Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

ይሄ ጮማ የሆነ ወሬ እንዴት ይሄን ያህል ጊዜ ዘግይቶ ደረሰኝ? ለማንኛውም እስቲ 56 ደቂቃ ላይ ጀምራቹ ኣዳምጡልኝ - ግብዣ መሆኑ ነው።

Post by Y3n3g3s3w » 29 Oct 2022, 16:06

ይሄ ጮማ የሆነ ወሬ እንዴት ይሄን ያህል ጊዜ ዘግይቶ ደረሰኝ? ለማንኛውም እስቲ ከ56ኛ ደቂቃ ላይ ጀምራቹ ኣዳምጡልኝ - ግብዣ መሆኑ ነው። :shock: :shock:

Last edited by Y3n3g3s3w on 29 Oct 2022, 23:10, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42853
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይሄ ጮማ የሆነ ወሬ እንዴ ይሄን ያህል ጊዜ ዘግይቶ ደረሰኝ? ለማንኛውም እስቲ 56 ደቂቃ ላይ ጀምራቹ ኣዳምጡልኝ - ግብዣ መሆኑ ነው።

Post by Horus » 29 Oct 2022, 16:24

ታምራት ላይኔ
ልደቱ አያሌው
ያሬድ ጥበቡ
ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

በዚያ ጽኑ ትውልድ ውስጥ የበቀሉ አድር ባይ አረሞች!

Right
Member
Posts: 4832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ይሄ ጮማ የሆነ ወሬ እንዴ ይሄን ያህል ጊዜ ዘግይቶ ደረሰኝ? ለማንኛውም እስቲ 56 ደቂቃ ላይ ጀምራቹ ኣዳምጡልኝ - ግብዣ መሆኑ ነው።

Post by Right » 29 Oct 2022, 16:47

ETV? What kind of normal human being gets his fact from this propaganda outlet?

SEYOUM TESSHOME ~ a political analyst? He is a paid cadre who has no a clue on what he is talking about? Chat addict and Alcoholic.

Nothing is new: Tamrat Layene (what Nega is doing now and what TL did then is the same), Yared T is a buddy of Nega and Tsigie. They have done a lot of damage to Ethiopia and they are still doing it in different roles for money and power. Lidetu is khedetu.

No distraction, please. Dismantle the Weyannies political system and change the constitution.

MOLACHA LEBA!

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ይሄ ጮማ የሆነ ወሬ እንዴ ይሄን ያህል ጊዜ ዘግይቶ ደረሰኝ? ለማንኛውም እስቲ 56 ደቂቃ ላይ ጀምራቹ ኣዳምጡልኝ - ግብዣ መሆኑ ነው።

Post by Y3n3g3s3w » 29 Oct 2022, 23:06

በትክክል ! እነዚህ ግለሰቦች በለውጡ ማግስት ወደ ኢትዮጵያ በብርሀን ፍጥነት ተንደርድረው:

1ኛ .ታምራት ካባ ለበሰ(ማ አለበሰው አላውቅም። ዘመድ አዝማድ ተሰባስበው? -he alone and God knows!፣ የመኪናው ጎማ እስከሚያልቅ(በኢትዮጵያ መንገድ ላይ) ድረስ ተጉዞ ተጉዞ ሚዲያ የተባለ አልቀረውም እየቀረበ ቆዳውን ለማዋደድ ያላደረበት የጴንጤ ፀሎት ቤት የለም፤ የለውጡን ሀይል ለመቀላቀልና ያው ወደ ስኳር ሌብነቱ ተሰማርቶ ፣ ከፍ ሲል ደሞ የአማራ ማስገደል ፕሮጀክቱን ለመቀጠል ፤ ለፍቶ ለፍቶ በመጨረሻም በጨው የሚልሰው ሲያጣ አሜሪካ ተመልሶ ምን ማለት ጀመረ ?

2ኛ ያሬድ ፣እሱም ያው ካባ ሲለብስ ብቻ አላየሁትም ሌላውን ሁሉንም አድርጓል ውጤቱ አንድ አይነት ነው ኢትዮጵያ ነቄ ብላለች ፣ በጨው የሚቀምሳቸው አጡ።

3ኛ ዳዊት.....ህምምም ፣ እውነት እውነት እላችኋለሁ በታምራትና በያሬድ ላይ ብዥታ የለብኝም Horus በደንብ ገልፆታል ፣ እንደ ዳዊት ግን ህዝብ ያታለለ ሰው አለ፣ እኔን ጨምሮ ማለት ነው? እስካሁንም ግን ቁጥሩ ቀላል የማይባል ህዝብ ግን የሀገር ሀብት፣ ጀግና አርጎ ይመለከተዋል። አጅሬው ደሞ የጀመረው ገና ከቦሌ አየር መንገድ ነበር - መሬቱ ላይ በመንደባለል /በመሳም፣ ከዛ አብይን ካላገናኛችሁነኝ ሞቼ እገኛለሁ። ዳሩ ሰውየው ጠንቅቆ ያቀው ኖሯል ...ወፍ የለም ! አሜሪካ ተመልሶ ምን አለ?

