Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42851
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Horus » 29 Oct 2022, 00:10

የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች ከተከፈለ በኋል ሰሜን ትግሬ በኤርትራ ስር ፣ ምስራቅ ትግሬ በአፋር፣ ደቡብ ትግሬ በወሎ፣ መዕራብ ትግሬ በጎደር እና ማዕከላዊ ትግሬ በኢትዮጵያ የታገዘ ኢወያኔያዊ የትግራይ አስተዳደር ስር ማዋቀር የግድ ይላል። ይህም የሚሆነው ይህ ክልል ራሱን ማስተዳደርም ሆነ ከጎረቤቶቹ ጋር በሰላም መኖር የማይችል ስለሆነ ክልሉን አፍርሶ እንደ ገና ማዋቀር ግዴት ነው ።

ሆረስ ዐይነ ኩሉ ካህነአተን

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Wedi » 29 Oct 2022, 00:46

Horus wrote:
29 Oct 2022, 00:10
የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች ከተከፈለ በኋል ሰሜን ትግሬ በኤርትራ ስር ፣ ምስራቅ ትግሬ በአፋር፣ ደቡብ ትግሬ በወሎ፣ መዕራብ ትግሬ በጎደር እና ማዕከላዊ ትግሬ በኢትዮጵያ የታገዘ ኢወያኔያዊ የትግራይ አስተዳደር ስር ማዋቀር የግድ ይላል። ይህም የሚሆነው ይህ ክልል ራሱን ማስተዳደርም ሆነ ከጎረቤቶቹ ጋር በሰላም መኖር የማይችል ስለሆነ ክልሉን አፍርሶ እንደ ገና ማዋቀር ግዴት ነው ።

ሆረስ ዐይነ ኩሉ ካህነአተን

:lol: :lol: :lol: እረ ተው Horus በራስህ ላይ እንዲሆን የማትፈልገውን ነገር በሰው ላይ እንዲሆን አትመኝ!! :P :P

Horus
Senior Member+
Posts: 42851
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Horus » 29 Oct 2022, 01:07

Wedi wrote:
29 Oct 2022, 00:46

እኔ ምኑን ነው የማልመኘው? ትንሿ ጉራጌንማ ሺ ቦታ ከትፈዋት የለም እንዴ! ለነገሩ what goes around comes around! ሁሉም ይደርሰዋል!

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Wedi » 29 Oct 2022, 01:26

Horus wrote:
29 Oct 2022, 01:07
Wedi wrote:
29 Oct 2022, 00:46
Horus wrote:
29 Oct 2022, 00:10
የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች ከተከፈለ በኋል ሰሜን ትግሬ በኤርትራ ስር ፣ ምስራቅ ትግሬ በአፋር፣ ደቡብ ትግሬ በወሎ፣ መዕራብ ትግሬ በጎደር እና ማዕከላዊ ትግሬ በኢትዮጵያ የታገዘ ኢወያኔያዊ የትግራይ አስተዳደር ስር ማዋቀር የግድ ይላል። ይህም የሚሆነው ይህ ክልል ራሱን ማስተዳደርም ሆነ ከጎረቤቶቹ ጋር በሰላም መኖር የማይችል ስለሆነ ክልሉን አፍርሶ እንደ ገና ማዋቀር ግዴት ነው ።

ሆረስ ዐይነ ኩሉ ካህነአተን

:lol: :lol: :lol: እረ ተው Horus በራስህ ላይ እንዲሆን የማትፈልገውን ነገር በሰው ላይ እንዲሆን አትመኝ!! :P :P
እኔ ምኑን ነው የማልመኘው? ትንሿ ጉራጌንማ ሺ ቦታ ከትፈዋት የለም እንዴ! ለነገሩ what goes around comes around! ሁሉም ይደርሰዋል!
እሱስ ልክ ነህ!! ራሳቸው ባመጡት ጣጣ ራሳቸው መልሶ ማቃጠል ያስፈልጋል!! :lol: :lol: :lol:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10189
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Digital Weyane » 29 Oct 2022, 01:43

