Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

የአማራ ህዝብ የሱዳን ሠራዊት ይውጣልኝ ብሎ ክስ አልሄደም:

Post by Jirta » 30 Oct 2022, 14:42

ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር ጥሳ ወደ ጎንደር ስትገባ ምድረ ትግሬ ሱዳን ህግ እያስከበረች ነው አለ::በሚሳኤል ከ6 ጊዜ በላይ ደብድቦ ነይ ግጠሚኝ ብሎ ጋብዞ ኤርትራ ህግ ስታስከብር እዬዬዬዬ ይላል ::ትግሬ በምን ሞራሉ እና ስልጣኑነው የኤርትራ ሰሪዊት ይውጣልኝየሚለው? ስለ ሀገር ድንበር የሚከራከረው መንግስት ብቻ ነው::

Axumezana
Senior Member
Posts: 19219
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የአማራ ህዝብ የሱዳን ሠራዊት ይውጣልኝ ብሎ ክስ አልሄደም:

Post by Axumezana » 30 Oct 2022, 15:14

Isaias boy, ኢሳያስ፥ ጦርነቱ፥ ውስጥ የገባው፥ ወያኔ፥ ሚሳይል፥ ኤርትራ፥ ከመቶኮሱ፥ በፊት፥ መሆኑን፥ ፀሀይ፥ የሞቀው፥ አለም፥ የዘገበውና፥ ያወቀው ፥ ጉዳይ፥ ሆኖ፥ ሳለ፥ የጌታህን፥ውሸት፥ መደጋገም፥ ራስህን፥ለማሞኘት፥ ብቻ፥ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15459
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ህዝብ የሱዳን ሠራዊት ይውጣልኝ ብሎ ክስ አልሄደም:

Post by Abere » 30 Oct 2022, 15:47

Only in the TPLF world soccer is a handball game fully and is allowed for TPLF players not for the opponents in the soccer field.ዳፍንት የያዛትን የበግ ተረት አስታወስከኝ። ጌታዋን ተማምና ላቷን ወደ ውጭ ያሰደርች በግ ከነ ላቷ ሲጎተት እስከ ጭንቅላቷ ተበልታ አደረች። ወያኔዎች የምዕራባዊያን ሎሌ በመሆን በዚህ ተማምነው እነርሱ ያሉት ሁሉ ትክክል መስሏቸው ብዙ የትግሬን ህዝብ ጎዱት። ጤፍ እና ማሽላ የሚያገኘው ትግሬ ከአማራ እንጅ ከሱዳን አይደለም - ግን ሱዳን ይበልጥብኛል የሚል ክፋት ብዙዎችን ሊጨርሳቸው ነው። ከወያኔ መልስ ካርቱም ነነ። አሁን የመቀሌን ከንቲባ በማፈላለግ ላይ ነን። :lol:
Jirta wrote:
30 Oct 2022, 14:42

Post Reply