Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል
Educator,
Right on.
The current constitution and Ethiopia doesn’t belong to the same sentences. The same is true with Killil Army and the Ethiopian Defense Force.
The root cause of the problem is the constitution and the Weyannies political system.
The rest is a distraction.

-
- Senior Member
- Posts: 11830
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል
BTW., what is now with your "prophecizing" of "በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል!"Horus wrote: ↑01 Nov 2022, 11:43DTT,
ተረኝነት ማለት በሌላ አባባል ዐይን የራሱን ጉድፍ አያይም ማለት ነው ። አንተ ሌት ተቀን ስለ ኦሮሙማ ስልጣን ስትሟገት አበረ ስለአማራ መብት መሟገቱን ትተቻለህ፤ ኤዱኬተርም እንዲሁ ስለትግሬ ሲሟገት ። አበረ የጎሳ ሰርዓት ሙሉ በሙሉ ይፍረስ ነው የሚለው፤ ያ ደሞ የኔ የ50 አመት አቋሜ ነው ። ዛሬ ደሞ ኤዱኬተር ትግሬው ይህ የጎሳ ሴራ ካልፈረሰ ትግሬ ሰላም አያገኝም ባይ ነው ። ዛሬ አንተ ነህ የጎሳና የዘር ፖለቲካ ሰባኪ !!! ያ ተረኛነት ይባላል ፤ ኦሮሞ ትግሬን የተካ ተረኛ ነው !! ይህን ሃቅ መቀበል አለብህ!! እናቶች ሽንኩርት መግዛት ተስኗቸው ያቮካዶ ዛፍ ፎቶ እያሳየህ አትፎግረን!!
ሰዎች ስለ ፖለቲካ ፤ ስለ ነጻነት፣ ስለመብት ሲሟገቱ ስለ ቆጮና ጎመን ታሪክ አትጥቀስ! የተበላ እቁብ ነው ያ ዘዴ! አሜሪካ ይህን ሁሉ ሃብት ያካበተችው ጥቁሮች ባሪያ ሆነው ነው ። ያቮካዶ ዘፍ መብቀል ከጎሳ እና ዘር አገዛዝ ትክክለኛነት ማሳይ ማድረግ የሚሞክር ሰው በውነትም የፖለቲካ ጨዋ አላዋቂ ነው ። እዚያ አትሂድ ኋላ ታፍርበታለህ ! አቮካዶና ስንዴ የሚዘሩት ህዝቦች ናቸው የዘር ፖለቲካ በቃን እያሉ ያሉት!
የጎሳ ሴራ እስካለ ድረስ ትህነግን ከትግሬ ልታጠፋ አትችልም፤ ስልሆነም አቢይ ነገ ከወያኔ ጋር ቁጭ ብሎ ስለጎሳ ኮታ ለሚደራደር ነገር ዛሬ ባርበኘት ስሜት ህዝቡን በትህነግ ላይ መቀስቀስ ነገ የሚያስከትለው ኪሳራ አለ ። ህዝቡን እንደ አሻንጉሊት መጫወቻ ማድረግ ማለት ነው ። አሁን ትግሬዎች እራሳቸው አቢይን የሚታገሉበት አዲስ ዘዴ የጎሳው ሰርዓት እንዲፈርስ ነው ! ስለዚህ አንተ አዲስ መጤ ኤትኖክራት ብትሆንም ወደፊት የሚጠብቅህ ፈተናና ትግል ይህ ነው! ተረኛ ነህና ተራህን ትፈተናለህ ልክ እንደ ወያኔ!!!
እፍረት የምባል ነገር የለህም፣ እንደ አዋቂ ና ስኮላር ሰዉ በሳይንስ ከለላ ስር መደበቅን በጣም ትወዳለሕ ፣ አንተ ና ሳይንስ ግ ን አራምባ ና ቆቦ ናችዉ፣ ሀቅ ነዉ።
Horus wrote: ↑30 Aug 2022, 00:35አንድ፣
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስርዓት በዘርና በጎሳ ክፍፍል መሰረት የተዋቀረ ስለሆነ ያገሪቱ ጦር ሰራዊትም በጎሳ የተከፋፈለ ነው። ያንድ አገር ወታደራዊ ሰራዊት የዚያ አገር ፖለቲካ፣ ሶሺያልና ካልቸር ነጸብራቅ ነው ። ይህ ሳይንስ ነው። የፖለቲካ መሪዎችና ማዕከላዊ ፓርቲዎች የራሳቸው ፍላጎትና አይዲዮሎጂ በወረቀት ላይ በመችክቸክ ስልጠና ሰጠን እያሉ ራሳቸውን ቢያታልሉም የሰራዊት አባላት ምንግዜም ፍላጎትና ወገንተኝነታቸው ከጎሳቸው ነው፣ ማለትም በጎሳ በተዋቀረ ሲስተም ውስጥ።
ሁለት፣
ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ ጦር ውስጥ አባል ሆነው ያሉት ወታደሮች የሚመነጩት ከትግሬ፣ አማራ፣ አፋር፣ ኦሮሞ፣ ሱማሌ መላ ደቡብ ሕዝቦች ነው ። የአቢይ አህመድ መንስት ከነዚህ ጎሳዎች ሁሉም ጋር ችግር አለበት ። ለምሳሌ ደቡብን እንውሰድ ። 54ቱም የደቡብ ጎሳዎች ወይ ክልል፣ ወይ ዞን፣ ወይ ልዩ ዞን ለመሆን ፈልገው በህገምንግስት መሰረት መንግስት መብታቸውን እንዲያከብር፣ እንዲያስከብር ጠየቁ ። መንግስት ግን በማዕከላዊ ፓርቲ ጥርነፋ ልክ እንደ ኮሚኒስት ፓርቲ ምናልባትም ከ5 እስከ 10 በማይበልጡ ያቢይ ወሳኞች ፍላጎት ሁሉም ጎሳዎች እንደ ሁለተኛ ዜጋ ጥያቄአቸው ውድቅ ሆኖ የፒፒ/አቢይ ግላዊ ፍላጎት በሃይልና በማስፈራራት ተጫነባቸው! ከነዚህ 54 የደቡብ ብሄረሰብ የተመለመሉ ወታደሮች ሁሉ ከአቢይ መንግስት ጋር ችግርና ቂም አላቸው ማለት ነው። ዛሬ እነዚህ ሁለተኛ ዜጋዎች ለምንድን ነው ትግሬን ለማሸነፍ መሞት የሚፈልጉት? የኦሮሞ ብሄረተኝነት የሌለው የኦሮሞ ወታደር ሊኖር አይችልም። ለዚህ ነው እነአቢይ ጦሩም ሆነ ፖለቲካውን ጥርቅም አድረገው በኦሮሞች ያሲያዙት ። ካማራም የተመለመሉት እንዲሁ ። ያማራ ወታደሮች የመዋጋት ፍላጎት ካላቸው ያ የሆነ ትግሬ አማራን ወርሮ በመዝረፉ ነው።