አክሱም ሽሬ እና ዓድዋ ከትግራይ ቢገነጠሉ.... ኖ ዋን ዊል ሚስ ዘም! ቦተለይ ቦተለይ ዓድዋ :roll: :roll:

free-tembien
Member
Posts: 1702
Joined: 02 Jul 2015, 20:56

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by free-tembien » 29 Oct 2022, 03:40

Horus wrote:
29 Oct 2022, 00:10
የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች ከተከፈለ በኋል ሰሜን ትግሬ በኤርትራ ስር ፣ ምስራቅ ትግሬ በአፋር፣ ደቡብ ትግሬ በወሎ፣ መዕራብ ትግሬ በጎደር እና ማዕከላዊ ትግሬ በኢትዮጵያ የታገዘ ኢወያኔያዊ የትግራይ አስተዳደር ስር ማዋቀር የግድ ይላል። ይህም የሚሆነው ይህ ክልል ራሱን ማስተዳደርም ሆነ ከጎረቤቶቹ ጋር በሰላም መኖር የማይችል ስለሆነ ክልሉን አፍርሶ እንደ ገና ማዋቀር ግዴት ነው ።

ሆረስ ዐይነ ኩሉ ካህነአተን
ትክክል
ሰርቶ ራሱን የመመገብ ባህል የሌለው ሰርቆ-አደር ክልል ከራሱ አልፎ ጎረቤቶቹ በሰላም ሰርተው እንዳይበሉ የሚበጠብጥ የሽፍቶች ክልል ሰርቶ መብላት ምን እንደሆነ እስኪማርና ከስንዴ ልመና ባህል እስኪላቀቅ ድረስ መከፋፈል ለትግራይ ፈውስ ነው

ዘላለም ለጎረቤቶቹ ስጋት እየሆነ እንዲኖር በፍጹም መፈቀድ የለበትም

Asmara
Member
Posts: 1404
Joined: 24 May 2007, 05:09

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Asmara » 29 Oct 2022, 05:27

Horus wrote:
29 Oct 2022, 00:10
የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች ከተከፈለ በኋል ሰሜን ትግሬ በኤርትራ ስር ፣ ምስራቅ ትግሬ በአፋር፣ ደቡብ ትግሬ በወሎ፣ መዕራብ ትግሬ በጎደር እና ማዕከላዊ ትግሬ በኢትዮጵያ የታገዘ ኢወያኔያዊ የትግራይ አስተዳደር ስር ማዋቀር የግድ ይላል። ይህም የሚሆነው ይህ ክልል ራሱን ማስተዳደርም ሆነ ከጎረቤቶቹ ጋር በሰላም መኖር የማይችል ስለሆነ ክልሉን አፍርሶ እንደ ገና ማዋቀር ግዴት ነው ።

ሆረስ ዐይነ ኩሉ ካህነአተን
A leopard cannot change its spots. :roll:
Why would 🇪🇷 take the norther part of Tigray?
Isn't Tigray an Ethiopian problem?
On independence day celebration - May 24 1998, President Isaias famously said, " We don't relinquish what is ours; nor do we covet what belongs to others."
Last edited by Asmara on 29 Oct 2022, 06:22, edited 1 time in total.

Right
Member
Posts: 4830
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Right » 29 Oct 2022, 08:13

ሰሜን ትግሬ በኤርትራ ስር
They have taken the Afars vast territories illegally and now there is this suggestion to give them more. Devoid of any patriotism and vision.

The Tigrain’s problem in particular and the Ethiopian current problem in general can only be solved by dismantling the Weyannies killil political system and by changing the constitution. Period.

The rest is a distraction on behalf of the PP regime (EPDRF 2).

Right
Member
Posts: 4830
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Right » 29 Oct 2022, 09:07

[quote We don't relinquish what is ours[/quote]

From Massawa all the way to Asseb, the coastal territories of the Ethiopian Red Sea belongs to the Afars. That is not yours. You know it and the world knows it.
Like it or not- through time justice and fairness will prevail in favour of the Afar brothers.

