Debebe Eshetu in trouble. He is accused of terrorism
This idiot is now accused of CHILD TERRORISM because some families from his neighbourhood claimed that their children are terrorized whenever they see Debebe Eshetu. I have to admit , I myself am terrorized when I see his face. Debebe is really ugly and believe it or not his ugliness can make onion cry .He is so ugly, he can make yogurt just by staring at a glass of milk for an hour. In my view those families are using their constitutional right to protect their children from being terrorized by his ugly face.

Re: Debebe Eshetu in trouble. He is accused of terrorism
ደበበ ዝንጀሮው ዛሬ ምን አለ ?
"የውጭ መንግስታት ጫና ያበዙት ለጥቅማቸው የሚገዛ መንግስት ፍለጋ ነው። አሁን ያለው መንግስት የሚጠመዘዝ እጅ የለውም፣ የሚጠመዝዝ እንጂ..." ብሏል። ይኼ አዛውንት በቅርቡ የታተመው The New Yorker ላይ ከአቢይ ጋር አብሮት የከረመው ጋዜጠኛ፣ አቢይ ራሱ፣ በአንደበቱ፣ "አሜሪካን እወዳታለሁ። በደስታም እሰዋላታለሁ። ከዚህ በፊትም በኢራቁ ጦርነት ጊዜ ቀጠናችን በተመለከተ መረጃ ሳቀብላቸው ነበር። የNSA ሰዎች ያውቁኛል፣" ሲል በማያሻማ አረጋግጧል። ደበበ እድሜ ልኩን ሲቀላምድና ሲቀላውጥ ስለኖረ እንጂ፣ እውነት የአቢይና የብልፅግና መንግስት እንኳን በአሜሪካ፣ በሚጢጢየዋ ኤርትራም መጠምዘዝ አይደለም፣ መነጠፍ አልቀራትም። ታሸረግዳለች እንኳን አይገልፀውም። አቢይ አስመራ ሄዶ የቡና ቁርስና ፈንድሻ ላቀብል ሲል፣ ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ ግርድና እየገባች እንደሆነ ልብ አላልንም። በንፁሃን ዜጎቹ ላይ ሰይፍ አንስቶ የሚጨፈጭፍ አገዛዝ የመጨረሻ ፈሪና ተጠምዛዥ፣ ከዛም አልፎ ተዋራጅና ተገራጅ እንደሆነ በተገባር አይተናል። ድንቄም፣ የሚጠመዝዝ እንጂ የማይጠመዘዝ!? ደቤ፣ እድሜ ልክህን ስትፎግርና ስታቃጥር መኖር አይደብርህም?!
ጎበዝ ይኼ ቀጣፊነት ግን ሳናውቀው እምቦጭን በሚያስንቅ ፈጣን ወረራ ወደ መደበኛ ባህልነት አድጎ ተመንድጎ የለ እንዴ!?
Source : Facebook