ሶስተኛ፣
በፖለቲካ ሳይንስ ውስጥ ለዘመናት ተጠንተው የተረጋገጡ ነገሮች አሉ ስለ ሲቪል ሚሊታሪ ሃይሎች ትስስራና ግጭት ። እሱም አንድ ማህበረሰብ ወይም የፖለቲካ ሲስተም የከረረ ክፍፍል (የአይዲዮሎጂም ሆነ የጎሳ) ውስጥ ሲወድቅ (ልክ የዛሬዩ ኢትዮጵያ ማለት ነው) የዚያች አገር ሰራዊትም ልክ እንደ ህዝቡ ይከፋፈላል ። ይህ ሳይንስ ነው ። ከሁለት ቀን በፊት የአቢይ መንግስት ከህዝብ ተነጥሎ፣ የህዝብ አመኔታ አጥቶ ባለበት በዚህ ወቅት ጦርነት (ዉጊያ አላልኩ) ማሸነፍ ያዳግተዋል ወይም ይሸነፋል ብዬ ነበር ። ይህ አንዱ ምክኛት ነው።
ስለሆነም በነዚህ የወቅቱ ውጊያዎች ከፍተኛ የመዋጋት ፍላጎት የሚኖረው የተወረሩት አማሮች ይሆናሉ ። ከሌላ ጎሳ የመጡት ብዙም ሳይዋጉ እጅ የሚሰጡ ከሆነ አንዱ ትልቁ ምክንያታቸው ካቢይ መንግስት ጋራ ያላቸው የልብ ህመም እንደሚሆን መጠበቅ አለብን ። ወታደር መለዮ ለበሰ እንጂ ልክ እንደ ማንኛውም ሰው የፖለቲካ፣ የጎሳ፣ ሌላም ስሜትና ፍላጎት ያለው ፍጡር ነው። እነሱም ልክ ዛሬ አቢይን ድጋፍ የነፈጉት ሕዝብ አካል ናቸው ። እነአቢይ የረሱት ዊዝደም፡ ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል! የሚባለውን ነው!!
ሆረስ ነኝ አይናማው ጭልፊት
Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል
DTT,
ደግመህ አንብበው ያልኩትን! ለምንድን ነው "ጥምር ጦር" የምትለው ? አቢይ አህመድ እስከ ዛሬ ያለውን ድል ሊያገኝ የቻለው ወደፊት ታሪክ ይጽፈዋል፤ የአማራና ኤርትራ ጦር ስለገቡ ነው ። ዛሬም ቢሆን ጦርነቱ አላበቃም! ወደፊትም አቢይ ለትህነግ ኮንሴሽን በመስጠት እንጂ ትህነግ ን በመደምሰሰ ነገሩ አይቆምም ። ትሀንግ ገና አዲስ አበባ ፎቁን ሲያስመልስ ታያለህ? ይህ ሁሉ የሚሆነው እራሱ የኦሮሙማ መንግስት በህዝብ ስለማይታመን ነው! በቃ ! ተረኛ ማለት ያ ነው! የኦሮሞ ጎሳ አገዛዝ ከትግሬ ጎሳ አገዛዝ ያሻላችኋል እያልክ እንጥልህ እስኪወድቅ ምትከራከረው!!! እስቴብል ኢትዮጵያ ማቆም አትችሉም፣ ይህን እመን!!!

Here we go again, Woyane is given the trophy in a silver platter by no one but Mamo Killo himself. I just wonder what the short memory and Hodam wutaf nekais say or do now. Oh probaly the same thing they did when he released the heads of Woyane last year on Ethiopian X-mars day? Have fun wutaf nekais.
Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Did the Habesha or Feta elaborate this? What it meant? Who won the war, TPLF or OLF? Who truly has created pressure on the battlefield so that Abiy Ahmed is now generously conceding? ዱቄት ሁነዋል ወይስ?

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል
ሆረስ ጥሩ ሀሳቦች ነው የሰነዘርከው ፤ ሆኖም ይህ እንዲሆን የሚከተሉትን ቅድመ ሆኔታዎችን ይጠይቃል ፤ ያንን ደግሞ አብይ አውቆም ሆነ ሳያውቅ እያመቻቸ ይገኛል ፡፡Horus wrote: ↑31 Oct 2022, 14:00አዋጅ አዋጅ ጆሮ ያለው ይስማ! ትህነግ ትጥቅ ፈትቶ አይፈርስም፤ አጀረጃጀቱን ይለውጣል!
የኢትዮጵያ መንግስት ትግሬን ከተቆጣጠረ በኋላና የትግሬ ጦር መደበኛ ዉጊያ ማድረግ የማይችልበት ቁመና ላይ ከወረደ በኋላ ትህነግ ምን ይሆናል?
