቶ ችግሩን ቢፈታ ምን

Post by Selam/ » 04 Nov 2022, 23:52

Horus - What happened to the struggle of Gurages to have their Killil?

Horus wrote:
04 Nov 2022, 14:03

Post by Horus » 05 Nov 2022, 00:08

Selam/ wrote:
04 Nov 2022, 23:52

ብልጽግ ና ጉራጌ ክለስተር ሊደረግ እንደ ማይቻል ሲያውቅ የሸዋ ክለስተር የሚባለውን ትቶ ታች ያሉት ደካሞቹን እየጨፈለቀ ነው ። አሁን መንግስት የራሱን መዝረክረክ ያጽዳ ! ጉራጌ ኑሮውን ይቀጥላል ። አዲስ ደቡብ በቅርብ ድምጽ ይሰጣል። የፈረሰው ደቡብ የሚባለው የሸው ጭፍልቅ ሊሆን የታሰበው ነበር ። ሲዳማ ክልል ነው ተብሎ አሁንም የደቡብ ካፒታል ሲቲ ነው ። አው አቢያና ደቡብ ያልተሳቀላቸው ግዙፍ የዘመኑ ድራማዎች ናቸው። ጉራጌ ከዚህ ከዚያ ተጨፍለቅ እስካለባለ ድረስ ኬረዳሽ ነው! ጉራጌ በመንግስት ምጽዋት የሚኖር ሕዝብ አይደለም ! አሁን ካለበት የትግሬ ትርምስ በኋላ ፊቱን ወደ ደቡብ ያዞራል ! ያኔ ደሞ ጽሁፎቼን ታነባለህ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17913
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Horus, በኣካባብያችን የኢንግሊዘኛ ቋንቋ በሚገባ የማድመጽ ችሎታ ጉድለት ስላለ ዶክተር ብርሃኑ ካሜሪካ በሃገሪቱ የተወለዱና ያደጉ ትውልደ-ኢትዮጽያ ሙሁራን ኣምጥቶ ችግሩን ቢፈታ ምን

Post by Selam/ » 05 Nov 2022, 10:32

What are you talking about?

I asked you about Gurage’s long-standing question to become a Killil.
Horus wrote:
05 Nov 2022, 00:08
Selam/ wrote:
04 Nov 2022, 23:52
Horus - What happened to the struggle of Gurages to have their Killil?

Horus wrote:
04 Nov 2022, 14:03
Abe Abraham,
ይህ ያለከው ጉዳይ ሃሳብ ብቻ ሳይሆን ፕ/ር ብርሃኑ በፖሊሲ ደረጃ አቅርቦት እየተሰራበት ያለ ፕላን ነው ። ይህን አስመልክቶ ቮለንቲሮች ፍለጋ አሜሪካም አውሮፓም ከተውልደ ኢትዮጵያዊ ወጣቶች ጋር ውይይት አድርጓል ። ይህን የመሰለ second generation Ethiopian diaspora peace corps program is a must!!! ነገር ግን እነዚህ ቮለንቲሮች በነጻ ነው ወይ የሚያስተምሩት? መኖሪያ ቤት ማን ያቀርባል? ለስንት አመት ነው የሚመጡት? ብርሃኑ 2 አመት ብሏል ቢያንስ! ስለዚህ በዚህ ፕላን ላይ ብዙ የማንሰማው ዛሬ ሌሎች አንገብጋቢ ችግሮች (ለምሳሌ ፈተና መኮረጅ) ስላሉበት እንጂ ገና ስልጣን ላይ ሲመጣ ነው አሁን ላለው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችግር ቁጥር መፍትሄ እነዚህ ውጭ የተወለዱ ኢትዮጵያዊያን እንደሆኑ ነግሮናል! ጥሩ አስበሃል!
ብልጽግ ና ጉራጌ ክለስተር ሊደረግ እንደ ማይቻል ሲያውቅ የሸዋ ክለስተር የሚባለውን ትቶ ታች ያሉት ደካሞቹን እየጨፈለቀ ነው ። አሁን መንግስት የራሱን መዝረክረክ ያጽዳ ! ጉራጌ ኑሮውን ይቀጥላል ። አዲስ ደቡብ በቅርብ ድምጽ ይሰጣል። የፈረሰው ደቡብ የሚባለው የሸው ጭፍልቅ ሊሆን የታሰበው ነበር ። ሲዳማ ክልል ነው ተብሎ አሁንም የደቡብ ካፒታል ሲቲ ነው ። አው አቢያና ደቡብ ያልተሳቀላቸው ግዙፍ የዘመኑ ድራማዎች ናቸው። ጉራጌ ከዚህ ከዚያ ተጨፍለቅ እስካለባለ ድረስ ኬረዳሽ ነው! ጉራጌ በመንግስት ምጽዋት የሚኖር ሕዝብ አይደለም ! አሁን ካለበት የትግሬ ትርምስ በኋላ ፊቱን ወደ ደቡብ ያዞራል ! ያኔ ደሞ ጽሁፎቼን ታነባለህ!

