Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34611
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Horus » 31 Oct 2022, 14:00

አዋጅ አዋጅ ጆሮ ያለው ይስማ! ትህነግ ትጥቅ ፈትቶ አይፈርስም፤ አጀረጃጀቱን ይለውጣል!

የኢትዮጵያ መንግስት ትግሬን ከተቆጣጠረ በኋላና የትግሬ ጦር መደበኛ ዉጊያ ማድረግ የማይችልበት ቁመና ላይ ከወረደ በኋላ ትህነግ ምን ይሆናል?

ይህን ጥያቄ በትክክል አለመመለስ ግዙፍ ስህተት ነው።

ይህ ሁሉ የተበሳጨ ወያኔ ትግሬ በቅጽበት ረጭ ጸጥ ብሎ ወደ ቤቱ ተመልሶ ሰላማዊ ኑሮ ይጀምራል የሚል አመለካከት ያለው የፖለቲካም ሆነ ወታደራዊ ሰው ገዋ መሆን አለበት ።

በእኔ ሆረስ ግምት ከዛሬ ጀምሮ ትህነግ ቢያንስ የሚከተሉትን እያደረገ ነው ያለው ።

አንድ፣
ከዛሬ ጀምሮ ትህነግ የህቡዕ አንደርግራዉንድ ድርጅት ይሆናል ፤ ዛሬም ቢሆን የህቡዕ እስትራክቸር ያለው ይመስለኛል ። ስለሆነም ያን እስትራክቸር አሁን አክቲቬት ያደርጋል።

ሁለት፣
አሁን ላይ ያሉትን የጦር መሳሪያዎች ግዙፍና በቀላሉ ማንቀሳቀስ የማቻሉትን በመተው የቀረው የጦር መሳሪያውና የሎጂስቲክ ቁሳቁሶችን ሁሉ በመላ ትግሬ ተራሮች ውስጥ ቆፍሮ መቅበርና መደበቅ ይጀምራል፤ ይደብቃል።

ሶስት፣
ለረጅም የጎሬላ ጦርነት ብቁ ናቸው የሚላቸውን የሰው ሃይሉን በ 1 X5፣ 1X7 ወይም 1X10 እያደረገ ያደራጃል። የተራዘመው የድርድር ግዜ ለዚህ መጠቀሚያ ነው የሚያውለው ። እነዚህ የጎሬላ ዩኒቶች ለግዜው ሲቪል መስለው ከሕዝብ እንዲደባለቁ ያደርጋል ። ማለትም sleeping ጎሬላ ዩኒት ሆነው ቁጭ ይላሉ ።

አራት፣
በተመሳሳይ በሲቪል የፖለቲካ ፓርቲ በተላይም በትግራይ ብልጽግና ውስጥ ሰርጎ ኢንፊልትሬት የሚያደርግ የትህነግ ህቡዕ 1X5 እስትራክቸር ይዘረጋል፤ በመሰረቱ አሁን አሉ። ግን አዲሱን ፒፒ ለመጥለፍ በሚያመች እስትራክቸር ይዋቀራሉ ። የዚህ የሲቪል ህቡዕ ትህነግ አደረጃጀት አላማው ያቢይ አህመድ የትግራይ ብልጽግናን ሳቦታጅ ለማድረግ ብቻ ሳይሆን እራሱን ያቢይን ፓርቲ በመጥለፍ የትግራይን አስተዳደር ለመጥለፍ (ቴኮቨር ለማድረግ) ነው ።

አምስት፣
በዚህና ተመሳሳይ አደረጃጀትና ብልሃቶች አማካይነት ትህነግ በምስጢር የሚገዛ ሁለተኛ መንግስት ሆኖ በትግሬ ውስጥ ለመቀጠልና አልፎም በቀረው ኢትዮጵያ ተመሳሳይ የህቡዕ ስራዎችን መስራቱን ይቀጥላል ።

ስድስት፣
በዚህ መልክ ከቻለ በሰላም፣ ካልሆነ በጎሬላ ዉጊያ፣ ያ ካልሆነ በሽብር (ቴረሪስት) ጥቃት ሕይወቱን ለማራዘም እየተዘጋጀ ነው ።

ትህነግ በድርድር ምንም ጥቅም እንደ ማያገኝ አይደልም አንድ የትግሬ ሰው፣ ማንኛውም አበሻ የሚያውቀው ሃቅ ነው !

እንግዲህ የሰማይ ስባሪ የሚያክለው ግዙፉ ጥያቄ ከዚህ በላይ ላሳየሁት እጅግ ሪያሊስቲክ ሴናሪዮ የኢትዮጵያ መንግስት እና ባለድርሻ አካላት ሁሉ ምን ምላሽና መፍትሄ እያዘጋጁ ነው የሚለው ነው ።

ሆረስ ካህነአተን ነኝ

Horus
Senior Member+
Posts: 34611
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Horus » 31 Oct 2022, 14:15

ትህነግ መልኩን ይለውጣል እንጂ ትጥቁን አይፈታም፣ አይፈርስምም! ወደፊትም በጦርና ሃይል ብቻ ነው የሚጠፋው!