4ኛ ልደቱ በርግጥ ኢትዮጵያዊ ነው? ኢትዮጵያ ውስጥ የተወለዱና የኖሩ ሁሉ ኢትዮጵያውያን ላይሆኑ ይችላሉ??

ጀነሬሽን ያኮላሹ ቆሻሻዎች !

Horus wrote:
29 Oct 2022, 16:24
ታምራት ላይኔ
ልደቱ አያሌው
ያሬድ ጥበቡ
ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

በዚያ ጽኑ ትውልድ ውስጥ የበቀሉ አድር ባይ አረሞች!

Right
Member
Posts: 4832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ይሄ ጮማ የሆነ ወሬ እንዴት ይሄን ያህል ጊዜ ዘግይቶ ደረሰኝ? ለማንኛውም እስቲ 56 ደቂቃ ላይ ጀምራቹ ኣዳምጡልኝ - ግብዣ መሆኑ ነው።

Post by Right » 29 Oct 2022, 23:58

Team PP:
Abiye Ahmed, Birr Nega, Demeke Mekonen, Sebhat Nega, Aragawi Berhe, Andy Tsigie, Neamin Z, Lenocho Leta etc

Team Ethiopia:
Temsgen DesAlegne, Dawit w/g, Meaza M, Tamrat Negra, Tadiwos Tantu, Zemene Kase, Ethio360, Meskerm Abera, Eskinder N etc

It is better to be with the people and die with dignity.

Stop the distraction and dismantle the Weyannies political system & change the constitution.
You can’t be anti Weyannie while your upholding their constitution. It is a power struggle between two anti Ethiopian factions.
MOLACHA LEBA

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13256
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ይሄ ጮማ የሆነ ወሬ እንዴት ይሄን ያህል ጊዜ ዘግይቶ ደረሰኝ? ለማንኛውም እስቲ 56 ደቂቃ ላይ ጀምራቹ ኣዳምጡልኝ - ግብዣ መሆኑ ነው።

Post by DefendTheTruth » 30 Oct 2022, 06:46

Right wrote:
29 Oct 2022, 23:58
Team PP:
Abiye Ahmed, Birr Nega, Demeke Mekonen, Sebhat Nega, Aragawi Berhe, Andy Tsigie, Neamin Z, Lenocho Leta etc

Team Ethiopia:
Temsgen DesAlegne, Dawit w/g, Meaza M, Tamrat Negra, Tadiwos Tantu, Zemene Kase, Ethio360, Meskerm Abera, Eskinder N etc

It is better to be with the people and die with dignity.

Stop the distraction and dismantle the Weyannies political system & change the constitution.
You can’t be anti Weyannie while your upholding their constitution. It is a power struggle between two anti Ethiopian factions.
MOLACHA LEBA
In which category is Tsedale Lemma?

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ይሄ ጮማ የሆነ ወሬ እንዴት ይሄን ያህል ጊዜ ዘግይቶ ደረሰኝ? ለማንኛውም እስቲ 56 ደቂቃ ላይ ጀምራቹ ኣዳምጡልኝ - ግብዣ መሆኑ ነው።

Post by Y3n3g3s3w » 30 Oct 2022, 07:55

Based mr. wrong(I mean Right's) classification she definitely
fall under Team Ethiopia. But let's see where he going to throw her may be to Team America :lol:

DefendTheTruth wrote:
30 Oct 2022, 06:46
Right wrote:
29 Oct 2022, 23:58
Team PP:
Abiye Ahmed, Birr Nega, Demeke Mekonen, Sebhat Nega, Aragawi Berhe, Andy Tsigie, Neamin Z, Lenocho Leta etc

Team Ethiopia:
Temsgen DesAlegne, Dawit w/g, Meaza M, Tamrat Negra, Tadiwos Tantu, Zemene Kase, Ethio360, Meskerm Abera, Eskinder N etc

It is better to be with the people and die with dignity.

Stop the distraction and dismantle the Weyannies political system & change the constitution.
You can’t be anti Weyannie while your upholding their constitution. It is a power struggle between two anti Ethiopian factions.
MOLACHA LEBA
In which category is Tsedale Lemma?

