Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Read : የሕግ ባለ ሙያ አስተያየት : የትግራይ መከላከያ ትጥቁን ይፍታ ማለት ምን ማለት ነው ?

Post by Thomas H » 02 Nov 2022, 21:59

የትግራይ መከላከያ ትጥቁን ይፍታ ሲባል ለማለት የተፈለገው የትግራይ መከላከያ ከኢትዮጵያ እና ኤርትራ መከላከያ መሣሪያ አትንጠቅ ወይም አትማርክ ማለት ነው :: የትግራይ መከላከያ እኮ ትጥቁን የሚያገኘው ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ ነው :: አሁን የትግራይ መከላከያ የሆነው እኮ በፊት የትግራይ ልዩ ሃይል የነበረው ነው :: ስለዚህ የሚፈታ ትጥቅ የለም :: አሁን ያለው የትግራይ መከላከያ ግን ወደ ትግራይ ልዩ ሃይል ለመቀየር ምንም አያስቸግርም ::

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23860
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: Must Read : የሕግ ባለ ሙያ አስተያየት : የትግራይ መከላከያ ትጥቁን ይፍታ ማለት ምን ማለት ነው ?

Post by Fed_Up » 02 Nov 2022, 22:44

Thomas H wrote:
02 Nov 2022, 21:59
የትግራይ መከላከያ ትጥቁን ይፍታ ሲባል ለማለት የተፈለገው የትግራይ መከላከያ ከኢትዮጵያ እና ኤርትራ መከላከያ መሣሪያ አትንጠቅ ወይም አትማርክ ማለት ነው :: የትግራይ መከላከያ እኮ ትጥቁን የሚያገኘው ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ ነው :: አሁን የትግራይ መከላከያ የሆነው እኮ በፊት የትግራይ ልዩ ሃይል የነበረው ነው :: ስለዚህ የሚፈታ ትጥቅ የለም :: አሁን ያለው የትግራይ መከላከያ ግን ወደ ትግራይ ልዩ ሃይል ለመቀየር ምንም አያስቸግርም ::
ጥሩ ብለሻል ገለቴ "እየጠጣሽ እስኪ እነዚ የኤርትራ አናብስቶች የትግራይን የተቀበረ መሪ ብቻ ሳይሆን 30 አመት የቀበረችውን መሳሪያ እየጎለጎለ ሲያውጣ ከዛም ይህን ተቀብሎ ነው ትግራይ ተራራ ላይ ሲያራውጥሽ የነበረው"

አይዞሽ ገለቴ እየጠጣሽ ... አስፈላጊ ከሆነም ይጨመርልሻል:: :mrgreen:

Post Reply