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Sam Ebalalehu » 31 Oct 2022, 14:35

ስለ ትጥቁን ይፈታል አይፈታም እስማማለሁ አይፈታም በሚለው። ግን የትጥቅ ትግል ይጀምራል የሚለው አይዋጥልኝም። ድሮ ህወሓት ትጥቅ ትግል ሲጀምር ጎረቤት ወዳጆች ነበሩት። ዋናው የኤርትራ ነፃ አውጭ ድርጅት ነው። ዛሪ ህወሓት በዓለም ላይ ዋናው ጠላቴ የሚለው ኢሳያስን ነው። ሱዳን የተጫወተችውን ሚና መናቅ አይቻልም። ዛሪ ሱዳንን እንደቀድሞው መጠቀም አይቻልም። አንድ የሱዳን ህዝብ ሰልችቶታል። ሁለት ሱዳን ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የ ኢኮኖሚ ትስስር ይኖራታል። ለምሳሌ የኤሌትሪክ ሀይል ሽያጭን ማንሳት ይቻላል። የትግራይ አዲሱ ትውልድ እንደ ሀላፊ የፓለቲካ ደንቆሮ ነው ብሎ ማሰብ ትክክል አይደለም። ተራራውን ያንቀጠቀጠው ትውልድ በሚል ትርክት እንደተሸወዱ አውቀውታል።
በእኔ እምነት ህወሓት ዘላለማዊ እንቅልፍ በቅርቡ ይወስዳል።

Abere
Senior Member
Posts: 12931
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Abere » 31 Oct 2022, 14:37

ሆረስ፤

__የጠቀስካቸው ነጥቦች (scenarios) ዋጋ ያላቸው እውነቶች ሊሆኑ የሚችሉ ናቸው። They are very plausible. እያንዳንዳቸው ነጥቦች ለመመለስ እንደ እኔ ትህነግ- ወያኔ ማን ነው የሚለውን ቀዳሚ ሊረዳ ይችላል ባይ ነኝ፡ ይህ ትህነግ-ወያኔ ድርጅት ነው ወይስ የትግራይ ህዝባዊ አመለካከት እና ባህል ነው? እኔ ትህነግ እና ትግሬን ለይቸ ማየት ካቆምኩ እጅግ ሰነባብቻለሁ። ከዚህ አንጻር በአንድም ይሁን በሌላ መልኩ ትህነግ ቢፈልግ ስሙን ቀይሮ ብቅ ይላል።የወያኔ ትህነግ ባህል በተለይም ለ27 አመታት ትግሬ ምርጥምርጡን እየተቸረው እና አለቅጥ የጋሸብ ስነ-ልቦና ተሰጥቶት የኖረ ህዝብ ስለነበር ይህ በቀላሉ ከእያንዳንዱ ትግሬ ጭንቅላት የሚጠፋ አይሆንም። It will have lasting lingering effect. እንደ ድርጅት ሽንፈት ሳይሆን እንደ ህዝባዊ ወይም የትግሬ ሽንፈት አድርገው ይወስዱታል።ይህን ደግሞ በቀላሉ ልናየው የምንችል ጉዳይ ነው። ለምሳሌ የኮረም እና አላማጣ ህዝብ በዕልልታ እና ደስታ ጥምር ሃይሉን በትዕይንተ ሰልፍ እያመሰገነ እናያለን።ይህ በትግራይ ከተሞች ሊሆን ይችላል? በፍጹም! እነ ሽሬ፥ አክሱም፥አድዋ ነጻ ወጥተዋል። እነኝህ ኗሪዎች ደስታ ሳይሆን ወያኔ በመሸነፉ ሀዘን ላይ ናቸው። አሁን ማንን እየጠበቁ ይመስልሃል? በመንግስት የሚሾም የትግሬ ፓለቲካ ድርጅት ለምሳሌ ትግሬ ብልጽግና ወይም ጥምር የትግሬ ተቃዋሚ ፓርቲዎች። ከዚያ በኋላ የወያኔ ስራዎች እንደ ገና የሚጀመሩት።

__ሌላው ደግሞ ወያኔ የማይጠፋበት ምክንያት አለ። እርሱም የኦሮሞ ብልጽግና ወያኔ በፍጹም እንድጠፋ አይፈልግም። ከዲፕሎማሲያዊ ድርማ ውጭ ለምን ይመስልሃል መንግስት እያሸነፈ ባለበት ስራ ፈትቶ ደቡብ አፍሪካ የተቀመጠው? እንደ ምንም የቆሳሰለ የደከመ እና የተሳነው ወያኔ እንድ ኖር ይፈለጋል - ለጎሳው ፌደሬሽን እና ኢ-ሀገመንግስት አብሮ አሯሯጭ (pace maker) ይፈለጋል። ለዚህ ደግሞ ትግሬ ብቻ እንጅ ማንም አይፈልገውም። የጎሳ ፌደሬሽን እንድወድም የኢትዮጵያ ህዝብ ይፈልጋል። በመሰረቱ ለትግሬ ከዚህ በኋላ የጎሳ ፌደሬሽን ይጎዳዋል እንጅ ምንም አይጠቅመውም።

___ለጊዜው አንጻራዊ ሰላም የመኖር ዕድል ሊኖር ይችላል። ስንት ጊዜ እንደሚቆይ ግን መገመት አስቸጋሪ ይሆናል። ሌላው የግጭት አዙሪት ኡደት ሊጀምር ይችላል። ምክንያቱም የትግሬ እና ኦነግ ክልል እና ህገ-መንግስት እስካልተቀየረ ድረስ ትግሬም አያርፍም ተረኛ ኦነግ ዙርያ መልስ ኢትዮጵያን ይበጠብጣል። በዚህ ምክንያት ኢትዮጵያዊያን የምሬት ትግል እና ለውጥ ውስጥ ይገባሉ። ምንጊዜም እንደምንለው ትግሬ ማፋቁን የሚያቆመው ወያኔን በመደምሰሱ ሳይሆን የሞነጫጨረው የደደቢ ህግ እና ውሽልሽል የጎሳ ፌደሬሽኑ ሲፈራርስ ነው። ከዚያ በኋላ በምኑ ይጣላል። The problem is Abiy Ahmed is still talking about the sh!t ደደቢት ህገመንግስት. We know that is pure monkey business. :P

