Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19228
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ደብረፅዮን፥ ብዙ፥ ያልተዘመረለት፥ ታላቅ፥ መሪ፤

Post by Axumezana » 27 Oct 2022, 07:00

ስለደብረፅዬን፥ ብዙ፥ ማለት፥ ይቻላል፥ ለጊዜው፥ ግን፥ ጥቂት፥ ልበል፥

- አቋሩጦት፥ ትግል፥ ሜዳ፥ ሄዶ፥ የነበረውን፥ የአዲስ፥ አበባ፥ ዪንቨርሲቲ፥ የኤሌትሪክ፥ ምህንድስና፥ትምህርት፥ ከድል፥በኻላ፥ አጠናቆ፥ ከዚያም፥ እስከ፥ ፒኤችዲ፥ ድረስ፥ ተምረዋል፥

- አብይ፥ ቄሮን፥ አደራጅቶ፥ ከኢትዮጵያ፥ ጠላቶች፥ ጋር፥ አየዶለተና፥ ኢትዮጵያን፥ እያደማ፥ ስልጣን፥ በአቋራጭ፥ ለመውጣት፥ እያደባ፥ በነበረበት፥ጊዜ፥ ደብረፅዮን፥ ግን፥ የግብፆችን፥ ጫና፥ተቋቊሞ፥ የህዳሴው፥ ግድብ፥ እንዳይቃረጥና፥ ግንባታውን፥እስከ፥ 68% ድረስ፥ አጠናቋል።

- ቴሌ፥ አሁን፥ ለደረሰበት፥ደረጃ፥ የመሪነቱን፥ ሚና፥ ተጫውቷል

- የትግራይ፥ ፕሬዝዳንት፥ ሆኖ፥ ከተመረጠበት፥ ጀምሮ፥ ጦርነቱ፥ እስከጀመረበት፥ዘርፈ፥ብዙ፥ መነቃቃት፥ ለውጥና፥ እድገት፥ እንዲመጣ፥ ያደረገ፥ሲሆን፥ ከአብይ፥ጋር፥ የተፈጠረው፥ አለመግባባት፥ በሰላም፥ እንዲፈታ፥ እልህ፥አስጨራሽ፥ ትግል፥ እስከመጨረሻዋ፥ ሰአት፥ ድረስ፥ያደረገ፥ ሲሆን፥ጦርነቱ፥ ግን፥ የተወሰነውና፥ በኢትዮጵያ፥ ላይ፥ የተጫነው፥በኢሳያስ፥ ውሳኔ፥ ስለነበረ፥ ጥረቱ፥ አልተሳካም።

- ጦርነቱ፥ ከተጀመረም፥ በኻላ፥እልሕ፥ አስጨራሽ፥ ፈተኖዎችንና፥ የሁለት፥ ጦረኛ መንግስታትንና፥ ረዳቶቻቸውን፥ ጫና፥ ተቋቊሞ፥ ትግሉን፥ እዚህ፤ አድርሰዋል።

- ልታይ፥ልታይ፥ የማይል፥ የማይዋሽ፥ እውነት፥የሚናገር፥ትእግስተኛና፥ የተረጋጋ፥ ምጡቅ፥ አኢምሮውን፥እየተጠቀመ፥ አመራር፥ የሚሰጥ፥ ታላቅ፥ ትግረዋይና፥ኢትዮጵያዊ፥ነው።



-
Last edited by Axumezana on 27 Oct 2022, 07:40, edited 1 time in total.

Eripoblikan
Member
Posts: 3547
Joined: 15 Sep 2019, 13:49

Re: ደብረፅዮን፥ ብዙ፥ ያልተዘመረለት፥ ታላቅ፥ መሪ፤

Post by Eripoblikan » 27 Oct 2022, 07:07

Axumezana wrote:
27 Oct 2022, 07:00
- አቋሩጦት፥ ትግል፥ ሜዳ፥ ሄዶ፥ የነበረውን፥ የአዲስ፥ አበባ፥ ዪንቨርሲቲ፥ የኤሌትሪክ፥ ምህንድስና፥ትምህርት፥ ከድል፥በኻላ፥ አጠናቆ፥ ከዚያም፥ እስከ፥ ፒኤችዲ፥ ድረስ፥ ተምረዋል፥

- ቴሌ፥ አሁን፥ ለደረሰበት፥ደረጃ፥ የመሪነቱን፥ ሚና፥ ተጫውቷል
I think Debrits is a very good engineer and IT expert.

But political leadership, ሱቅ በል፡ ሱቅ ጥዑም። በዓል ዝመሰሎ ከይሰምዑኻ! :lol: :lol: :lol:
Last edited by Eripoblikan on 27 Oct 2022, 08:49, edited 1 time in total.

Right
Member
Posts: 4833
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ደብረፅዮን፥ ብዙ፥ ያልተዘመረለት፥ ታላቅ፥ መሪ፤

Post by Right » 27 Oct 2022, 08:18

PHD?
Purchase a trophy to brag about.

Neither you or Debre Tse understands what scientific research means and the value of PHD.
Continue fighting the losing war. At least there is a positive in depopulation out of it.

Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: ደብረፅዮን፥ ብዙ፥ ያልተዘመረለት፥ ታላቅ፥ መሪ፤

Post by Jirta » 27 Oct 2022, 08:57

ለምን አትዘምሩለትም?
ከኤ እስከ ዜድ የሚያውቅ ትግሬ እስካሁን አጋጥሞኝ አያውቅም::
ፒኤችዲ አርከበም ወርቅነህ ገበየሁም ገዝተዋል::ደብረፅዮን ቢማር የማይገባው ብቻሳይሆን መማር የማይገባው ሰው ሳይሆን ትግሬ ነው::እርሱ የሚችለው አንድ ነገር ቢኖር መገናኛ ራዲዮ መጠገን እና የትግሬን ውራ ማስጨፍጨፍ ነው::አእምሮው ቢያስብ ለስልጣን ብሎ ከ 2 ሚ ትግሬ ማስጨረስ አልነበረበትም::በእጅ አዙርአማራን በወሮሞ ለማስጨፍጨፍ እድሜ ልኩን ሰርቶ አሁን ራሱየትግራይን ህዝብ እየጨፈጨፈ ነው::
ትግራይ የሚተርፍ ሰው ካለ በሚል በቅርቡ በሙሉ ይጨርሳቸዋል::በትግሬመሬት አሁን አማራ እና ወሮሞሊያስተዳድሩት 30,000 አመራር እና ኮማንድ ፖስትተዋቅሮልሃል::ይሄ ሁሉ የምጥቁ ደብረሲኦል ውጤት ነው::

Post Reply