Misraq
Senior Member
Posts: 17861
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Misraq » 29 Oct 2022, 10:34

ትክክል ነው ሆረስ።

ጀርመን 40 ዓመት በሩስያ፤ አሜሪካ፤ ፈረንሳይና እንግሊዝ ስውር አገዛዝ ቆይታ ጤነኛ ትውልድ ማፍራት ስትጀምር ክብርዋ እንደተመለሰ ትግራይም በኤርትራ በጎንደር በአፋርና በወሎ ስር ሆና መተዳደር ይኖርባታል።

Union

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Union » 29 Oct 2022, 11:01

ፍርደ ገምድሉ ውታፍ ነቃ ሆረስ

ህውሀት ሞት ሲያንሰው ነው። ህውሀትን የሚደግፍ ማንኛውም ትግሬ ሞት ሲያንሰው ነው። ብዙዎቹ ሞተዋል ገናም ይሞታሉ። ሴጣንን ተክትሎ የሚተርፍ የለም። አንተም ሴጣኑ የሰጠህን የጎሰኛ ካባ ለብሰህ ትግሬዎቹ በጎሳ ክልሎች ስር እንዲገቡ እየለፈፍክ የኢትዮጵያን ቀጣይ እጣ በደም ለመለወስ ትፍጨረጨራለህ። አናሳ!

መፍትሄው የቋንቋ ክልልን ማጥፍት እንጂ ክልሎችን መጨመር ወይም መፕወዝ አይደለም። አንተም እንደ ባሪያው ብርሀኑ ኦነግን አቤት ጌታዬ ብለህ እየተደሸክ እንደሆነ እናውቃለን። ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ይሄን የዘረኛ ስርአት ያፈርሳል። ሴጣኖቹ አብይ እና ብርሀኑም ወደ ገሀነማቸው ይገባሉ በቅርብ። ምን አለ በለኝ!!

አናሳ ጭንቅላት!

Horus wrote:
29 Oct 2022, 00:10
የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች ከተከፈለ በኋል ሰሜን ትግሬ በኤርትራ ስር ፣ ምስራቅ ትግሬ በአፋር፣ ደቡብ ትግሬ በወሎ፣ መዕራብ ትግሬ በጎደር እና ማዕከላዊ ትግሬ በኢትዮጵያ የታገዘ ኢወያኔያዊ የትግራይ አስተዳደር ስር ማዋቀር የግድ ይላል። ይህም የሚሆነው ይህ ክልል ራሱን ማስተዳደርም ሆነ ከጎረቤቶቹ ጋር በሰላም መኖር የማይችል ስለሆነ ክልሉን አፍርሶ እንደ ገና ማዋቀር ግዴት ነው ።

ሆረስ ዐይነ ኩሉ ካህነአተን
Last edited by Union on 29 Oct 2022, 11:26, edited 1 time in total.

Union

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Union » 29 Oct 2022, 11:25

እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ነዋ ነገሩ :lol: :lol: :lol:

ብርሀኑ እኮ ነው በክላስተር ያከሰመህ ለኦነግ አፈንድዶ። እዛ ብርሀኑ ላይ አፍጥጣ ታዲያ። ለኢትዮጵያ ህዝብ ሌላ የእርስ በእርስ እልቂት ትሾርባለህ እንዴ እራስህ ከስመህ ስታበቃ።
Horus wrote:
29 Oct 2022, 01:07
Wedi wrote:
29 Oct 2022, 00:46
Horus wrote:
29 Oct 2022, 00:10
የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች ከተከፈለ በኋል ሰሜን ትግሬ በኤርትራ ስር ፣ ምስራቅ ትግሬ በአፋር፣ ደቡብ ትግሬ በወሎ፣ መዕራብ ትግሬ በጎደር እና ማዕከላዊ ትግሬ በኢትዮጵያ የታገዘ ኢወያኔያዊ የትግራይ አስተዳደር ስር ማዋቀር የግድ ይላል። ይህም የሚሆነው ይህ ክልል ራሱን ማስተዳደርም ሆነ ከጎረቤቶቹ ጋር በሰላም መኖር የማይችል ስለሆነ ክልሉን አፍርሶ እንደ ገና ማዋቀር ግዴት ነው ።

ሆረስ ዐይነ ኩሉ ካህነአተን

:lol: :lol: :lol: እረ ተው Horus በራስህ ላይ እንዲሆን የማትፈልገውን ነገር በሰው ላይ እንዲሆን አትመኝ!! :P :P
እኔ ምኑን ነው የማልመኘው? ትንሿ ጉራጌንማ ሺ ቦታ ከትፈዋት የለም እንዴ! ለነገሩ what goes around comes around! ሁሉም ይደርሰዋል!