Cigar
Senior Member
Posts: 12276
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Cigar » 31 Oct 2022, 14:50

Woyane aka tplf is dead as door nail.
It is incapable to conduct gorilla warfare confined inside tigray. The pre 1991 so called gorilla fight of woyane was just a name. For 17 years it was hiding inside Eritrea protected by Shaebia.
Mengistu had no troops or armaments in side tigray, as he clearly said that tplf was a garbage which came riding EPLF’s flood.
So the Eritrean holes which tplf was hiding are sealed by the dead agame rag tag rats corpses.
There is no way that it will conduct any kind of war being inside the cursed land tigray.

Misraq
Senior Member
Posts: 14364
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Misraq » 31 Oct 2022, 14:51

The solution is to deport all agames from all over the country. Mengistu made a huge mistake letting this leeches roam around the country jeopardizing the nations future. If you deport all agames to their promised land, they won't do any harm.

ለማኝ መስለው እየገቡ ነው የሚያስመቱን (on how TPLF uses agames to pass valuable information). Now you know on why Eritreans deported all agame in 1991 and 1992. they counted all the way to 3 generation to weed out any agame sympathizer. You don't do that, you pay the price

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11825
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by DefendTheTruth » 31 Oct 2022, 15:11

ኦኬዬ፣ አቦ ሆረስ፣
አንድ አባባል አለ፣ ከወደቁ ቧሃላ መንፈረገጥ ለመላለጥ፣ እንግልዚኛ ተናጋሪዎች ይህንን ሀሳብ ደሜጅ መንጅመንት ይሉታል። In a nutshell it simply dictates, once it is clear you have lost, then try to minimize the damage of the lose.

Tigreans can keep fighting but then they have to ask themselves the critical question "but for what?"

People are rational creatures, they base their decision to act or not to act on some sort of rationally founded reason.

Once they have decided to fight, which I doubt they will, then they have to ansewer the question of how to lead the fight and make it viable?

For something that is not viable no one is going to pledge to fight for a single day, simply because that is not rational.

Guerrilla warfare is coming out of age, has been outdated and there is not much a perspective in this regard.

So, the how question can't be adequately addressed to convince people and bring them to the side of fighting on. It will be near to impossible but with some sort of manipulation from outside and inside it might be initiated but will be very much costly. It can be dropped afterwards on the absis of cost-benefit analysis.

This is all with regard to the means (how).

Before the question of means comes the question of why (which cause)?

Tigray is enslaved? That will be even a more daunting task to sell to the people and bring them to the side of fighting on. One of the wrongly used tool and pretext to sell such a narrative has been the living condition of the people on the ground and generally lack of perspective. The Tigrean youth will going to pause and ask itself what it gained from engaging itself in the destructive war of over 2 years in comparison to its counterparts in the other regions of the nation. Many in the other regions are going to have their own tractors and beuatiful houses by making themselves more and more productive, while the Tigrean youth will going to lag behind in this regard.

The other cover-up tool used as propaganda and mobilize the youth at their very early and formative ages is telling them you are being ruled by someone from outside. This will not going to happen in the current set-up in the country. If Goitom is removed from and Hailom is named to the office, the youth has no tangible reason to get manipulated that easily. It is not going to work. Tigray remains a self-ruling entity, like the rest of the regions in the country.

The prudent and most likely viable rational decision is to end this fight at the earliest opportune time and use the chance to reintegrate with the rest of the family in the nation.

TPLF (and its masters) might have a reason to keep on fighting and risk more damages, but the people of Tigray don't have any.

Guerrila is not sustainable without the people and the current technological setups are not much helpful for such an engagement.

Abere
Senior Member
Posts: 12931
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Abere » 31 Oct 2022, 15:33

The bases of political movements in Ethiopia has been the illiterate peasant. This is most exploited by TPLF. The concept of rationality, which is more of the economic concept of consumers behavior, is less applicable in a rudimentary and predominantly illiterates peasant economy/society. Rhetoric very much charges and dictates the behavior of such type society. If rationality governs the behavior and actions of Oromos in Wollega why on earth an Oromo attacked or slaughtered his/her next neighbor and loot his/her neighbors life time earning? Even the so called urban centers are just like big rural villages, why did the Burayo Oromo slaughtered their Gamo neighbors and looted their house furniture? What kind of rational behavior explains this? This is not what a rational human being and human society did, but it happened. The reason is clear, it is easy to deceive an illiterate and less sophisticate society to do every crazy things. There is no guarantee Tigres will easily quit their behavior of Woyanenet. It is like giving up a drug addiction. It will take time and requires a big shock - and that big shock is demolishing ethnic apartheid/tribal federation.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11825
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by DefendTheTruth » 31 Oct 2022, 15:45

Abere wrote:
31 Oct 2022, 15:33
It will take time and requires a big shock - and that big shock is demolishing ethnic apartheid/tribal federation. [/size]
When I read this sentence for the some reason the image of Adolf Hitler came to my mind, I can't say the reason so easily.

