Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ተጋዳላይ ጌታቸው ረዳ ከደቡብ አፍሪካ ሠላምታ አቅርቧል

Post by Thomas H » 26 Oct 2022, 09:59

ትግራይ ያቀረበቻቸው ጥያቄዎች የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ልዑካኖች ሳይወዱ በግድ ተቀብለውታል:: ሌላ አማራጭ እንደሌላቸው ጠንቅቀው ያውቁታል::


Abere
Senior Member
Posts: 15467
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ተጋዳላይ ጌታቸው ረዳ ከደቡብ አፍሪካ ሠላምታ አቅርቧል

Post by Abere » 26 Oct 2022, 10:06

He is introduced to civilization :mrgreen: But he has these to do list:

1) He need to reduce his belly. He need surgery, gastrectomy. (Reduce his belly size)
2) He needs alcoholic treatment
3) His thinking machine has to be changed - he is endowed with an ape world view.
4) Complete his asylum paperwork ASAP.
5) Someone has to carry the news to him Mekelle is fallen :mrgreen:

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ተጋዳላይ ጌታቸው ረዳ ከደቡብ አፍሪካ ሠላምታ አቅርቧል

Post by Thomas H » 27 Oct 2022, 09:22

ተጋዳላይ ፃድቃን እና ጌቾ የቡና እረፍት ላይ

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ተጋዳላይ ጌታቸው ረዳ ከደቡብ አፍሪካ ሠላምታ አቅርቧል

Post by Assegid S. » 27 Oct 2022, 10:14

Thomas H wrote:
26 Oct 2022, 09:59

ሰላም ሰላም ... በስደት ያላችሁ ተጋሩ
ሙስሊም ክርስቲያኖች ሁሉ
«ክብር ይሁን!» ስትሉ
ለነጩ ኣምላካችን ... ለ Biden ዘምሩ

በአረር፣ በጥይት ... ቢያልቅም ህዝባችን
ፀሎታችንን ሰምቶ ፈጣሪያችን
አፋችንን በሳቅ ሞልቶታል
እኔና ጀለሶቼን ... ፃድቃን ሆነን ታድጐናል

ግና እንዳትዘናጉ ...
አሁንም አሁንም «ትግራይ Genocide!» ስትሉ
መጮህ፣ መንከባለሉን ቀጥሉ

አሁንም ቢሆን ... «ትግራይ ትስዕር!» ከተባለ
እንደ ሽሜዎቹ የሚያመልጥም ባይሆን ...
የሚሞት ጥቂት ወጣት አለ

Post Reply