Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42846
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Meleket: Great Job!

Post by Horus » 04 Nov 2022, 01:35

በER Forum ላይ ለአመታት የሚለጠፉት መጣጥፎችን አስተውሎ Citizen Meleket "የጥቅሶች መድብል" የሚባል ሃረግ ከከፈተ ሰንብቷል ። እኔ ደሞ የፎረሙ ታዳሚዎች ሃሳባቸው ነጥፎ ሃረጎቹ ሁሉ ሲሰለቹኝ ለመነቃቃት የምሄደው ወደዚያ "መድብለ ጥቅስ" ነው ። ዛሬ ያን አድርጌ ነበር ። እዚያ መድብል ውስጥ እኔ መች እንዳልኩት እንኳ የማላስታውሰው ነገር ጠቅሶኝ እኔንም ገረመኝ! ጥቅሱ የሚከተለው ነው።

መለከት እንደ ጠቀሰው፡
"Horus የወያኔ ካድሬዎችን ሲኮረኩም

Horus wrote: ↑
18 Jul 2022, 02:28
ደግመህ ስማው! ትህነግ የራሱ ጦር ይዞ ድርድር የሚባል አይኖርም! የትግሬ መከራም ባለበት ይቀጥላል ! ትግሬ 2 አማራጮች አሉት ፣ አንድ አርፎ አንድ የኢትዮጵያ ክልል ሆኖ በኢትዮጵያ መንግስት ስርና በኢትዮጵያ ይገዛል፣ (2) ወንድ ከሆነ ተገንትሎ አገር ሆኖ ከኢትዮጵያ ይለያል ። በቃ ! ሌላው የትግሬ መሃይሞች ድራማ ነው። ወይ ተገንጠል ወይ ጦር ምናም የምትለው ሆያሆዬ ረስተህ አርፈው ኑር ። ያሜሪካን ስንዴ ዌልፌር እየለመኑ አጉል ጉራ ሆያሆዬ የተበላ እቁብ ነው !!! ካካ ነው !!! "

በዚህ ጥቅስ ውስጥ በቁጥር አንድ የተባለውን ነገር ነው ትህነግ በደቡብ አፍሪካ ተስማምቶ የፈረመው! በረከትን እናመሰግናለን!

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=286495

Meleket
Member+
Posts: 5071
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Meleket: Great Job!

Post by Meleket » 04 Nov 2022, 03:49

ወዳጃችን Horus ምስጋናውን ተቀብለናል። እዚህ ER Forum ላይ ብዙ ሊቃውንት እንዳሉ ተገንዝበን፡ ለመማር ነው የገባነው። ከበርካታ ጨዋ መምህራን አንዱም አንተው ወዳጃችን Horus ነህ። ሳታሰልስ ለምትሰጠው አስተምህሮ እኛም በበኩላችን አመስግነናል። ከአፍሪካ ቀንድ ሊቃውንቶች አባባል እየጠቀስን ለታሪክ ማቆየት፡ እየተዝናናንም እንማማር ዘንድ ያግዛል በማለት ነው የጥቅስ መድብሉን ለመክፈት የሞከርነው። መድብሉ እንደጠቀስከው ዓይነት ብዙ መሰል ትንቢቶችና እዪታዎች እንደከዘነም እናምናለን።

በእርግጠኝነት ለመናገር ER Forum ላይ ያለን ተሳታፊዎች እርስበእርስ መናቆሩን ትተን ሁላችንም ለበጎ ነገር ብቻ ብንነሳ . . .ብንከባበር . . . በርግጥ ቀጠናችን የሰላምና የብልጽግና የወንድማማችነት እና የአንተ ትብስ አንቺ ትብሽ ቀጠና በሆነ ነበር። አምላክ በጥበቡ ይህን የመሰለውን ዘመን ያምጣለት ለምስኪኑ የቀጠናችን ህዝብ በሙሉ።
:mrgreen:
Horus wrote:
04 Nov 2022, 01:35

Post Reply