Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4812
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

ወዪ አለማፈር "ሂዱ . . " [ሰሞንኛው 'ሩሲያዊ' ምስል]

Post by Meleket » 02 Nov 2022, 03:52

ቄስ ብሎ ዝም ነው! . . . ወይ ኣለማፈር " ሂዱ ወንጌል ስበኩ" ከማለት ይልቅ "ሂዱ የሰው ሃገር ውረሩ" የሚል "ቄስ"! በዚህ ክፍለዘመን ተወዲያ ማዶ ተከስቷል . . . ጉድ በዪ ኤርትራ . . . ጉድ በዪ ኢትዮጵያም ጭምር! :mrgreen:

"ኣካፋን ኣካፋ ዶማንም ዶማ!" ብለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!

አያዪዘንም፡ "በዓለማችን ላይ፡ ያለ ውዴታ በግዴታ መሳርያ እንዲያነግቡ የተበየነባቸውንና የተፈረደባቸውን ዜጎች ሁሉ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁናቸው፤ ሃገራቸውን ከወራሪ ኃይሎች የሚከላከሉ ዜጎችን ሁሉ ደግሞ አምላክ በጥበቡ ድል ያጎናጽፋቸው!" ቢለናል።

ይህ ምስል በወራሪው በወፈፌውና በአምባገነኑ ፑቲን ትእዛዝ ያለውዴታ በግዴታ መሳርያ ያነገቡትን ዜጎች ገጽታ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል
:mrgreen:

An Orthodox priest conducts a service for reservists drafted as part of the Russian mobilization in Sevastopol, Crimea, on September 27.

TesfaNews
Member+
Posts: 8071
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Raesi Alula

Re: ወዪ አለማፈር "ሂዱ . . " [ሰሞንኛው 'ሩሲያዊ' ምስል]

Post by TesfaNews » 02 Nov 2022, 04:12

Pastor Meleket

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19987
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ወዪ አለማፈር "ሂዱ . . " [ሰሞንኛው 'ሩሲያዊ' ምስል]

Post by Fiyameta » 02 Nov 2022, 04:14

የዓድዋው ጁንታ መለከት፣ የመሃልና የመስመር ቄስ :P :P

Meleket
Member
Posts: 4812
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ወዪ አለማፈር "ሂዱ . . " [ሰሞንኛው 'ሩሲያዊ' ምስል]

Post by Meleket » 02 Nov 2022, 04:46

መቼም ኢትዮጵያዊ ይሁን ኤርትራዊ ዜጋ ማለትም፡ ኦርቶዶክሱ፡ ካቶሊኩ፡ ፕሮቴስታንቱ እንዲያው በደፈናው ክርስትያኑ እንዲሁም እስላሙም ጭምር ይሄን ሲያዪ እንደሚገረም ሳይታለም የተፈታ ሃቅ ነው። :mrgreen:

በርግጥ የሃይማኖት አባቶች ለሰላም ሳይተጉ ሲቀሩ በጣም ትዝብት ውስጥ ይገባሉ። እንዲህኛው ደግሞ ተገዶ ዘማቾችንና ተገዶ ወራሪዎችን ሄዶ ሲባርኩ በጣም ያሳፍራሉ።
:lol:
Meleket wrote:
02 Nov 2022, 03:52
ቄስ ብሎ ዝም ነው! . . . ወይ ኣለማፈር " ሂዱ ወንጌል ስበኩ" ከማለት ይልቅ "ሂዱ የሰው ሃገር ውረሩ" የሚል "ቄስ"! በዚህ ክፍለዘመን ተወዲያ ማዶ ተከስቷል . . . ጉድ በዪ ኤርትራ . . . ጉድ በዪ ኢትዮጵያም ጭምር! :mrgreen:

"ኣካፋን ኣካፋ ዶማንም ዶማ!" ብለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!

አያዪዘንም፡ "በዓለማችን ላይ፡ ያለ ውዴታ በግዴታ መሳርያ እንዲያነግቡ የተበየነባቸውንና የተፈረደባቸውን ዜጎች ሁሉ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁናቸው፤ ሃገራቸውን ከወራሪ ኃይሎች የሚከላከሉ ዜጎችን ሁሉ ደግሞ አምላክ በጥበቡ ድል ያጎናጽፋቸው!" ቢለናል።

ይህ ምስል በወራሪው በወፈፌውና በአምባገነኑ ፑቲን ትእዛዝ ያለውዴታ በግዴታ መሳርያ ያነገቡትን ዜጎች ገጽታ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል
:mrgreen:

An Orthodox priest conducts a service for reservists drafted as part of the Russian mobilization in Sevastopol, Crimea, on September 27.