Selam/
Senior Member
Posts: 17916
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይሄ ጮማ የሆነ ወሬ እንዴ ይሄን ያህል ጊዜ ዘግይቶ ደረሰኝ? ለማንኛውም እስቲ 56 ደቂቃ ላይ ጀምራቹ ኣዳምጡልኝ - ግብዣ መሆኑ ነው።

Post by Selam/ » 30 Oct 2022, 09:11

ዳዊት ወልደጎርጊስ ማለት ዕርዳታ ማስተባበሪያን ሙልጭ አድርጎ የበላ፣ ሰሜን ኢትዮዽያን ያፈናቀለ፣ አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲን አዘግቶ ተማሪዎቹን ዕቅድ በሌላው የሰፈራ ፕሮግራም ያዘመተ፣ ከአሜሪካ ጋር ሸርኮ ደርግ ወድቆ ወያኔ እንዲገባ ያገዘ ነቀዝ ሽማግሌ ነው። ቀሪውን ግዜውን ዝግኒውን እየበላ ይቆዝም እንጂ ከእንግዲህ ኢትዮዽያ ጉዳይ ውስጥ በፍፁም ጣልቃ መግባት የለበትም።

Y3n3g3s3w wrote:
29 Oct 2022, 23:06
በትክክል ! እነዚህ ግለሰቦች በለውጡ ማግስት ወደ ኢትዮጵያ በብርሀን ፍጥነት ተንደርድረው:

1ኛ .ታምራት ካባ ለበሰ(ማ አለበሰው አላውቅም። ዘመድ አዝማድ ተሰባስበው? -he alone and God knows!፣ የመኪናው ጎማ እስከሚያልቅ(በኢትዮጵያ መንገድ ላይ) ድረስ ተጉዞ ተጉዞ ሚዲያ የተባለ አልቀረውም እየቀረበ ቆዳውን ለማዋደድ ያላደረበት የጴንጤ ፀሎት ቤት የለም፤ የለውጡን ሀይል ለመቀላቀልና ያው ወደ ስኳር ሌብነቱ ተሰማርቶ ፣ ከፍ ሲል ደሞ የአማራ ማስገደል ፕሮጀክቱን ለመቀጠል ፤ ለፍቶ ለፍቶ በመጨረሻም በጨው የሚልሰው ሲያጣ አሜሪካ ተመልሶ ምን ማለት ጀመረ ?

2ኛ ያሬድ ፣እሱም ያው ካባ ሲለብስ ብቻ አላየሁትም ሌላውን ሁሉንም አድርጓል ውጤቱ አንድ አይነት ነው ኢትዮጵያ ነቄ ብላለች ፣ በጨው የሚቀምሳቸው አጡ።

3ኛ ዳዊት.....ህምምም ፣ እውነት እውነት እላችኋለሁ በታምራትና በያሬድ ላይ ብዥታ የለብኝም Horus በደንብ ገልፆታል ፣ እንደ ዳዊት ግን ህዝብ ያታለለ ሰው አለ፣ እኔን ጨምሮ ማለት ነው? እስካሁንም ግን ቁጥሩ ቀላል የማይባል ህዝብ ግን የሀገር ሀብት፣ ጀግና አርጎ ይመለከተዋል። አጅሬው ደሞ የጀመረው ገና ከቦሌ አየር መንገድ ነበር - መሬቱ ላይ በመንደባለል /በመሳም፣ ከዛ አብይን ካላገናኛችሁነኝ ሞቼ እገኛለሁ። ዳሩ ሰውየው ጠንቅቆ ያቀው ኖሯል ...ወፍ የለም ! አሜሪካ ተመልሶ ምን አለ?

4ኛ ልደቱ በርግጥ ኢትዮጵያዊ ነው? ኢትዮጵያ ውስጥ የተወለዱና የኖሩ ሁሉ ኢትዮጵያውያን ላይሆኑ ይችላሉ??

ጀነሬሽን ያኮላሹ ቆሻሻዎች !

Horus wrote:
29 Oct 2022, 16:24
ታምራት ላይኔ
ልደቱ አያሌው
ያሬድ ጥበቡ
ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

በዚያ ጽኑ ትውልድ ውስጥ የበቀሉ አድር ባይ አረሞች!
Last edited by Selam/ on 30 Oct 2022, 09:35, edited 2 times in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15459
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይሄ ጮማ የሆነ ወሬ እንዴ ይሄን ያህል ጊዜ ዘግይቶ ደረሰኝ? ለማንኛውም እስቲ 56 ደቂቃ ላይ ጀምራቹ ኣዳምጡልኝ - ግብዣ መሆኑ ነው።

Post by Abere » 30 Oct 2022, 09:21

በእኔ አተያይ እንደህ አስተካክየዋለሁ፥
Horus wrote:
29 Oct 2022, 16:24
ታምራት ላይኔ
ልደቱ አያሌው
ያሬድ ጥበቡ
ስዩም ተሾመ
ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

