ለአማራ ውጤቱን የምስራች ለማለት ገና ይቀረዋል። ሰይጣኑ በዝርዝሩ ውስጥ ተደብቆ ቢሆንስ? የጎንዴር እና የወሎ ራያ አላምጣ ኮረም ህዝብ ወደ ትግራይ ላለመሸጡ ምን ዋስትና አለ?
ለአማራ ውጤቱን የምስራች ለማለት ገና ይቀረዋል። ሰይጣኑ በዝርዝሩ ውስጥ ተደብቆ ቢሆንስ? የጎንዴር እና የወሎ ራያ አላምጣ ኮረም ህዝብ ወደ ትግራይ ላለመሸጡ ምን ዋስትና አለ? The devil is in the detail.እባካችሁ ወፈ-ሰማያት ውታፍ ነቃዮች እንደ ድል የሚቆጠረው ለ31 አመታት የትግራይ ወያኔን ሲታገል እና ሲፋለም የኖረው የሁመራ፤ወልቃይት እና ራያ ኮረም አላማጣ ወደ እናት ክፍለሀገራቸው ጎንደር እና ወሎ መሆናቸው ሲረጋገጥ ነው። የድርድሩ ወጤት እኮ ምንም እምብዛ የተለየ መልዕክት የለውም- መንግስት ነኝ የሚለው ብልጽግና እራሱ ከአንድ 2 ጊዜ የተናጥል ተኩስ አቁም በእራሱ ፈቅዶ በአደባባይ በሚድያ ተናግሯል - እንደ ፊርማ ይወሰዳል። ችግሩ የአማራን ህዝብ እና መሬት ላይ ነው ያለው። ወያኔ ምን አለ? ከእንግድህ የአማራ ርስት እና ህዝብ አንመኝም አለ? ወይስ መንግስት አሰጣችሁ አለሁ ትንሽ ጊዜ ስጡኝ አላቸው? ትልቁ ጉዳይ ይኸ ነው። ይህ ሲመለስ ስለ ብስራቱ መልካም ዜና እንቀበላለን።