-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: Video Of:ጥብቅ ምልከታ:-ከኣሸባሪ-ወያኔ የስምምነት ፊርማ ጀርባ ወያኔ ድርድሩን አምኖበት ወይስ ትንፋሽ መውሰጃ?!!! WEEY GUUD !!!
ትንፋሽ መምለሻ የሚሆነው ፥
1_ የደበቁትና ኣዲስ ከኣሜሪካ ሊያገኙት የሚችሉ መሳርያዎች ተጠቅመው ኣራተኛ ዙርያ ግጥሚያ እንጀምራለን የሚል ሃሳብ ሲኖራቸው ።
2_ዋልቃይት ጠገዴ ሁመራና ራያ ሳይዋጉ በየመለስ ዜናዊ ህገ-መንግስቱ መሰረት ለማስመለስ ይቻላል የሚል ሃሳብ ሲኖራቸው። በሃይል ሞክረው በህዝባዊ ተቃውሞ እንደከሸፉ ስለ ተገነዘቡ ።
3_ሰላምን ተጠቅመው በየኣሜሪካ እርዳታና ባለፉት ሰላሳ ዓመታት ያሳደጉዋቸው ህብረ-ብሄራዊ ኣገልጋዮች መፈንቅለ-መንግስት ኣድርገው ወደ ስልጣን እንመለሳለን የሚል ሃሳብ ሲኖራቸው ።
መንግስት ምን ማድረግ ኣለበት ? ኣሜሪካና ነጮችን ፈርተህ እባቦችን እያበላህና እያጠጣህ ( ከኦሮሞና ሌሎች ገበሬዎች ብርን ነጥቀህ እንደ ባጀት እያቀረብክ ) መንከባከብ - በቅርብና ሩቅ ኣመለካከት - በጣም ኣደገኛ መሆኑን መንግስትና ዶክተር ኣብዮት ኣሕመድ ዓሊ ሊያውቁ ይገባል ። ኣያውቁም የሚል እምነትም የለኝም ።

Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: Video Of ጥብቅ ምልከታ: ከኣሸባሪ-ወያኔ የስምምነት ፊርማ ጀርባ ወያኔ ድርድሩን አምኖበት ወይስ ትንፋሽ መውሰጃ?!!! WEEY GUUD !!!
ምንም ህወሓት የሚወስደው "ትንፋሽ" የለውም። ህወሓት እንደ ህወሓት መቀጠል እንደማይችል ተረድቶታል። ሶስተኛውን ዙር ጦርነት ሲጀምር አሸንፋለሁ ብሎ አይደለም። የውጭ ጣልቃገብነትን እጋብዛለሁ ብሎ እንጂ። ያ እንደማይሆን ሲያውቅ ከመፈረም ሌላ ምርጫ የለውም። ጦርነቱ አልቆአል። ይህ የኔታ ትንታኔ የሚያሳየው አሁንም የተራራውን ያንቀጠቀጠ ትውልድ ትርክት ሰለባ የሆኑ የፓለቲካ ተንታኝ ብለው እራሳቸውን የሚጠሩ ኢትዮጵያኖች መኖራቸውን ነው። Nothing more.
ማንም ድርጀት ቢሆን የ አስራ አራትና የ አስራ አምስት አመት ህፃናት እያፈሰ ለጦርነት በመማገድ ለብዙ ግዜ መቀጠል እንደማይችል ይረዳል። ያ የ ህወሓት መሪዎችንም ያካትታል እላለሁ።