ወያኔ ውጊያውን እያጧጧፈች ነው። ምክንያቱም በዚህ አጋጣሚ ራያ ኮረም እና አላማጣን ተቆጣጥራ ድርድር ውስጥ ለመቆየት ነው። አማራ ህዝባዊ ሃይል መጠንቀቅ አለበት።
ወያኔ ውጊያውን እያጧጧፈች ነው። ምክንያቱም በዚህ አጋጣሚ ራያ ኮረም እና አላማጣን ተቆጣጥራ ድርድር ውስጥ ለመቆየት ነው። አማራ ህዝባዊ ሃይል መጠንቀቅ አለበት።የገበያ ግር ግር ለሌባ ይመቻል ነው። አማራ ፋኖ መንቃት አለብህ። ድልህን ለማስነጠቅ የሚደረግ ሴራ ነው።