Abere
Senior Member
Posts: 15459
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Abere » 29 Oct 2022, 11:41

This is like first aid or triage. The entire concept of ethnic region is an illusion, the consequence of which we all have witnessed now. Redistributing Tigray into different cans of Zones can not help do away the problem, because the same ethnic constitution and formula is deployed to operate them. The ultimate ideal solution is: First, all those areas that were Tigray in the pre-TPLF era should remain Tigray and those that never been part of Tigray province in the Pre-TPLF time should reunite with the province they belonged to; and Tigray for the time being run by the military, or joint . Second, there should be a profound change in the constitution and the structure of governance. This means outlawing ethnic federalism and its constitution there by replacing it with acceptable and conventional system. The country is severely infected by the Tigre tribal woyane virus, the treatment should be comprehensive.
Horus wrote:
29 Oct 2022, 00:10
የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች ከተከፈለ በኋል ሰሜን ትግሬ በኤርትራ ስር ፣ ምስራቅ ትግሬ በአፋር፣ ደቡብ ትግሬ በወሎ፣ መዕራብ ትግሬ በጎደር እና ማዕከላዊ ትግሬ በኢትዮጵያ የታገዘ ኢወያኔያዊ የትግራይ አስተዳደር ስር ማዋቀር የግድ ይላል። ይህም የሚሆነው ይህ ክልል ራሱን ማስተዳደርም ሆነ ከጎረቤቶቹ ጋር በሰላም መኖር የማይችል ስለሆነ ክልሉን አፍርሶ እንደ ገና ማዋቀር ግዴት ነው ።

ሆረስ ዐይነ ኩሉ ካህነአተን

Horus
Senior Member+
Posts: 42851
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Horus » 29 Oct 2022, 12:25

አበረ፣
ነገሩን በጥልቀት ተከታተል እንጂ። ትግሬኮ እኔ መገንጠል ነው የምፈልገው ብሎ አሜሪካንና ግብጽ እስከ መጨረሻ ሊረዱትና የነሱ ሚሊታሪ ቤዝ በመሆን ኢትዮጵያ ኤርትራን ያፍሪካ ቀንድና ቀይ ባህርን መያዛ ፕሮክሲ ሆነው የተወሰነ ነገር ነውኮ ። ይህን ያልገባው ኢትዮጵያዊ ካለ የሰፈራችን ጂኦፖለቲካ አያውቅም ማለት ነው። ይህ ሁሉ የምንሰማው ድርድር ቅብጥርሴ ዳይቭርዥን ነው ። ትልቁ የመጨረሻው ምስጢር አሜሪካ ቻይናና ሩሲያን ካፍሪካ ቀን ለማስወጣት የምንችለው ወይ ኢትዮጵያ እስከ ተቆጣጠርን ድረስ (ለ27 አመት እንዳደረጉት) ወይም ትግሬን በመገንጠል ኢትዮጵያ እንደ ሊቢያ፣ ኢራቅ በማፍረስ የሚል ነው ።

አበረ አገርክን እንደ ምትወድ አውቃለሁ ። ያሜሪካ የመጨረሻ ውሳኔ ይህ ነው ። ወይ የኢትዮጵያ አለቃ ሆነው ሰፈሩን ይቆጣጠራሉ፣ አለዚያ ኢትዮጵያ አፍርሰው (ትግሬን ገንጥለው) አዲስ ኢራቅ፣ አዲስ ሊቢያ ሊያደርጉን ወስነዋል ። ለዚህ ነው የትግሬን ችግር ከወያኔ አሳልፈህ፣ ከወያኔ አርቀህ መመልከት ያለብህ ።

ስለዚህ ጥያቄው፣ አሜሪካንን ይህን የትግሬ ባንዳዎች መሳሪያነት ለማሳጣት፣ ለመከልከል ኢትዮጵያ ምን ማድረግ አለባት የሚለው ነው? ይህ እጅግ በጥልቀት መታሰብ ያለበት ትልቁ ዝሆን ነው!

