Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7414
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ኣዲስ ኣበቤዎች የኢትዮጵያ ገጠሬዎች ሰቀሉን ብለዉ ሰለማዊ ሰልፍ ወጡ።

Post by Naga Tuma » 28 Oct 2022, 16:19

ይህ ትምህርትን በኢትዮጵያ ለማሳደግ ለሚደረግ ጥረት ከረዳ ነዉ። ኣዲስ ኣበቤዎችን ለማስከፋት ኣይዴለም። የበለጠ ለማነቃቃት ነዉ።

ኣዲስ ኣበቤዎች አራዳዎች ነን የሚሉ አበባዎች ናቸዉ። እኔ ፋራ ገጠሬ ነኝ። ለኣዲስ አበባ ብዙም እንግዳ ባልሆንም። ቤተመንግስቱ ሲሰራ ኣጠና ኣድርሰዋል የተባሉ የማዉቃቸዉ ኣሉ። ከወጣትነቴ ጀምሮ ተመላላሼ ኣይቼዋለሁ።

ከልተሳሳትኩ እዚህ ፎረም ላይ ከሚጽፉት ማን እንደሆነ የማዉቀዉ ኤልያስ ክፍሌ ብቻ ነዉ። በስሙ ስለሚጽፍ። ይህን የዉይይት መድረክ የከፈተልን ጋዜጠኛ ኣዲስ ኣባቤ ይመስለኛል። ለነጻ ዉይይት መድረክ ስለከፈተልን ላመሰግነዉ እንጂ ላስከፋዉ ኣልፈልግም።

ኣዲስ አበባን ሳላየዉ በፊት እንደ እኔ ኣይነት አመዳም ገጠሬ ሲደርስ ፎቆችን ኣፍጦ ስያያይ ወይ መኪና ይገጨዋል ወይ ፋራነቱ ይነበብበታል ሲባል ሰምቼ ነበር። ያ ማለት ኣዲስ ኣበቤዎች ፍቆችን ማየት የሰለቻቸዉ ኣራዳዎች ናቸዉ እንደማለት ሊሆን ይችላል።

ከሆነ ኣሁን ያለኝ ጥያቄ ፎቆችን ስያይ ያደገን ኣራዳ ኣዲስ ኣባቤ ፎቆችን ሳያይ ያደገ ፋራ ገጠሬ እንዴት ሆኖ ነዉ ስለፎቅ አሰራር ትምህርት የሚሰቅለዉ፣ ማለትም የተሻለ ዉጤት የምያመጣዉ? በጅምላ ሳይሆን በኣማካይ ማለቴ ነዉ።

ለዚህ ሰለማዊ ሰልፍ ወጥተዉ የፎቅ አሰራርን ትምህርት ቤት ሄዶ መስቀል ኣለባቸዉ። በቃ። ኣዲስ አበባ ዉስጥ የሚሰሩትን ዋና ዋና ፎቆችን ኣዲስ ኣበቤዎች ዲዛይን የማታደርጉት ከሆነ ፋራዎች እናንተ ናችሁ። በቃ። የኣዲስ አበባ እናቶችም ከገጠር የመጣ አመዳም ስለፎቅ አሰራር ከናንተ ኣራዳ ኣዲስ አበቤዎች እንዴት ይቀድማል ብላችሁ ሰላማዊ ሰልፍ ዉጡባቸዉ። በቃ።

ደግሞ ይህን የፋራ ቀልድ ዘለፋን ብላችሁ እንዳትቋጥሩብኝ።

eden
Senior Member
Posts: 10137
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ኣዲስ ኣበቤዎች የኢትዮጵያ ገጠሬዎች ሰቀሉን ብለዉ ሰለማዊ ሰልፍ ወጡ።

Post by eden » 28 Oct 2022, 16:42

Naga

I don’t remember you posting any negative post so I was kind of surprised

I must say, Addis produces the best in every field so I don’t know where you getting your stats

And how do you even compare 5% against the rest

And aradas don’t look down on faras, they just can’t resist having fun picking on them

Naga Tuma
Member+
Posts: 7414
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኣዲስ ኣበቤዎች የኢትዮጵያ ገጠሬዎች ሰቀሉን ብለዉ ሰለማዊ ሰልፍ ወጡ።

Post by Naga Tuma » 28 Oct 2022, 16:57

eden,

Don't take it seriously. I hope other readers also wouldn't take it seriously. I thought it would be a bit of humor that is meant to encourage, not discourage, learning. I admit that I have no stats. Thank you for your comments.


Post Reply