Abere
Senior Member
Posts: 15457
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Horus, በኣካባብያችን የኢንግሊዘኛ ቋንቋ በሚገባ የማድመጽ ችሎታ ጉድለት ስላለ ዶክተር ብርሃኑ ካሜሪካ በሃገሪቱ የተወለዱና ያደጉ ትውልደ-ኢትዮጽያ ሙሁራን ኣምጥቶ ችግሩን ቢፈታ ምን

Post by Abere » 05 Nov 2022, 11:05

Not everyone from America can teach proper/standard English. Teachers, especially of elementary teachers of Ethiopian origin, are most likely rare. To be a teacher, the person should have teacher certifications or license. Not sure, how many will give up their full-time job in the U.S. However, there is possibility to get, if they are available in sufficient quantity to volunteer in their Summer time when school is closed. However, university level professors are possibly available and they will have much flexibility to volunteer and serve their country. All this sweet dream can happen when ethnic apartheid is over. Ethnic apartheid that makes some 1 citizens and others 2nd and 3rd citizens is an obstacle to win the hearts and minds of Ethiopians in the diaspora. The only ones so far volunteered are the No!More! Crowd :mrgreen: :mrgreen:

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: Horus, በኣካባብያችን የኢንግሊዘኛ ቋንቋ በሚገባ የማድመጽ ችሎታ ጉድለት ስላለ ዶክተር ብርሃኑ ካሜሪካ በሃገሪቱ የተወለዱና ያደጉ ትውልደ-ኢትዮጽያ ሙሁራን ኣምጥቶ ችግሩን ቢፈታ ምን

Post by Abe Abraham » 05 Nov 2022, 11:22

Abere wrote:
05 Nov 2022, 11:05
Not everyone from America can teach proper/standard English. Teachers, especially of elementary teachers of Ethiopian origin, are most likely rare.

To be a teacher, the person should have teacher certifications or license. Not sure, how many will give up their full-time job in the U.S. However, there is possibility to get, if they are available in sufficient quantity to volunteer in their Summer time when school is closed.

However, university level professors are possibly available and they will have much flexibility to volunteer and serve their country. All this sweet dream can happen when ethnic apartheid is over. Ethnic apartheid that makes some 1 citizens and others 2nd and 3rd citizens is an obstacle to win the hearts and minds of Ethiopians in the diaspora. The only ones so far volunteered are the No!More! Crowd :mrgreen: :mrgreen:
Abere,

What I have in mind is a limited number of well-educated Ethiopians -- not necessarily professors -- born in the United States or England visiting teachers' training colleges in Ethiopia to solve the problem of the English language pronounciation in the education system of the country. Sometimes you see well- educated people struggling with reading.

-

Post Reply