ይህን ጥያቄ በትክክል አለመመለስ ግዙፍ ስህተት ነው።
ይህ ሁሉ የተበሳጨ ወያኔ ትግሬ በቅጽበት ረጭ ጸጥ ብሎ ወደ ቤቱ ተመልሶ ሰላማዊ ኑሮ ይጀምራል የሚል አመለካከት ያለው የፖለቲካም ሆነ ወታደራዊ ሰው ገዋ መሆን አለበት ።
በእኔ ሆረስ ግምት ከዛሬ ጀምሮ ትህነግ ቢያንስ የሚከተሉትን እያደረገ ነው ያለው ።
አንድ፣
ከዛሬ ጀምሮ ትህነግ የህቡዕ አንደርግራዉንድ ድርጅት ይሆናል ፤ ዛሬም ቢሆን የህቡዕ እስትራክቸር ያለው ይመስለኛል ። ስለሆነም ያን እስትራክቸር አሁን አክቲቬት ያደርጋል።
ሁለት፣
አሁን ላይ ያሉትን የጦር መሳሪያዎች ግዙፍና በቀላሉ ማንቀሳቀስ የማቻሉትን በመተው የቀረው የጦር መሳሪያውና የሎጂስቲክ ቁሳቁሶችን ሁሉ በመላ ትግሬ ተራሮች ውስጥ ቆፍሮ መቅበርና መደበቅ ይጀምራል፤ ይደብቃል።
ሶስት፣
ለረጅም የጎሬላ ጦርነት ብቁ ናቸው የሚላቸውን የሰው ሃይሉን በ 1 X5፣ 1X7 ወይም 1X10 እያደረገ ያደራጃል። የተራዘመው የድርድር ግዜ ለዚህ መጠቀሚያ ነው የሚያውለው ። እነዚህ የጎሬላ ዩኒቶች ለግዜው ሲቪል መስለው ከሕዝብ እንዲደባለቁ ያደርጋል ። ማለትም sleeping ጎሬላ ዩኒት ሆነው ቁጭ ይላሉ ።
አራት፣
በተመሳሳይ በሲቪል የፖለቲካ ፓርቲ በተላይም በትግራይ ብልጽግና ውስጥ ሰርጎ ኢንፊልትሬት የሚያደርግ የትህነግ ህቡዕ 1X5 እስትራክቸር ይዘረጋል፤ በመሰረቱ አሁን አሉ። ግን አዲሱን ፒፒ ለመጥለፍ በሚያመች እስትራክቸር ይዋቀራሉ ። የዚህ የሲቪል ህቡዕ ትህነግ አደረጃጀት አላማው ያቢይ አህመድ የትግራይ ብልጽግናን ሳቦታጅ ለማድረግ ብቻ ሳይሆን እራሱን ያቢይን ፓርቲ በመጥለፍ የትግራይን አስተዳደር ለመጥለፍ (ቴኮቨር ለማድረግ) ነው ።
አምስት፣
በዚህና ተመሳሳይ አደረጃጀትና ብልሃቶች አማካይነት ትህነግ በምስጢር የሚገዛ ሁለተኛ መንግስት ሆኖ በትግሬ ውስጥ ለመቀጠልና አልፎም በቀረው ኢትዮጵያ ተመሳሳይ የህቡዕ ስራዎችን መስራቱን ይቀጥላል ።
ስድስት፣
በዚህ መልክ ከቻለ በሰላም፣ ካልሆነ በጎሬላ ዉጊያ፣ ያ ካልሆነ በሽብር (ቴረሪስት) ጥቃት ሕይወቱን ለማራዘም እየተዘጋጀ ነው ።
ትህነግ በድርድር ምንም ጥቅም እንደ ማያገኝ አይደልም አንድ የትግሬ ሰው፣ ማንኛውም አበሻ የሚያውቀው ሃቅ ነው !
እንግዲህ የሰማይ ስባሪ የሚያክለው ግዙፉ ጥያቄ ከዚህ በላይ ላሳየሁት እጅግ ሪያሊስቲክ ሴናሪዮ የኢትዮጵያ መንግስት እና ባለድርሻ አካላት ሁሉ ምን ምላሽና መፍትሄ እያዘጋጁ ነው የሚለው ነው ።
ሆረስ ካህነአተን ነኝ
ለወያኔ ማንሰራራት ዋና ምክንያት የሚሆነው1) በአማራ እና በተለያዩ ህበረተሰቦች ዘንድ ያለው የአብይ የዘረኝነት አገዛዝና የተረኝነት ስግብግብነት እያመጣ ባለው "ሪዘንትመንት"
በአማራና በሌሎች ላይ የሚደረገው ጭጨፋና በተለያዩ በተለይ በኦሮምያ የሚኖሩ 20 ሚሊየን የማንሱ ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያን ላይ የሚደረገው ጭቆና _ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ የወያኔን ስራ ለማጋለጥ ፍላጎት እያጣ ሲመጣ ነው ፡ 3) ወያኔዎችን ኮንስቲቲውሽን እያለ አብይ የሚያባብልበት ምክንያት ወያኔ "ለአማራ ኮውንተር ባላንስ " ይሆንልኝ በሚል ቀቢጸ ተስፋ ነው ፤ ወያኔ ካንስራራ ግን እንደ አብይ ለመበቀል የሚፈልገው መሪ ሊኖር አይችልም _ ምን አልባት ከኢሳያስ በስተቀር ።
ወያኔዎች አሁን ከተሸነፉ በኋላ እንደ ወሀ የሚያተናቸው ነገር ቢኖር በእውነተኛ ዲሞክራቲክ ላይ የተመሰረተ ፊደራሊዝም ከጉሳ ትርኪ ምርኪ ከተወጣ ብቻ ነው ፤ ነገር ግን የነርሱን የጉሳ ኮንሲቲቲዎሽን ብዙዎቹ አክራሪ ኦሮሞዎች የሚሹትን አብይ ተጠቅሞ እድሜውን ሊያስረዝም አይችልም ፤ ወያኔዎች እንደገና በአብይ ላይ ህዝባዊ አመጽ እስኪነሳ ብቻ ነው መጠበቅ ያለባቸው ፤ ብልጥነት የመሰለው ነገ ያስከፍለዋል _ አማራም እንደድሮው ደካማ አይደለም ሁኒታዎች እየተቀየሩ ነው ፤ ስለዚህ የአብይ ችግር የሰፈር ብልጣ ብልጥ መሆኑ ላይ ብቻ ነው ፤ ወያኔ እነዚህ ሁኔታዎች ከሌሉ በትግራይ ህዝብ የሚተፋ ቡድነ ጥ ያቄው " what have you done for me lately ስለሆነ
One more thing: By handing over Tigray as exclusive enclave of weyannes, Abiy literally killed any democratic aspiration in Tigray. That is a betrayal of the highest order.
Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል
ከዚህ በኋላ ትህነግ ልክ እንደ ኦነግ ይሆናል ማለት ነው ፤ አንድ እግሩ መንግስት ውስጥ ሌላ እግሩ ጫካ !!!
Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል
Wedi,
ምንድን ነው የምትቀባጥረው? ትህነግ ጎሬላ ዉጊያ ውስጥ ይገባል ያልኩት በትግሬ ውስጥ በመደበኛ ጦርነት ተሸንፎ፣ ከስልጣን ተባሮ በአዲስ የትግሬ የብልጽግና የሚተካ ከሆነ ነው ። የትግሬ ግዚነቱን ከተሰጠው ለምንድን ነው ጎሬላ ጦርነት የሚሄደው? ደደብ ነህ እንዴ?
ኡሁሩ ኬኒያታ እንደ ቀሩት ሰዎች ብዙ ሆያ ሆዬ አላለም። ያለው ሰይጣኑ ያለው ዝርዝር ትግበራው ላይ ነው ብሎ በውስጠ ወይራ ብዙ ችግር እንዳለ ነው የነገረን ።
ትህነግ በሚመጣው የትግሬ ሽግግር መንግስት ይካተታል ተባለ እንጂ ብቻውን ትግሬ ይገዛል አልተባለም ።
አቢይና ትግሬዎች የሚጣሉበት 4 ቁልፍ ነገሮች አሉ።
አንድ፣ የስልጣን፣ የሃይል ክፍፍል እና አሮጌው ትህነግ ምን ያህል ስልጣን ይኖረዋል?
ሁለተኛ ፣ የሃብትና ገንዘብ ጥያቄ የትህነግ ሰዎች ሃብት ምን ይሆናል ? ማን ምን ያገኛል? የጦርነት ካሳ? ክስ? ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ?
ሶስተኛ ፣ ዝና? ትሀነግ ወሬ ላይ ካልተወራ የሚያመው በሽተኛ ነው! ትሀነግ አለ ድራማ ይኖራል ማለት ዘበት ነው? ስለዚህ ካቢይ ጋር መጋፋቱን ይቀጥላል!
አራት፣ ክብር! ዛሬ ላይ እንደ ትግሬ ክብሩ የወደቀ የለም! ከዚያ ተሰቆሎ ከነበረበት ማማ በአራት አመት ውስጥ አፈር ላይ ወድቆ ግማሽ ሚሊዮ ትግሬ አስገድሎ ትጥቅ የፈታ በሽንፈት በውድቀት የሚዘፈንለት ጉድ ሆኖዋል ! ከዚህ ሃፍረትና የክብር ዝቅጠት ለመውጣት አንድ ድራማቲክ የሆነ ነገር ይደርጋል ። ለምሳሌ አቢይ ን መግደል? ኩዴታ ማድረግ? ወዘተ ያም ማለት ጥህነግና አቢይ ትግል ጀመሩ እንጂ አልጨረሱም!!!

ይህንን የጻፈው ማነው?
ሰውየው ቀድሟቸው ስለሄደ እንጂ፣ ወያኔ አብይን ለማስገደል ከመሞከር መቼ ቦዝኖ ያውቃል።
በእኔ ሆረስ ግምት ከዛሬ ጀምሮ ትህነግ ቢያንስ የሚከተሉትን እያደረገ ነው ያለው ።
አንድ፣
ከዛሬ ጀምሮ ትህነግ የህቡዕ አንደርግራዉንድ ድርጅት ይሆናል ፤ ዛሬም ቢሆን የህቡዕ እስትራክቸር ያለው ይመስለኛል ። ስለሆነም ያን እስትራክቸር አሁን አክቲቬት ያደርጋል።
ሰውየው ቀድሟቸው ስለሄደ እንጂ፣ ወያኔ አብይን ለማስገደል ከመሞከር መቼ ቦዝኖ ያውቃል።
Horus wrote: ↑02 Nov 2022, 21:37
ምንድን ነው የምትቀባጥረው? ትህነግ ጎሬላ ዉጊያ ውስጥ ይገባል ያልኩት በትግሬ ውስጥ በመደበኛ ጦርነት ተሸንፎ፣ ከስልጣን ተባሮ በአዲስ የትግሬ የብልጽግና የሚተካ ከሆነ ነው ። የትግሬ ግዚነቱን ከተሰጠው ለምንድን ነው ጎሬላ ጦርነት የሚሄደው? ደደብ ነህ እንዴ?
ኡሁሩ ኬኒያታ እንደ ቀሩት ሰዎች ብዙ ሆያ ሆዬ አላለም። ያለው ሰይጣኑ ያለው ዝርዝር ትግበራው ላይ ነው ብሎ በውስጠ ወይራ ብዙ ችግር እንዳለ ነው የነገረን ።
ትህነግ በሚመጣው የትግሬ ሽግግር መንግስት ይካተታል ተባለ እንጂ ብቻውን ትግሬ ይገዛል አልተባለም ።
አቢይና ትግሬዎች የሚጣሉበት 4 ቁልፍ ነገሮች አሉ።
አንድ፣ የስልጣን፣ የሃይል ክፍፍል እና አሮጌው ትህነግ ምን ያህል ስልጣን ይኖረዋል?