Abere
Senior Member
Posts: 12931
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Abere » 31 Oct 2022, 16:50

Exactly, ethnic apartheid is the philosophy of Adolph Hitler. This evil scheme was carried out by cleansing others and where groups of the victim are tortured, harassed and put in concentration camps and burnt alive. This happened in Ethiopia exactly in the so-called fake Oromia apartheid region. You to have call a spade a spade. Few years back, many concerned Ethiopians were fearing the coming of Rwanda style genocide, indicating the end of tribal federation is genocide. That fear happened more or less in Ethiopia, intuitive guess may put more than million Ethiopians were killed. The 30 years dirt OLF and TPLF dumped and imposed on innocent Ethiopians certainly needs a big shock like a dynamites explosion that levels off a huge mountain hill. The ethnic/tribal federation mountain of dirt's of hate, discriminations, genocide , displacement, injustice needs real big shocks to levels it off and on the debris of which normal society shall be built.

DefendTheTruth wrote:
31 Oct 2022, 15:45
Abere wrote:
31 Oct 2022, 15:33
It will take time and requires a big shock - and that big shock is demolishing ethnic apartheid/tribal federation. [/size]
When I read this sentence for the some reason the image of Adolf Hitler came to my mind, I can't say the reason so easily.

Selam/
Senior Member
Posts: 14381
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Selam/ » 31 Oct 2022, 20:49

ምንም ጥያቄ የለውም፤ ክፋት አይጠፋም!!!

በአቧራ ላይ ሲንደባለሉ የከረሙት ጃርት ወያኔዎችና ኢትዮዽያ ብትፈርስ ይሻለናል በሌላ ብሄር ከምንገዛ የሚሉ ቅቅናሞች እንደጉም ተነው አይጠፉም። ግን ህዝባችን እንደድሮው ሞኝ አደለም። አንተ ነድፈህ የጠቆምካቸው ምክርም ይሁን ሰይጣን ሹክ ያላቸው፣ ይጋጋጣሉ እንጂ የትም አይደርሱም፣

Horus wrote:
31 Oct 2022, 14:00
አዋጅ አዋጅ ጆሮ ያለው ይስማ! ትህነግ ትጥቅ ፈትቶ አይፈርስም፤ አጀረጃጀቱን ይለውጣል!

የኢትዮጵያ መንግስት ትግሬን ከተቆጣጠረ በኋላና የትግሬ ጦር መደበኛ ዉጊያ ማድረግ የማይችልበት ቁመና ላይ ከወረደ በኋላ ትህነግ ምን ይሆናል?

ይህን ጥያቄ በትክክል አለመመለስ ግዙፍ ስህተት ነው።

ይህ ሁሉ የተበሳጨ ወያኔ ትግሬ በቅጽበት ረጭ ጸጥ ብሎ ወደ ቤቱ ተመልሶ ሰላማዊ ኑሮ ይጀምራል የሚል አመለካከት ያለው የፖለቲካም ሆነ ወታደራዊ ሰው ገዋ መሆን አለበት ።

በእኔ ሆረስ ግምት ከዛሬ ጀምሮ ትህነግ ቢያንስ የሚከተሉትን እያደረገ ነው ያለው ።

አንድ፣
ከዛሬ ጀምሮ ትህነግ የህቡዕ አንደርግራዉንድ ድርጅት ይሆናል ፤ ዛሬም ቢሆን የህቡዕ እስትራክቸር ያለው ይመስለኛል ። ስለሆነም ያን እስትራክቸር አሁን አክቲቬት ያደርጋል።

ሁለት፣
አሁን ላይ ያሉትን የጦር መሳሪያዎች ግዙፍና በቀላሉ ማንቀሳቀስ የማቻሉትን በመተው የቀረው የጦር መሳሪያውና የሎጂስቲክ ቁሳቁሶችን ሁሉ በመላ ትግሬ ተራሮች ውስጥ ቆፍሮ መቅበርና መደበቅ ይጀምራል፤ ይደብቃል።

ሶስት፣
ለረጅም የጎሬላ ጦርነት ብቁ ናቸው የሚላቸውን የሰው ሃይሉን በ 1 X5፣ 1X7 ወይም 1X10 እያደረገ ያደራጃል። የተራዘመው የድርድር ግዜ ለዚህ መጠቀሚያ ነው የሚያውለው ። እነዚህ የጎሬላ ዩኒቶች ለግዜው ሲቪል መስለው ከሕዝብ እንዲደባለቁ ያደርጋል ። ማለትም sleeping ጎሬላ ዩኒት ሆነው ቁጭ ይላሉ ።

አራት፣
በተመሳሳይ በሲቪል የፖለቲካ ፓርቲ በተላይም በትግራይ ብልጽግና ውስጥ ሰርጎ ኢንፊልትሬት የሚያደርግ የትህነግ ህቡዕ 1X5 እስትራክቸር ይዘረጋል፤ በመሰረቱ አሁን አሉ። ግን አዲሱን ፒፒ ለመጥለፍ በሚያመች እስትራክቸር ይዋቀራሉ ። የዚህ የሲቪል ህቡዕ ትህነግ አደረጃጀት አላማው ያቢይ አህመድ የትግራይ ብልጽግናን ሳቦታጅ ለማድረግ ብቻ ሳይሆን እራሱን ያቢይን ፓርቲ በመጥለፍ የትግራይን አስተዳደር ለመጥለፍ (ቴኮቨር ለማድረግ) ነው ።

