EPRDF ውስጥ፥ በተከፈተው፥ቀዳዳ፥ ውስጥ፥ የገቡት፥ ጅቦች፥ ጥብብ፥ ጭንቅ፥ እያላቸው፥ ነው፤
ከባለቤቱ፥ ያወቀ፥ ብዳ፥ ነው፥ ይላሉ፥ ጎጃምዬዎች! ኢሳያስና፥ የጎንድር፥ ሽፍቶች፥በኢህድግ፥ በተፈጠረው፥ ክፍተት፥ውስጥ፥ እንደ፥ ጅብ፥ገብተው፥ እናውቅላችሃለን፥ እያሉ፥ ለአለፉት፥ አራት፥ አመታት፥ አበጣብጠውናል፥ አሁን፥ ግን፥ በቃችሁ፥ ተብለዋል።
Re: EPRDF ውስጥ፥ በተከፈተው፥ቀዳዳ፥ ውስጥ፥ የገቡት፥ ጅቦች፥ ጥብብ፥ ጭንቅ፥ እያላቸው፥ ነው፤
Do you know the day you committed your epochal treacherous deeds against the Ethiopian Defence forces and people is being remembered throughout the country, but you still think, these Ethiopians are the cause of the discord, now you are going to get under the grace of Abiy and push out those who saved their country from the የቀን ጅብ ወያኔዎች? Your vanity has no parallel, the Ethiopia you will find is transformed beyond your recognition.
There is a reckoning to come before the landing be prepared, at this time it seems you are defying the good gravity.
There is a reckoning to come before the landing be prepared, at this time it seems you are defying the good gravity.
Re: EPRDF ውስጥ፥ በተከፈተው፥ቀዳዳ፥ ውስጥ፥ የገቡት፥ ጅቦች፥ ጥብብ፥ ጭንቅ፥ እያላቸው፥ ነው፤
Isaias boy TGAA I understand you are frustrated as you do not want Ethiopia to be peaceful.
Re: EPRDF ውስጥ፥ በተከፈተው፥ቀዳዳ፥ ውስጥ፥ የገቡት፥ ጅቦች፥ ጥብብ፥ ጭንቅ፥ እያላቸው፥ ነው፤
No I'm happy that the Good Tigrian people are not going to die for weyanne folly. ከተራበ ለጠገበ እዘኑ ይባል የለ፤ ከሁለት አመት እብሪት በኋላ ትግራይ ከነበረችበት አሁን ያለችበትን ብቻ ነው ማነጻጸር ያለብህ ፡፡ ትእቢትና ጥጋብ የት አደረሳችሁ ? የትግራይ ህዝብ መጨረሻ እረፍት ያገኛል ያ ማለት ደግሞ ይህ ሁሉ ለምን ብሎ ሲጠይቅ መልስ ይፈልጋል ፤ ለማንኝውም ሰላም ለሀገራችን ፤ ኢሳያስ ማለት እባብ ሲደንስ እባብ ነው ብሎ ግርታ ውስጥ የሚገባ አይያደለም ፤ በዚያ አደንቀዋልሁ ፤ ትግራይ ሰላም እንድትሆነ ከፈለክ ኤርትራም ሰላም መሆን አለባት መላ ኢትዮጵያ ሰላም መሆን አለበት ፤ let us leave this dark day behind us , learning form it onece in life time lesson .
Re: EPRDF ውስጥ፥ በተከፈተው፥ቀዳዳ፥ ውስጥ፥ የገቡት፥ ጅቦች፥ ጥብብ፥ ጭንቅ፥ እያላቸው፥ ነው፤
Isaias boy, የኔ፥ ጦር፥ነው፥ እንዴ፥ እንደ፥ በግ፥ እየተነዳ፥ ያለው?