Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 19228
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የትግርይ፥ ህዝብ፥ እየተዋደቀ፥ ያለው፥ ህልውናውን፥ ለማስረገጥና፥ በኢሳያስና፥ አብይ፥ የተደፈረውን፥ የኢትዮጵያ፥ ላአላዊነት፥ ለማስከበር፥ ነው፤

Post by Axumezana » 27 Oct 2022, 06:07

በኢሳያስና፥ አብይ፥ ትግራይና፥ ወያኔ፥፥ጠል፥ፕሮፓጋንዳ፥ ሰለባ፥ የሆኑ፥ ኢትዮጵያውን፥ የትግራይ፥ ህዝብ፥እየተዋደቀ፥ያለው፥ ህልውናውን፥ ለማስረገጥና፥ የኢትዮጵያን፥ የተደፈረ፥ ላአላዊነት፥ ለማስከበር፥መሆኑን፥ ባወቁ፥ ጊዜ፥ የትግራይን፥ህዝብን፥ ማረን፥ ማለታቸውና፥ከሃዲውን፥አብይ፥ ወደ፥ ፍርድ፥ ማቅረባቸው፥ የማይቀር፥ ነው።