አምስት፣
በዚህና ተመሳሳይ አደረጃጀትና ብልሃቶች አማካይነት ትህነግ በምስጢር የሚገዛ ሁለተኛ መንግስት ሆኖ በትግሬ ውስጥ ለመቀጠልና አልፎም በቀረው ኢትዮጵያ ተመሳሳይ የህቡዕ ስራዎችን መስራቱን ይቀጥላል ።

ስድስት፣
በዚህ መልክ ከቻለ በሰላም፣ ካልሆነ በጎሬላ ዉጊያ፣ ያ ካልሆነ በሽብር (ቴረሪስት) ጥቃት ሕይወቱን ለማራዘም እየተዘጋጀ ነው ።

ትህነግ በድርድር ምንም ጥቅም እንደ ማያገኝ አይደልም አንድ የትግሬ ሰው፣ ማንኛውም አበሻ የሚያውቀው ሃቅ ነው !

እንግዲህ የሰማይ ስባሪ የሚያክለው ግዙፉ ጥያቄ ከዚህ በላይ ላሳየሁት እጅግ ሪያሊስቲክ ሴናሪዮ የኢትዮጵያ መንግስት እና ባለድርሻ አካላት ሁሉ ምን ምላሽና መፍትሄ እያዘጋጁ ነው የሚለው ነው ።

ሆረስ ካህነአተን ነኝ

Horus
Senior Member+
Posts: 34611
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Horus » 31 Oct 2022, 21:09

አበረ፣
ይህው የተለያዩ የፎረሙ አባላት ሁሉም የራሳቸው አተያየት ይዘዋል ፤ ትህነግ ወደፊት ምን ይሆናል? ምን ያደርጋል በሚልው ። አንተ በአስተያየትህ 1ኛ ክፍል ላይ ስለትህነግ ወደፊት እርምጃና የትግሬ ካልቸር ጋር አያይዘህ ያቀረብከው የነገሩ ሁሉ ጭማቂ አጥሚት ፣ኤሰንሡ ነው ። መልኩን ይልወጥ፣ ግዜው ይለያይ እንጂ የትግሬ አመጽና ቀውስ ቀጣይ ነው ። በዚህ ሃሳብ ተመሳሳይ አመለካከት ያለን አንተ፣ ሰላምና እኔ ነን ።

ሳም እባላለሁ ባብዛኛው የኢትዮጵያ መንግስት በሚያደርጋቸው ያገር ውስጥና የጎረቤት ዲፕሎማሲዊች ሳቢያ ትህነግ የተሳካ የጎሬላ ጦርነት ማካሄድ አይችልም ይላል ። ያ የተለየ ጉዳይ ነው ። ትህነግ አዲስ የጎሬላ ዉጊያ ቢጀምር ኢትዮጵያና ኤርትራ እንዴት ይመክታሉ የሚለው ሌላ እራሱን የቻለ ሰፊ ጉዳይ ነው ። ትክክል ነው አቢይና ኢሳያስ በሶ አልጨበጡም። እኔ ከላይ የጠቅውስኳቸው 6 ነጥቦች ከወዲሁ አቢይ የሚያውቃቸው ናቸው ። ለነሱም መንግስት ሰፊ ምከታ እንደ ሚያዘጋጅ አልጠራጠርም ።

ሙሉ በሙሉ የማልስማማበት ምልከታ ትህነግና ትግሬዎች ራሽናል ፍጡራን ስለሆኑ አስካሁን የደረሰባቸውን መከራ ታሳቢ በማድረግ፣ አሁን ክላሻቸውን ወደ ማረሻ ለውጠው ሰላማዊ ኑሮ ይጀምራሉ የሚለው ነው ጨርሶ የማይዋጥልኝ ። ምንያቱን አበረ ከላይ ቁጭ አድርጎታል ። እሱ ባለው ላይ የሚጨመር ነገር ቢኖር ያሜሪካና የግብጽ ቋሚ የሆነ አቋም ነው ። እሱም እነሱ ኢትዮጵያ ውስጥ ምንግዜም አንድ አገልጋይ ባንዳ ቡድን ፣ አንድ ፕሮክሲ አሽከር ስለሚፈጉ እነሱ ለትህነግ በቀጣይነት ሊሰጡ የሚችሉትን ድጋፍ ከስሌት ማስገባት አለብን ።

Horus
Senior Member+
Posts: 34611
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Horus » 31 Oct 2022, 21:45

DTT,

This is what you wrote: "The other cover-up tool used as propaganda and mobilize the youth at their very early and formative ages is telling them you are being ruled by someone from outside. This will not going to happen in the current set-up in the country. If Goitom is removed from and Hailom is named to the office, the youth has no tangible reason to get manipulated that easily. It is not going to work. Tigray remains a self-ruling entity, like the rest of the regions in the country."