ሁለተኛ ፣ የሃብትና ገንዘብ ጥያቄ የትህነግ ሰዎች ሃብት ምን ይሆናል ? ማን ምን ያገኛል? የጦርነት ካሳ? ክስ? ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ?
ሶስተኛ ፣ ዝና? ትሀነግ ወሬ ላይ ካልተወራ የሚያመው በሽተኛ ነው! ትሀነግ አለ ድራማ ይኖራል ማለት ዘበት ነው? ስለዚህ ካቢይ ጋር መጋፋቱን ይቀጥላል!
አራት፣ ክብር! ዛሬ ላይ እንደ ትግሬ ክብሩ የወደቀ የለም! ከዚያ ተሰቆሎ ከነበረበት ማማ በአራት አመት ውስጥ አፈር ላይ ወድቆ ግማሽ ሚሊዮ ትግሬ አስገድሎ ትጥቅ የፈታ በሽንፈት በውድቀት የሚዘፈንለት ጉድ ሆኖዋል ! ከዚህ ሃፍረትና የክብር ዝቅጠት ለመውጣት አንድ ድራማቲክ የሆነ ነገር ይደርጋል ። ለምሳሌ አቢይ ን መግደል? ኩዴታ ማድረግ? ወዘተ ያም ማለት ጥህነግና አቢይ ትግል ጀመሩ እንጂ አልጨረሱም!!!
Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል
TGAA,TGAA wrote: ↑02 Nov 2022, 02:00ሆረስ ጥሩ ሀሳቦች ነው የሰነዘርከው ፤ ሆኖም ይህ እንዲሆን የሚከተሉትን ቅድመ ሆኔታዎችን ይጠይቃል ፤ ያንን ደግሞ አብይ አውቆም ሆነ ሳያውቅ እያመቻቸ ይገኛል ፡፡Horus wrote: ↑31 Oct 2022, 14:00አዋጅ አዋጅ ጆሮ ያለው ይስማ! ትህነግ ትጥቅ ፈትቶ አይፈርስም፤ አጀረጃጀቱን ይለውጣል!
የኢትዮጵያ መንግስት ትግሬን ከተቆጣጠረ በኋላና የትግሬ ጦር መደበኛ ዉጊያ ማድረግ የማይችልበት ቁመና ላይ ከወረደ በኋላ ትህነግ ምን ይሆናል?
ይህን ጥያቄ በትክክል አለመመለስ ግዙፍ ስህተት ነው።
ይህ ሁሉ የተበሳጨ ወያኔ ትግሬ በቅጽበት ረጭ ጸጥ ብሎ ወደ ቤቱ ተመልሶ ሰላማዊ ኑሮ ይጀምራል የሚል አመለካከት ያለው የፖለቲካም ሆነ ወታደራዊ ሰው ገዋ መሆን አለበት ።
በእኔ ሆረስ ግምት ከዛሬ ጀምሮ ትህነግ ቢያንስ የሚከተሉትን እያደረገ ነው ያለው ።
አንድ፣
ከዛሬ ጀምሮ ትህነግ የህቡዕ አንደርግራዉንድ ድርጅት ይሆናል ፤ ዛሬም ቢሆን የህቡዕ እስትራክቸር ያለው ይመስለኛል ። ስለሆነም ያን እስትራክቸር አሁን አክቲቬት ያደርጋል።
ሁለት፣
አሁን ላይ ያሉትን የጦር መሳሪያዎች ግዙፍና በቀላሉ ማንቀሳቀስ የማቻሉትን በመተው የቀረው የጦር መሳሪያውና የሎጂስቲክ ቁሳቁሶችን ሁሉ በመላ ትግሬ ተራሮች ውስጥ ቆፍሮ መቅበርና መደበቅ ይጀምራል፤ ይደብቃል።
ሶስት፣
ለረጅም የጎሬላ ጦርነት ብቁ ናቸው የሚላቸውን የሰው ሃይሉን በ 1 X5፣ 1X7 ወይም 1X10 እያደረገ ያደራጃል። የተራዘመው የድርድር ግዜ ለዚህ መጠቀሚያ ነው የሚያውለው ። እነዚህ የጎሬላ ዩኒቶች ለግዜው ሲቪል መስለው ከሕዝብ እንዲደባለቁ ያደርጋል ። ማለትም sleeping ጎሬላ ዩኒት ሆነው ቁጭ ይላሉ ።
አራት፣
በተመሳሳይ በሲቪል የፖለቲካ ፓርቲ በተላይም በትግራይ ብልጽግና ውስጥ ሰርጎ ኢንፊልትሬት የሚያደርግ የትህነግ ህቡዕ 1X5 እስትራክቸር ይዘረጋል፤ በመሰረቱ አሁን አሉ። ግን አዲሱን ፒፒ ለመጥለፍ በሚያመች እስትራክቸር ይዋቀራሉ ። የዚህ የሲቪል ህቡዕ ትህነግ አደረጃጀት አላማው ያቢይ አህመድ የትግራይ ብልጽግናን ሳቦታጅ ለማድረግ ብቻ ሳይሆን እራሱን ያቢይን ፓርቲ በመጥለፍ የትግራይን አስተዳደር ለመጥለፍ (ቴኮቨር ለማድረግ) ነው ።
አምስት፣
በዚህና ተመሳሳይ አደረጃጀትና ብልሃቶች አማካይነት ትህነግ በምስጢር የሚገዛ ሁለተኛ መንግስት ሆኖ በትግሬ ውስጥ ለመቀጠልና አልፎም በቀረው ኢትዮጵያ ተመሳሳይ የህቡዕ ስራዎችን መስራቱን ይቀጥላል ።
ስድስት፣
በዚህ መልክ ከቻለ በሰላም፣ ካልሆነ በጎሬላ ዉጊያ፣ ያ ካልሆነ በሽብር (ቴረሪስት) ጥቃት ሕይወቱን ለማራዘም እየተዘጋጀ ነው ።
ትህነግ በድርድር ምንም ጥቅም እንደ ማያገኝ አይደልም አንድ የትግሬ ሰው፣ ማንኛውም አበሻ የሚያውቀው ሃቅ ነው !