ስለ ጎሳው ስርዓት መፍረስ ላይ እኔና አንተ ልዩነት የለንም ። ግን ልብ በል ነገ ኢትዮጵያ የዜግነት ሲስተም ብታቆም እንኳ የትግሬ ችግር የትም አይሄድም፣ አሜሪካና አውሮፓ ኢትዮጵያን የማፍረስ ሴራችው የትም አይሄድም ። ትግሬ ተገንጥሎ ያሜሪካ ቤዝ ሊሆን ተስማምተዋል!!! ይህ ነው ብቸኛው ቁም ነገር! ስንት አበሻ ይህን ያውቃል?

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Abe Abraham » 29 Oct 2022, 12:33

Horus wrote:
29 Oct 2022, 00:10
የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች ከተከፈለ በኋል ሰሜን ትግሬ በኤርትራ ስር ፣ ምስራቅ ትግሬ በአፋር፣ ደቡብ ትግሬ በወሎ፣ መዕራብ ትግሬ በጎደር እና ማዕከላዊ ትግሬ በኢትዮጵያ የታገዘ ኢወያኔያዊ የትግራይ አስተዳደር ስር ማዋቀር የግድ ይላል። ይህም የሚሆነው ይህ ክልል ራሱን ማስተዳደርም ሆነ ከጎረቤቶቹ ጋር በሰላም መኖር የማይችል ስለሆነ ክልሉን አፍርሶ እንደ ገና ማዋቀር ግዴት ነው ።

ሆረስ ዐይነ ኩሉ ካህነአተን
Some do not seem to understand what you are trying to say. What you are suggesting is how the police operate all over the world. If there is a large place with problem what you do is divide it into parts to make it more controllable.

Horus
Senior Member+
Posts: 42851
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Horus » 29 Oct 2022, 12:37

Abe Abraham wrote:
29 Oct 2022, 12:33
Horus wrote:
29 Oct 2022, 00:10
የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች ከተከፈለ በኋል ሰሜን ትግሬ በኤርትራ ስር ፣ ምስራቅ ትግሬ በአፋር፣ ደቡብ ትግሬ በወሎ፣ መዕራብ ትግሬ በጎደር እና ማዕከላዊ ትግሬ በኢትዮጵያ የታገዘ ኢወያኔያዊ የትግራይ አስተዳደር ስር ማዋቀር የግድ ይላል። ይህም የሚሆነው ይህ ክልል ራሱን ማስተዳደርም ሆነ ከጎረቤቶቹ ጋር በሰላም መኖር የማይችል ስለሆነ ክልሉን አፍርሶ እንደ ገና ማዋቀር ግዴት ነው ።

ሆረስ ዐይነ ኩሉ ካህነአተን
Some do not seem to understand what you are trying to say. What you are suggesting is how the police operate all over the world. If there is a large place with problem what you do is divide it into parts to make it more controllable.
Abe Abraham - Thank you! የተማረ ይግደለኝ ብያለሁ!

Union

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Union » 29 Oct 2022, 13:55

ሆረስ የሚባል ሽማግሌ ለኢትዮጵያ የሚበጀው Divide and rule የሚለው የሴጣን መንገድ ነው እያለ ነው። control ለማድረግ በሚል ሰበብ ሌላ የበለጠ የዘር ጣጣ ሊያመጣ ይመኛል። እነ አሜርካና አረቦች አጋሜ ወደነበረበት ክልል ይመለስ እያሉ እንዲዘምቱብን ምክንያት እየሰጣቸው ነው።

ቆሻሻ

Selam/
Senior Member
Posts: 17914
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Selam/ » 29 Oct 2022, 14:55