አሁን ተመለስና እኔ እንዴት ትህነግ ይህን የትግሬ ራስ ገዝ አስተዳደርን ጠልፎ እንደሚወስደው የጻፍኩትና አበረ ትህነኛ ትግሬን መለያየት መሰረታዊ ያተያየት ስህተት ነው ከምንለው ጋር አገናዝብ ። ላንተ ክርክር እኛ ቀድመን መልሱን ስጥተንሃል ። ትግሬ በምስለኔ አትገዛም የሚለው ትህነግ ያንን የትግሬ ራስ ገዝ አስተዳደር በአንድ ቀን ጥልፎ በኪሴ እንደ ሚያደርገው ስለሚያውቅ ነው ።

ስለዚህ አቢይ መምከር ከፈለግክ የተሻለ መፍትኬ ወይም ጸረ ትህነግ ምከታ ዘዴ ማመንጨት ይኖርብሃል ። አሁን ያለው ትግሬ እራሱን ስለ ሚገዛ ትሀነኝ ያስወግዳል የሚለው ህልም የገዋ ግምት ብቻ ሳይሆን በፋክት ስህተት ነው።

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Educator » 31 Oct 2022, 22:31

TPLF will always be a winner and survivor as long as the current constitution remains in place. Disarming Woyanes while the constitution allows the right to bare arms for every region is a fake victory. If they disarm now for whatever reason and allow the other regions to keep their weapons intact is another reason for Woyanes to flourish. The only solution towards peace is to suspend the constitution and abolish the current regional structure especially based on language, and bring back the 14 provinces for administrative purpose. Then peace will have a chance to prevail over Ethiopia. But it will be unfortunate for PP and the satan Mamo Killo adminstration as it will be removed with the constitution. It cannot continue as it is also the product of the woyane constitution and its divisive system. It is easier for Mamo killo to destroy Ethiopia than to abandon the woyane constitution which is his only pillar. He will never sacrifice his power or personal need for the sake of Ethiopia. He is satan in a human form. And there are millions of hodam and short memory wutaf nekais to stand with him to continue in the path of destruction.
Horus wrote:
31 Oct 2022, 14:00
አዋጅ አዋጅ ጆሮ ያለው ይስማ! ትህነግ ትጥቅ ፈትቶ አይፈርስም፤ አጀረጃጀቱን ይለውጣል!

የኢትዮጵያ መንግስት ትግሬን ከተቆጣጠረ በኋላና የትግሬ ጦር መደበኛ ዉጊያ ማድረግ የማይችልበት ቁመና ላይ ከወረደ በኋላ ትህነግ ምን ይሆናል?

ይህን ጥያቄ በትክክል አለመመለስ ግዙፍ ስህተት ነው።

ይህ ሁሉ የተበሳጨ ወያኔ ትግሬ በቅጽበት ረጭ ጸጥ ብሎ ወደ ቤቱ ተመልሶ ሰላማዊ ኑሮ ይጀምራል የሚል አመለካከት ያለው የፖለቲካም ሆነ ወታደራዊ ሰው ገዋ መሆን አለበት ።

በእኔ ሆረስ ግምት ከዛሬ ጀምሮ ትህነግ ቢያንስ የሚከተሉትን እያደረገ ነው ያለው ።

አንድ፣
ከዛሬ ጀምሮ ትህነግ የህቡዕ አንደርግራዉንድ ድርጅት ይሆናል ፤ ዛሬም ቢሆን የህቡዕ እስትራክቸር ያለው ይመስለኛል ። ስለሆነም ያን እስትራክቸር አሁን አክቲቬት ያደርጋል።

ሁለት፣
አሁን ላይ ያሉትን የጦር መሳሪያዎች ግዙፍና በቀላሉ ማንቀሳቀስ የማቻሉትን በመተው የቀረው የጦር መሳሪያውና የሎጂስቲክ ቁሳቁሶችን ሁሉ በመላ ትግሬ ተራሮች ውስጥ ቆፍሮ መቅበርና መደበቅ ይጀምራል፤ ይደብቃል።

ሶስት፣
ለረጅም የጎሬላ ጦርነት ብቁ ናቸው የሚላቸውን የሰው ሃይሉን በ 1 X5፣ 1X7 ወይም 1X10 እያደረገ ያደራጃል። የተራዘመው የድርድር ግዜ ለዚህ መጠቀሚያ ነው የሚያውለው ። እነዚህ የጎሬላ ዩኒቶች ለግዜው ሲቪል መስለው ከሕዝብ እንዲደባለቁ ያደርጋል ። ማለትም sleeping ጎሬላ ዩኒት ሆነው ቁጭ ይላሉ ።

አራት፣
በተመሳሳይ በሲቪል የፖለቲካ ፓርቲ በተላይም በትግራይ ብልጽግና ውስጥ ሰርጎ ኢንፊልትሬት የሚያደርግ የትህነግ ህቡዕ 1X5 እስትራክቸር ይዘረጋል፤ በመሰረቱ አሁን አሉ። ግን አዲሱን ፒፒ ለመጥለፍ በሚያመች እስትራክቸር ይዋቀራሉ ። የዚህ የሲቪል ህቡዕ ትህነግ አደረጃጀት አላማው ያቢይ አህመድ የትግራይ ብልጽግናን ሳቦታጅ ለማድረግ ብቻ ሳይሆን እራሱን ያቢይን ፓርቲ በመጥለፍ የትግራይን አስተዳደር ለመጥለፍ (ቴኮቨር ለማድረግ) ነው ።

አምስት፣
በዚህና ተመሳሳይ አደረጃጀትና ብልሃቶች አማካይነት ትህነግ በምስጢር የሚገዛ ሁለተኛ መንግስት ሆኖ በትግሬ ውስጥ ለመቀጠልና አልፎም በቀረው ኢትዮጵያ ተመሳሳይ የህቡዕ ስራዎችን መስራቱን ይቀጥላል ።

ስድስት፣
በዚህ መልክ ከቻለ በሰላም፣ ካልሆነ በጎሬላ ዉጊያ፣ ያ ካልሆነ በሽብር (ቴረሪስት) ጥቃት ሕይወቱን ለማራዘም እየተዘጋጀ ነው ።

ትህነግ በድርድር ምንም ጥቅም እንደ ማያገኝ አይደልም አንድ የትግሬ ሰው፣ ማንኛውም አበሻ የሚያውቀው ሃቅ ነው !