በዚያ ጽኑ ትውልድ ውስጥ የበቀሉ አድር ባይ አረሞች! -ከብዙዎቹ መካከል

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ይሄ ጮማ የሆነ ወሬ እንዴ ይሄን ያህል ጊዜ ዘግይቶ ደረሰኝ? ለማንኛውም እስቲ 56 ደቂቃ ላይ ጀምራቹ ኣዳምጡልኝ - ግብዣ መሆኑ ነው።

Post by Y3n3g3s3w » 30 Oct 2022, 09:59

ዘረኝነትን እንደ አስፈላጊነቱ ለተለያየ ዐላማ እየመነዘርክ መጠቀም ስትጀምር ይሄው ነው- ትውልድና ሀገር ማነፅና ትውልድ ማምከን/ማኮላሸት አውቀህም ሳታቅም ይምታቱብሀል።

Abere wrote:
30 Oct 2022, 09:21
በእኔ አተያይ እንደህ አስተካክየዋለሁ፥
Horus wrote:
29 Oct 2022, 16:24
ታምራት ላይኔ
ልደቱ አያሌው
ያሬድ ጥበቡ
ስዩም ተሾመ
ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

በዚያ ጽኑ ትውልድ ውስጥ የበቀሉ አድር ባይ አረሞች! -ከብዙዎቹ መካከል

Right
Member
Posts: 4832
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ይሄ ጮማ የሆነ ወሬ እንዴት ይሄን ያህል ጊዜ ዘግይቶ ደረሰኝ? ለማንኛውም እስቲ 56 ደቂቃ ላይ ጀምራቹ ኣዳምጡልኝ - ግብዣ መሆኑ ነው።

Post by Right » 30 Oct 2022, 10:57

Stop the non stop distraction and confusion to shield PP.

Dismantle the Weyannies political system (that includes OPDO) and change the constitution. Get rid off the root cause of the problem and help save Ethiopia.

Abere
Senior Member
Posts: 15459
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይሄ ጮማ የሆነ ወሬ እንዴ ይሄን ያህል ጊዜ ዘግይቶ ደረሰኝ? ለማንኛውም እስቲ 56 ደቂቃ ላይ ጀምራቹ ኣዳምጡልኝ - ግብዣ መሆኑ ነው።

Post by Abere » 30 Oct 2022, 11:30

Y3n3g3s3w wrote:
30 Oct 2022, 09:59
ዘረኝነትን እንደ አስፈላጊነቱ ለተለያየ ዐላማ እየመነዘርክ መጠቀም ስትጀምር ይሄው ነው- ትውልድና ሀገር ማነፅና ትውልድ ማምከን/ማኮላሸት አውቀህም ሳታቅም ይምታቱብሀል።

Abere wrote:
30 Oct 2022, 09:21
በእኔ አተያይ እንደህ አስተካክየዋለሁ፥
Horus wrote:
29 Oct 2022, 16:24
ታምራት ላይኔ --- የስኳር ወይም የጴንጤ መንፈስ ውስዋስ የሚመራ ሃሜተኛ(የመንደር ፓለቲካ አውደልዳይ)
ልደቱ አያሌው ---በብር የተገዛ አስመሳይ ምላሱ ላይ በ11 ቁጥር ታትሞበት የተሸጠ (የመንደር ፓለቲካ አውደልዳይ)
ያሬድ ጥበቡ --- ሆዳም አድርባይ በብር የተሸጠ አስመሳይ (የመንደር ፓለቲካ አውደልዳይ)
ስዩም ተሾመ---የስራ መስክ እና የደመዝ ምንጭ ውታፍ ነቀላ - በጫት እየተገፋ የሚያስብ ተራ የቡና ወሬ (የመንደር ፓለቲካ አውደልዳይ)
ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

በዚያ ጽኑ ትውልድ ውስጥ የበቀሉ አድር ባይ አረሞች! -ከብዙዎቹ መካከል

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ይሄ ጮማ የሆነ ወሬ እንዴት ይሄን ያህል ጊዜ ዘግይቶ ደረሰኝ? ለማንኛውም እስቲ 56 ደቂቃ ላይ ጀምራቹ ኣዳምጡልኝ - ግብዣ መሆኑ ነው።

Post by Y3n3g3s3w » 30 Oct 2022, 13:27

we'll do so sir but in a controlled manner and in a step at a time.

we won't do/manage it over night for a very simple reason-we don’t want to create more chaos trying to do so on a 30 year old እድሜ ጠገብ system whose roots had spread all over the western world, one can even confidently say the system is created or originated from western world. IT is not designed by/for Ethiopians, it is imposed on Ethiopians using our own bandas!

Right wrote:
30 Oct 2022, 10:57

Post Reply