Wow! You finally resorted to a classic dominance strategy. Divide-and-rule has been effectively used by colonialists and neo-colonial tyrants to ideologically & militarily weaken oppositions. But it’s an extremely evil & short-term technique and may fail unless the people allow it to happen. And why would you give part of Ethiopia to Eritrea? Did the Kunama people ask for it?
Horus wrote:
29 Oct 2022, 00:10
የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች ከተከፈለ በኋል ሰሜን ትግሬ በኤርትራ ስር ፣ ምስራቅ ትግሬ በአፋር፣ ደቡብ ትግሬ በወሎ፣ መዕራብ ትግሬ በጎደር እና ማዕከላዊ ትግሬ በኢትዮጵያ የታገዘ ኢወያኔያዊ የትግራይ አስተዳደር ስር ማዋቀር የግድ ይላል። ይህም የሚሆነው ይህ ክልል ራሱን ማስተዳደርም ሆነ ከጎረቤቶቹ ጋር በሰላም መኖር የማይችል ስለሆነ ክልሉን አፍርሶ እንደ ገና ማዋቀር ግዴት ነው ።

ሆረስ ዐይነ ኩሉ ካህነአተን

Abere
Senior Member
Posts: 15459
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግሬ ክልል በ5 ዞኖች መከፋፈል አለበት

Post by Abere » 30 Oct 2022, 09:42

ሆረስ፥

ምንም እንኳን ኢትዮጵያ በርካታ ጠንካራ ጎኖች ቢኖሯትም ትግራይ ግን በቸኛ ደካማ ጎኗ ናት ለአገራችን። ይህ ደካማ ጎን ደግሞ ማንም ሊያጠቃት የፈለገ መጀመሪያ ሊጠቀምበት የሚችል የአገር ክፍል ነው። በታሪክ ወደ ኋላ ከተመለክትን ኢትዮጵያ የምትጠቃው በዚህ ክፍለ ሀገር በኩል እና ነው። ስለዚህ ስር-ነቀል ለውጥ እንጅ የጥገና ለውጥ አይደለም። እንደሚገባኝ ዞን ማለት በክልል ውስጥ የሚገኝ ከወረዳ በላይ ከፍ ብሎ ያለ የአስተዳደር አደረጃጀት/ እርከን/ ነው። ይህ ማለት የትግራይ ክልል አለ ማለት ነው - የትዕዛዝ ሰንሰለቱ ከመቀሌ ይሳባል ወይም የመልዕክቱ አሰንሳር መቆጣጠሪያ ያው መቀሌ - ትግራይ ነው። በዞን መሸን ሸን የጥራት ለውጥ አያመጣም ባይነኝ። የትግራይ ትልቁ ችግር የትግራይ ክፍለ ሀገር ያልሆነ መሬት ሰርቀን እንገነጠላለን ነው። ለዚህ ደግሞ ግፊትም ድጋፍም አላቸው። ይህን ለማስቆም መጀመሪያ ድርሻቸውን ማወቅ ይገባቸዋል። የእነርሱ ያልሆነውን በመንጠቅ እራሳቸው ድርሻ ላይ እንድቆሙ ማድረግ ነው። በሰው ይዞታ እንደ ህጻን ልጅ ማልቀስ እና የጦርነት መነፋረቃቸውን ማስቆም ይቻል ዘንድ ለእራሳቸው ቁማር መጫወቻ የሞነጫጨሩትን የዱርየ ህገ መንግስት መቅደድ ነው። በእርግጥ ትግራይ ውስጥ እራሳቸውን እንደ ትግራይ የማይቆጥሩ ሌሎች የተበደሉ ጎሳዎች ወይም ወረዳ/ዞኖች አሉ እነርሱ ገፍተው ለብቻችን ክልል መሆን እንፈልጋለን ካሉ እንደ ጊዜያዊ ማስታገሻ ጥያቄውን መተግበር ይቻላል። ለዘለቄታው ግን የቁማር ህጉ መቀየር አለበት - የቁማር ገበጣው ( የጎሳ ፌደሬሽን) መቀየር ይኖርበታል። እራሱ እኮ የደደቢት ህገ-መንግስቱ እና የክልል ካርታው የተሰራው በባዕዳን አገሮች ህገ-አውጭ እና መሃንዲስነት ነው። If I am correct the zone is an integral part of ክልል.

Horus wrote:
29 Oct 2022, 12:25

Post Reply