እንግዲህ የሰማይ ስባሪ የሚያክለው ግዙፉ ጥያቄ ከዚህ በላይ ላሳየሁት እጅግ ሪያሊስቲክ ሴናሪዮ የኢትዮጵያ መንግስት እና ባለድርሻ አካላት ሁሉ ምን ምላሽና መፍትሄ እያዘጋጁ ነው የሚለው ነው ።

ሆረስ ካህነአተን ነኝ

Horus
Senior Member+
Posts: 34611
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Horus » 31 Oct 2022, 23:09

Educator wrote:
31 Oct 2022, 22:31

I can't believe that Eduator ze ethioash is writing this! I say Amen to that!

DefendTheTruth - Are you listening?

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11825
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by DefendTheTruth » 01 Nov 2022, 10:45

Horus wrote:
31 Oct 2022, 21:45
DTT,

This is what you wrote: "The other cover-up tool used as propaganda and mobilize the youth at their very early and formative ages is telling them you are being ruled by someone from outside. This will not going to happen in the current set-up in the country. If Goitom is removed from and Hailom is named to the office, the youth has no tangible reason to get manipulated that easily. It is not going to work. Tigray remains a self-ruling entity, like the rest of the regions in the country."

አሁን ተመለስና እኔ እንዴት ትህነግ ይህን የትግሬ ራስ ገዝ አስተዳደርን ጠልፎ እንደሚወስደው የጻፍኩትና አበረ ትህነኛ ትግሬን መለያየት መሰረታዊ ያተያየት ስህተት ነው ከምንለው ጋር አገናዝብ ። ላንተ ክርክር እኛ ቀድመን መልሱን ስጥተንሃል ። ትግሬ በምስለኔ አትገዛም የሚለው ትህነግ ያንን የትግሬ ራስ ገዝ አስተዳደር በአንድ ቀን ጥልፎ በኪሴ እንደ ሚያደርገው ስለሚያውቅ ነው ።

ስለዚህ አቢይ መምከር ከፈለግክ የተሻለ መፍትኬ ወይም ጸረ ትህነግ ምከታ ዘዴ ማመንጨት ይኖርብሃል ። አሁን ያለው ትግሬ እራሱን ስለ ሚገዛ ትሀነኝ ያስወግዳል የሚለው ህልም የገዋ ግምት ብቻ ሳይሆን በፋክት ስህተት ነው።
Well,

it is not an easy task to try to convince someone like you while you are clapping your hands for the likes of Abere, who is ambitioned to create a big-shock to bring the society to his side, and Educator, who is in line with the likes of Tsedale Lemma (?), I forgot her name, the owner of Addis standard, who is in line with the neo-colonialists and advocate of their interference in the internal affairs of sovereign nations like Ethiopia.

In the following video the elderly man said "what we have now is like the distance between sky and the earth to the past (የሰማይ ና የመሬት ያህል ርቀት ነዉ)", in reference to his life conditions of today in comparison to what he had before 2 or so years.

Horus
Senior Member+
Posts: 34611
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Horus » 01 Nov 2022, 11:43

DTT,
ተረኝነት ማለት በሌላ አባባል ዐይን የራሱን ጉድፍ አያይም ማለት ነው ። አንተ ሌት ተቀን ስለ ኦሮሙማ ስልጣን ስትሟገት አበረ ስለአማራ መብት መሟገቱን ትተቻለህ፤ ኤዱኬተርም እንዲሁ ስለትግሬ ሲሟገት ። አበረ የጎሳ ሰርዓት ሙሉ በሙሉ ይፍረስ ነው የሚለው፤ ያ ደሞ የኔ የ50 አመት አቋሜ ነው ። ዛሬ ደሞ ኤዱኬተር ትግሬው ይህ የጎሳ ሴራ ካልፈረሰ ትግሬ ሰላም አያገኝም ባይ ነው ። ዛሬ አንተ ነህ የጎሳና የዘር ፖለቲካ ሰባኪ !!! ያ ተረኛነት ይባላል ፤ ኦሮሞ ትግሬን የተካ ተረኛ ነው !! ይህን ሃቅ መቀበል አለብህ!! እናቶች ሽንኩርት መግዛት ተስኗቸው ያቮካዶ ዛፍ ፎቶ እያሳየህ አትፎግረን!!

ሰዎች ስለ ፖለቲካ ፤ ስለ ነጻነት፣ ስለመብት ሲሟገቱ ስለ ቆጮና ጎመን ታሪክ አትጥቀስ! የተበላ እቁብ ነው ያ ዘዴ! አሜሪካ ይህን ሁሉ ሃብት ያካበተችው ጥቁሮች ባሪያ ሆነው ነው ። ያቮካዶ ዘፍ መብቀል ከጎሳ እና ዘር አገዛዝ ትክክለኛነት ማሳይ ማድረግ የሚሞክር ሰው በውነትም የፖለቲካ ጨዋ አላዋቂ ነው ። እዚያ አትሂድ ኋላ ታፍርበታለህ ! አቮካዶና ስንዴ የሚዘሩት ህዝቦች ናቸው የዘር ፖለቲካ በቃን እያሉ ያሉት!

