Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15459
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

If Woyane is dismantled why lifting of the terrorist designation of the TPLF - Article 7 (1 )(C)

Post by Abere » 02 Nov 2022, 16:46

If Woyane is dismantled why lifting of the terrorist designation of the TPLF - Article 7 (1 )(C)

ይኸ የፈረደበት የእንቅልፋም ዝንጀሮ መንጋ የሆነው የተወካዮች ምክር ቤት (House of Peoples’ Representatives) በአንድ አፍ ሁለት ምላስ ሊሆን ነው። ተሳስተን ነው ወያኔ ሽብርተኛ አይደለም ሰላማዊ ነው ይቅርት ሊሉ። ህግ እና ስርዐት የልጆች ቃቃ መጫዎቸ የሆነበት አገር።