እንግዲህ የሰማይ ስባሪ የሚያክለው ግዙፉ ጥያቄ ከዚህ በላይ ላሳየሁት እጅግ ሪያሊስቲክ ሴናሪዮ የኢትዮጵያ መንግስት እና ባለድርሻ አካላት ሁሉ ምን ምላሽና መፍትሄ እያዘጋጁ ነው የሚለው ነው ።
ሆረስ ካህነአተን ነኝ
ለወያኔ ማንሰራራት ዋና ምክንያት የሚሆነው1) በአማራ እና በተለያዩ ህበረተሰቦች ዘንድ ያለው የአብይ የዘረኝነት አገዛዝና የተረኝነት ስግብግብነት እያመጣ ባለው "ሪዘንትመንት"
በአማራና በሌሎች ላይ የሚደረገው ጭጨፋና በተለያዩ በተለይ በኦሮምያ የሚኖሩ 20 ሚሊየን የማንሱ ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያን ላይ የሚደረገው ጭቆና _ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ የወያኔን ስራ ለማጋለጥ ፍላጎት እያጣ ሲመጣ ነው ፡ 3) ወያኔዎችን ኮንስቲቲውሽን እያለ አብይ የሚያባብልበት ምክንያት ወያኔ "ለአማራ ኮውንተር ባላንስ " ይሆንልኝ በሚል ቀቢጸ ተስፋ ነው ፤ ወያኔ ካንስራራ ግን እንደ አብይ ለመበቀል የሚፈልገው መሪ ሊኖር አይችልም _ ምን አልባት ከኢሳያስ በስተቀር ።
ወያኔዎች አሁን ከተሸነፉ በኋላ እንደ ወሀ የሚያተናቸው ነገር ቢኖር በእውነተኛ ዲሞክራቲክ ላይ የተመሰረተ ፊደራሊዝም ከጉሳ ትርኪ ምርኪ ከተወጣ ብቻ ነው ፤ ነገር ግን የነርሱን የጉሳ ኮንሲቲቲዎሽን ብዙዎቹ አክራሪ ኦሮሞዎች የሚሹትን አብይ ተጠቅሞ እድሜውን ሊያስረዝም አይችልም ፤ ወያኔዎች እንደገና በአብይ ላይ ህዝባዊ አመጽ እስኪነሳ ብቻ ነው መጠበቅ ያለባቸው ፤ ብልጥነት የመሰለው ነገ ያስከፍለዋል _ አማራም እንደድሮው ደካማ አይደለም ሁኒታዎች እየተቀየሩ ነው ፤ ስለዚህ የአብይ ችግር የሰፈር ብልጣ ብልጥ መሆኑ ላይ ብቻ ነው ፤ ወያኔ እነዚህ ሁኔታዎች ከሌሉ በትግራይ ህዝብ የሚተፋ ቡድነ ጥ ያቄው " what have you done for me lately ስለሆነ
One more thing: By handing over Tigray as exclusive enclave of weyannes, Abiy literally killed any democratic aspiration in Tigray. That is a betrayal of the highest order.
ትክክል ብለሃል። አቢይ እያደረገ ያለው እኔ የገመትኳቸውን ሴናሪዮዎች እውን እንዳይሆኑ ለትህነግ ኮንሴሽን እየሰጠ ነው። አንተም እንዳልከው አቢይ በወያኔ ላይ የሚያሳያቸው ባህሪያትን የሚነዱት ፍላጎቶች ምንድን ናቸው ብለን ስንጠይቅ ቢያንስ የሚከተሉትን እናገኛለን።
አንድ፣
የጎሳ አይዲዮሎጂ አንድነትና ኦሮሞ ለወያኔ ያለበት ዉለታ ፤ ኦሮሞን በክልል ቀርጾ፣ የራሱን መንግስት ሰጥቶ እስከ ኦሮሙማ የኢትዮጵያ ገዢነት ያበቃ ወያኔ ነው ። ብዙ ብዙ ኦሮሞች ይህን ሃቅ ያውቃሉ ። ስለዚህ ዛሬ ላይ በስልጣናና ወያኔ ለኦሮሞ ያለው ንቀትና በ27 አመቱ ኦነግን ማሰቅየት ሳቢያ ተጣሉ እንጂ አቢይ ለትህነግ ዉለታ አለበት ።
ሁለተት፣
የጎሳ ሃይል ሚዛን (ethnic balance of power) ትያቄ፤ ኦርሙማ ለያዘው አላማ ዋና መሰናክል አድርጎ የሚያየው አማራ እንጂ ትግሬ አይደለም። ምናልባት ሱማሌን በትንሹ ይፈሩ ይሆናል ። ስለዚህ ልክ እንዳልከው እንሱ ነፍጠኛ የሚሉትን የኢትዮጵያ ሃይል ቅንጮ አድርገው ባይነ ቁራኛ የሚጠብቁት አማራ ስለሆነ ይህን ፍርሃት የሚመዝንላቸው ላይ ያለው ትግሬ ነው ። እኛ ሸዋ ያለነው ከወዲሁ ትንሹ ነፍጠኛ ተብለን ታፍነናል፣ አዲስ አበቤን ጨምሮ ። ደቡብን ሲስተማቲካሊ አፈራርሠውታል።
ሶስት፣
እንዳልከው እዚም እዛም በኦሮሞ ተረኛነት ጸረ ኦርቶዶክስ አቋማቸው ሳቢያ ውስጥ ውስጥ የሚንተከተክ ሪዘንትመንት አለ ። አቢይ ስራዬ ብሎ ላይን በሚታዩ ፊዚካ መሻሻሎች (የከተማ ገጽታ፣ እርሻ፣ ኢኮሎጂና ቱሪዝም) ይህን ሪዘንትመንት ለማደብዘዝ ቢጥርም ሪዘንትምንቱ የኦሮሞ ኤሊቶችን ኮንፊደንስ እንደ ብል እየበላው ነው። በመሆኑም ወደ እርግተኛው የጎሳ ተባባሪ ወደ ወያኔ ማጋደልና ለትህነግ ኮንሴሽን ወደ መስጠት ዞሮዋል ።
አራት ፣ ይህ ሁሉ ሲደመር ያቢይና ኦሮሙማ ዋና ጠላት የዜግነት ፖለቲካና የኢትዮጵያ ናሽናሊዝም እንጂ የትግሬዎች የጎሳ ስልጣን ቅርጫ አይደለም ።
ይህ ነው እየታየ ያለው !
Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል
በቃ የሚሆነው ይህ ነው ! አንዱ የትህነግ ክንፍ ዉጊያ ይቀጥላል፣ አንዱ ክንፍ አቢይ ውስጥ ገብቶ ከውስጥ ይሰራል ! እስታንዳርድ ፕሮሲጀር!
-
- Member+
- Posts: 9539
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል
የዓድዋ ተወላጅ ጁንታ ዎገኖቼ ኡዚህ መረጃ ፎሩም ተቀምጠው ሃምበርገር ኡየጎመጡና ውስኪ ኡየተጎነጩ የሚያካሂዱትን የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ኡኮ ህቡዕ ጦርነት ነው። ሙንም አዲስ ነገር አይሞጣም። መዋሸት ተፈጥሮአቸው ስለሆነ መዋሸትን ይቀጥሉበታል።

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል
በቃ አምባሳደር ዳዊትሺን ያለው ልክ ያልኩትን ነው ! ለምንድን ነው አቢይና ትህነግ የተስምሙት?
አንድ፣ ትህነግ በዉጊያው ስለተሸነፈና ሙሉ በሙል ከመቀሌ ከመባረሩ በፊት አንድ ነገር ማድረግ ስላለበት!
ሁለት፣ አቢይ ምንም እምኳ ዉጊያውን ቢያሸንፍ ትህነግ ወደ ጎሬላ ዉጊያ ስለሚገባና ጦርነቱ ስለማይቆም!
ይህን ደጋግሜ ስል የነበረው !
ለዚህም ነው በዚህ ድርድር ተሸናፊ እንጂ አሸናፊ የለም ያልኩት!
ለዚህም ነው ተዋግተው ተዋግተው ዉጊያ አቆሙ የሚለውን ዚቅ ያመጣሁት!
ዴቪድ ሺን ያረጋገጠው ይህን ፋክት ነው !
አንድ፣ ትህነግ በዉጊያው ስለተሸነፈና ሙሉ በሙል ከመቀሌ ከመባረሩ በፊት አንድ ነገር ማድረግ ስላለበት!
ሁለት፣ አቢይ ምንም እምኳ ዉጊያውን ቢያሸንፍ ትህነግ ወደ ጎሬላ ዉጊያ ስለሚገባና ጦርነቱ ስለማይቆም!
ይህን ደጋግሜ ስል የነበረው !
ለዚህም ነው በዚህ ድርድር ተሸናፊ እንጂ አሸናፊ የለም ያልኩት!
ለዚህም ነው ተዋግተው ተዋግተው ዉጊያ አቆሙ የሚለውን ዚቅ ያመጣሁት!
ዴቪድ ሺን ያረጋገጠው ይህን ፋክት ነው !
Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል
ኣንድ፡
ኣንተ ውጭ ኣገር በሰላም ኑሮህን እየመራህ ነው፡ እንደፈለግክ ትበላለህ፣ እንደፈለግህ ትጠጣለህ፣ ባሻህ ትተኛለህ፣ የጥይት ድምጽ ኣትሰማም፣ ከታመምክ የፈለግከውን ህክምና ታገኛለህ፣ ልጆችህና ሚስትህ ሁልግዜ ካንተጋር ናቸው፣ ትምርት ቤት ይመላለሳሉ፣ ኣቅፈሃቸው ትተኛለህ፣ ከነሱ ጋር ታወጋለህ፣ ትስቃለህ፣ ኣትረበሽም፣ ወደ ስራህ በሰላም ሄደህ በሰላም ትመለሳለህ፣ ሌላም ሌላም። ባጭሩ የጦርነት ችግር ኣንተን ምንህም ኣይደለም!
ሁለት
በኣንጻሩ ኣገርውስጥ ያሉት በሁሉም የጦርነት ገፈጥ ሁልግዜ ላያቸው ላይ እያንዣበበ ነው። ሞት፣ ስንክልና፣ ራብ፣ የጤና ችግር፣ የቤተሰብ መበታተን፣ የትምህርትቤት መሰናከል፣ ስራ የለም፣ ገንዘብ የለም፣ የሚበላ የለም፣ መድሃኒት የለም፣ ሰላም የለም፣ በሰላም መውጣት የለም መግባት የለም፣ ሁሌም በፍርሃት ውስጥ ናቸው።
ሶስት፡
የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ የትግራይ ኣንተ ያለህበትን ሁኔታ ናፍቛቸዋል። ሰላም! በቃ ሰላም! ኣንተ ማን ሆነህ ነው እዛ ማዶ ሆነህ "ኣይ ዕጥቅ መፈታት የለበትም፣ የጎሪላን ሽብር ንቅናቄ መጀመር ኣለበት" የምትለው። የትግራይ ህዝብ በሰላም ይኑርበት! የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም ይኑርበት! የኣፍሪቃ ቀንድ በሰላም ይኑርበት! ጦርነት መስበቅ ይብቓ!