Meleket
Member
Posts: 4812
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ወዪ አለማፈር "ሂዱ . . " [ሰሞንኛው 'ሩሲያዊ' ምስል]

Post by Meleket » 14 Jun 2023, 09:17

ኣፉን እንኳን ማረም ያልቻለ ተራ ካድሬ፡ በቤተክርስትያንና በመስቀል ስም ቦለቲካ ሊሰራ ሲሞክር ኣያሳዝንምን? :mrgreen:
Zmeselo wrote:
14 Jun 2023, 07:00
They would chase wedi mebellet with torches, screaming: kill the monkey! :lol: :lol: :lol:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 36993
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ወዪ አለማፈር "ሂዱ . . " [ሰሞንኛው 'ሩሲያዊ' ምስል]

Post by Zmeselo » 14 Jun 2023, 10:39

1. You ARE a wedi cheap mebellet, tho! Facts!

2. Those guys would first fûck you, then kill you, dismember your qondaf ugume body, burn it to ashes & then pee on it! Facts!

You're just a niggér to them. Facts!
:lol:

Meleket wrote:
14 Jun 2023, 09:17
ኣፉን እንኳን ማረም ያልቻለ ተራ ካድሬ፡ በቤተክርስትያንና በመስቀል ስም ቦለቲካ ሊሰራ ሲሞክር ኣያሳዝንምን? :mrgreen:
Zmeselo wrote:
14 Jun 2023, 07:00
They would chase wedi mebellet with torches, screaming: kill the monkey! :lol: :lol: :lol:

Meleket
Member
Posts: 4812
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ወዪ አለማፈር "ሂዱ . . " [ሰሞንኛው 'ሩሲያዊ' ምስል]

Post by Meleket » 15 Jun 2023, 02:32

ወዪ ኣለማፈር . . . ህዝብ ፊት እንዲህ እርቃኑን ዬወጣ ተራ ካድሬ ይኖር ይሆንን? :mrgreen:

ምን የሚሉት በሽታ ነው ዬያዘህ ወዳጃችን ዘሜ Zmeselo 'ዓቢ ሰብ' ወዲ ዓበይቲ! መቼም በሽታህን አለማወቅህ ኣንዱ ችግርህ ነው።

ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን እኮ እንዲህ ዓይነቱን የዘቐጠ አካሄድ ወላጆቻችን ኣላስተማሩንም፡ በሞራልና በስነምግባር ተኰትኩተን ያደግን ህዝቦች ነን "ክብር ለጨዋዎቹ ወላጆቻችን"! ኣንተ ግን ከዬት ነው ይህን ነውራም ኣካሄድ የተማርከው ጃል! ጠጠር ያለ ግሳጼ ማድረጋችን ላንተም ጥቅም ነው፡ እኛ ካላረምንህ ማን ያርምሃል? በዚህ የጥላቻና የነውር ኣካሄድ ከቀጠልክ እኮ በእርግጥ ለመናገር መጨረሻህ ኣያምርም። ኅሊናህ ደግሞ እንቅልፍ ነስታና ኣቅበዝብዛ ሌላ ያልተፈለገ ችግር ላይ ልትወድቅ ትችላለህ። በመሆኑም ሳይቃጠል በቅጠል እንዲሉ ስሕተትህን ቁልጭ አድርገን በመንገር ትታረም ዘንድ እንመክርሃለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:

ወታደሮቹ ከቤተክርስትያንና ከመስቀል ኣጠገብ ፎቶ ስለተነሱ የክርስቶስ ወታደሮች የሆኑ መስሎሃልን? መስቀሉ ላይ ያለውና የቤተክርስትያኑ ራስ እኮ "ኣትግደል" የሰው ገንዘብ አትመኝ" የሰው ሃገር ኣትውረር" "ያባቶችህን ደንበር አትለፍ" ወዘተ እያለ ነው የሚያስተምረው። እነዚህ ራሻ ወታደሮች ደግሞ የሰው ልዑላዊ ሃገር ወረው ሰላማዊ ሰዎችን በእውር ድንብስ በመግደል ላይ ያሉ ናቸው። አንተ ተራ ካድሬው ደግሞ እያሞገስካቸው ነው። ማን ይፈርልህ ወዳጃችን ዘሜ Zmeselo 'ዓቢ ሰብ' ወዲ ዓበይቲ!
:mrgreen:
Zmeselo wrote:
14 Jun 2023, 10:39

Post Reply