የጎሳ ሴራ እስካለ ድረስ ትህነግን ከትግሬ ልታጠፋ አትችልም፤ ስልሆነም አቢይ ነገ ከወያኔ ጋር ቁጭ ብሎ ስለጎሳ ኮታ ለሚደራደር ነገር ዛሬ ባርበኘት ስሜት ህዝቡን በትህነግ ላይ መቀስቀስ ነገ የሚያስከትለው ኪሳራ አለ ። ህዝቡን እንደ አሻንጉሊት መጫወቻ ማድረግ ማለት ነው ። አሁን ትግሬዎች እራሳቸው አቢይን የሚታገሉበት አዲስ ዘዴ የጎሳው ሰርዓት እንዲፈርስ ነው ! ስለዚህ አንተ አዲስ መጤ ኤትኖክራት ብትሆንም ወደፊት የሚጠብቅህ ፈተናና ትግል ይህ ነው! ተረኛ ነህና ተራህን ትፈተናለህ ልክ እንደ ወያኔ!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 34611
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Horus » 01 Nov 2022, 12:13

እኔ ሆረስ ትላንት ይህን ጥያቄ ጠይቄ ነበር ፤ የትህነግ ቀጣይ የጎሬላና የህቡዕ አደረጃጀት አስመልክቼ! " እንግዲህ የሰማይ ስባሪ የሚያክለው ግዙፉ ጥያቄ ከዚህ በላይ ላሳየሁት እጅግ ሪያሊስቲክ ሴናሪዮ የኢትዮጵያ መንግስት እና ባለድርሻ አካላት ሁሉ ምን ምላሽና መፍትሄ እያዘጋጁ ነው የሚለው ነው ።"

የዛሬ 4 አመት አቢይ አህመድ ለውጡ ኢህአዴጋዊ ነው ብሎ ነበር። ዛሬ ደቡብ አፍሪካ ያለው ድርድር ትህነግ ይፍረስ የሚል አይደለም፣ ትህነግ ወደ 4 አመት ተመልሶ ስልጣን በኦሮም መያዙን ይቀበል የሚል ነው ። ከላይ ላነሳሁት ጥያቄ መልሱ ያ ነው ። ትህነግ የትግሬ ገዢ ሃይል እስከ ሆነ ድረስ የጎሬላ ጦርነቱ ውስጥ አይገባም ። ስለዚህ ትህነግ ወደ ብልጽግና ተመለስ እየተባለ ነው !!!! ወይስ ይህ አሜሪካና ወያኔን ኮንፊዩዝ እና ኮንቪንስ ለማድረግ የተወረወረ ስልት?

Abere
Senior Member
Posts: 12931
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Abere » 01 Nov 2022, 12:17

መገናኛ ብዙሃን ለፓለቲካ ፍጆታ መዋላቸውን እስካላቆሙ ድረስ ህዝብን ሳይሆን እራሳቸውን እያታለሉ ይኖራሉ። ገዥ ነኝ የሚለው መንግስትም የህዝብ የሆነውን ሁሉ የእራሴ እመርታ እያለ ህዝብ እየበደለ እና መስሎ ለመታየት ከመባዘን መቆጠብ አለበት። የመንግስት አስፈላጊ(essential functions) የሆኑ ግደታዎች እና የአዘቦት ግደታዎች (optional functions) ለያይቶ በማወቅ መንግስታዊ ስራ እና ባህርይ ማሳየት አለበት።

በደርግ ዘመን በሬድዮ/ቲቪ ነጋ ጠባ የይትኖራ አምራቾች ህብረት ስራ ማህበር ይህን ያህል ሚልዮን ኩንታል አመረተ፤ የፎገራ ላም 40 ሊትር ታለበች ወዘተ ለፍጆታ ይውል ነበር።

ይህን የሚያወራው ደርግ ግን በቀዳማዊ ኃለስላሴ ስለነበሩት ታላላቅ ተሞክሮዎች (Chilalo Agricultural Development Union -CADU) ጭላሎ እና ወላይታ (WADU) የልማት እርሻዎች ትንፍሽ አይልም።

አሁንም እንድሁ ብዙ ይወራል ለህዝብ ልክ የተለየ ተአምር እንደ ተሰራ ለማስመሰል። At the end of the day people evaluate the effectiveness of the leadership by a composite value of all round positive net gains.

Back to the point, if citizens of Ethiopia do not take corrective measures to stop tribal federation and ethnic party, the natural law of society will take matters into its own hand; and that course of action certainly be loss of millions of lives and the fall of ethic wall. ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይባላል። ኢትዮጵያ ከታመመች 31 አመታት አስቆጥራለች አሁንም መማር ከተቻለ በሚል ብቻ ነው።

Wedi
Member+
Posts: 8385
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ከዚህ ወዲያ ትህነግ የህቡዕ ድርጅት ሆኖ የጎሬላና ሽብር ንቅናቄ ይጀምራል

Post by Wedi » 01 Nov 2022, 12:23

"ህወሃት ሕገ መንግሥቱን አክብሮ በትግራይ ክልል ውስጥ በሕጋዊ ፓርቲነት እንዲቀጥል ሕወሓትን ለማሳመን በድርድሩ ጥረት እያደረግን ነው ።" ዐቢይ አሕመድ🤣😀
:lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Post Reply