ኣራት፡
ጦረነቱ ለምን ተጀመረ? ማንስ ጀመረው? ለምን ዓላማ (መቼስ ህገ-መንግስቱ ተጣሰ ብቻ እንዳትለኝ!)? እናስ ሰው እንደዚህ እስጊረግፍ ድረስ ኣስፈላጊ ነበር ወይ? ህወሃት የትግራይን ህዝብ ኣደናግሮ ዲያስፖራንም ኣደናግሮ ሲሮን ኖሯል፡ የራሳቸውን ህይወት ለማትረፍ ብትግራይ ህዝብ ሸቕጠዋል። ህገ-መንግስት ተጣሰ፣ ጂኖሳይድ፣ ሴቶቻችንና እናቶቻችን ተደፈሩ፣ ረሃብ እንደ መሳርያ፣ ክባን ዕጽዋን እያለ ህዝቡን Brainwash ኣድርገውታል። እስኪ ማን ይሙት ሰፊው የትግራይ ህዝብን (ካንተ ጀምረህ) ምንድነው ህገ-መንግስት? የትኛው ነው የተጣሰው? ብለህ ጠይቀው። በጣም ያሳፍራል! ጂኖሳይድ, ማነው ያደረገው? የት ነው የተደረገው? በእውነት ከተባለ ተደርጓል ከተባለ (ውጊያ ውስጥ ከሞተ ሰው ኣንጻር ሲታይ) ጂኖሳይዱ ህወሃት ነው ያደረገው! ያልታጠቀን ህዝብ ከፊት ኣክትቶ የታጠቐው ደሞ ከኋላ ኣክትቶ ወደ ውጊያው የሚገባው ህወሃት ነው(ስልት መሆኑ ነው) እንዴት ህዝብህን የጥይት ማብረጃ እና ማስጨረሻ ታደርገዋለህ? ጂኖሳይድ እያለ ብደም የተነከረ የሲቪሎችን ልብስ እና ገመድ ላይ የተንጠለጠለ ጫማዎችን ብሜዲያው ያሳይሃል! ቆይ እስኪ የቲዲኤፍ ሰራዊት ደንበኛ የወትሃደራዊ ልብስና ጫማ ነበር ይለብስ የነበረው ብለህ መጠየቕ ኣቃተህ? በትግራይ ህዝብ (በሃገር ውስጥ ያሉና ዲያስፖራው) ሲቀለድ ቆይቷል። ራሱ እያደረገው ሌላ ላይ ማላከክ ነው!
ኣምስት፡
የመጨረሻው ቀልድ ደሞ የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ ብኋላ፣ ህውሃት ከተፈረጀበት ከኣሸባሪነት ሲፋቅና ኣንገቱን ካዳነ በኋላ "ህገ-መንግስቱን ኣስከበርን፣ ከመጀመሪያውም ህገ መንግስቱ ይከበር ነው የትግራይ ህዝብ ያለው" ብሎ ማሾፍ ጀምሯል። ውይ በሞቴ
በመጨረሻ! የምትጠይቀው ጥያቄ (በተለይ በቁጥር ኣራት ላይ ተዘርዝሮ ያለውን) ካለህ ህወሃትን ጠይቅ። ከዚህ ባለፈ ግን የዚ ከባቢ ህዝብ ጦርነት ኣንገሽግሾናል፡ በሰላም እንኑርበት!

The two faces of Tigray: sanity vs. madness!
Horus wrote: ↑09 Nov 2022, 02:19በቃ አምባሳደር ዳዊትሺን ያለው ልክ ያልኩትን ነው ! ለምንድን ነው አቢይና ትህነግ የተስምሙት?
አንድ፣ ትህነግ በዉጊያው ስለተሸነፈና ሙሉ በሙል ከመቀሌ ከመባረሩ በፊት አንድ ነገር ማድረግ ስላለበት!
ሁለት፣ አቢይ ምንም እምኳ ዉጊያውን ቢያሸንፍ ትህነግ ወደ ጎሬላ ዉጊያ ስለሚገባና ጦርነቱ ስለማይቆም!
ይህን ደጋግሜ ስል የነበረው !
ለዚህም ነው በዚህ ድርድር ተሸናፊ እንጂ አሸናፊ የለም ያልኩት!
ለዚህም ነው ተዋግተው ተዋግተው ዉጊያ አቆሙ የሚለውን ዚቅ ያመጣሁት!
ዴቪድ ሺን ያረጋገጠው ይህን ፋክት ነው !
Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል
የፖለቲካ ችግር እስካልተፈታ ድረስ የጦርነት ችግር ይቀጥላል፣ መልኩን እየቀያየረ! ትግሬ የጎሬላ ጦርነት አድርጎ ምን ማሳካት እንደ ሚችል ማንም ባያውቅም የሆነ ጎሬላ ጦረነት ማድረጉ አይቀሬ ነው !!! You can't teach an old dog a new trick !!!
Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል
ይልቅስ ጥምር ጦሩን ምከሩ፤ ዉጊያውን አሳልጠው መቀጠልና ትህነግ ስንዴና መድሃኒት እንዳይሰርቅ ማድረግ ላይ መጠመድ አለበት ። ቀጥሎ ደሞ የትህነግ አባላትን እያሰር አዲሳባ ቃሊቲ ማምጣት የግድ ይላል ። ዉጊያው ወደፊት ቀጥሎ ጦርነቱ ወደ ፖለቲካ ሳይለወጥ በትግሬ ውስጥ መፍትሄ አይኖርም!
Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል
አቢይ አህመድ የሆረስን ምክር ቢሰማ ከስንት ኤምባራሲንግ ስህተቶች ይድን ነበር! ስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች ሁሉ ችግር ያ ነው። ባለስልጣን መሆን ትክክል አንድን ነገር ማወቅ ይመስላቸዋል ። እንዲያ አንድ ሰው ባለስልጣን በሆነ ልክ ትክክለኛ ውሳኔ የመወሰን ችሎታው በዚያልክ ይቀንሳል። Power and correctness are inversely related!