Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by Jirta » 25 Oct 2022, 22:10

እንደሽሜ አገላለፅ ከሆነ ወሮሙማ እምነት ነው ነው ማለቱ ነው::ያለበለዚያ እምነት ከብሔር ጋር አይወዳደርም::አብዶ ካልሆነ በቀር::ወሮሙማ እምነት ከሆነ ደግሞ እሬቻን መሆኑነው::ለአሜሪካውያን ቤንጤነትን ለስልጣኑ ሲል ተሸክሞ ወሮሙማን ያምናል::የሽዋዉ ወሮሞ በወሮሙማ ስም ወለጋን ይጋልባል::

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by Revelations » 26 Oct 2022, 00:07

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 42861
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by Horus » 26 Oct 2022, 00:41

እኔ ይህን ነገር ለየት አድርጌ ነው የምመለከተው፤ እግጅ ግዙፍ በኦሮሞች መሃል ያለ ፉክቻና ጉዳይ ነው ። እንዴት በሉኝ። እኔ በቀድሞ የፖለቲካ ህይወቴ ብዙ የኦሮሞ አብዮታዊ ጓደኞች ነበሩኝ፣ የምር ማለቴ ነው፣ ኋላ ላይ ኦነግ ሆነው ሁሉ የሞቱ ። ድሮ ድሮ ብዙ የፖለቲካ ቲሪና የመደብ ትንተና በሚደረግበት ዘመን ክርስቲያን የሆኑ ኦሮሞ ወጣት ፖለቲከኞች እንዲህ ይሉኝ ነበር። ያኔ ሱማሌዎች ቋንቋቸውን በምን ፊደል እንጻፍ እያሉ ተከራክረው ተከራክረው በአረብኛ ለመጻ ሲወስኑ ሙስሊም ኦሮምችም ኦሮሞኛ በአረብኛ ይጻፍ ይሉ ይሆናል ። ቀሰ በቀስ ኦሮሞች ምናልባት እጅግ ማጆሪቲዎቹ ልብሳቸውም ሂጃብና ጀለቢያ ይሆናል ። ለኦሮሞ ቋንቋና ባህል ይህን ሁሉ ሞተን በአረብኝና ኢሳላም ይዋጣል፤ እናም የኦሮሞ ካልቸር ያለበት አደጋ የሰሜኖች (አማራና ትግሬ ሲሉ ነው/አበሻ የሚሉት) ካልቸር ብቻ ሳይሆን የኢስላም አረብ ካልቸር ነው ይሉኝ ነበር ዛሬ በህይወት የሌሉ ቀዳሚ ኦነጎች ። ሺመልስ ዛሬ ይህን ቢል ምንም አልገረምም። ይህ ሪል የሆነ በኦሮሞች ውስጥ ያለ ቴንሽን ነው ። ምናልባት አዲስ የሚያደርገው ነገር ቢኖር ኦሮሙማ ሃይማኖት ነው፣ መገለጫውም ኢሬቻ ነው የሚሉት መሰረተ ቢስ ጉዳይ ነው ። ኢሬቻ ሲጀመር ቃሉ ኦሮሞኛ አይደለም፣ ያዲስ አመት በአል እንጂ ያምልኮ ሪቷል አይደለም ።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by TGAA » 26 Oct 2022, 00:46

The decadency of the thinking mind. By extension is he saying Oromuma is above God Waka ? He is in a state of tribal drunken stupor. The stupid Ethiopian Ambassador Lencho Leta , who supposedly represents the Ethiopian people, stands gleefully beside the Oromia map as if he represents one administrative region, and the president of Oromia preaches Oromuma is above Christianity and Muslim religion. Shimils thinks the earthly things are already taken care of now the voyage to put the supernatural under oromuma has just started ---- by declaration.

Horus
Senior Member+
Posts: 42861
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by Horus » 26 Oct 2022, 01:21

TGAA
ሺመልስ የሚያነሳው ችግር የምር ትልቅ ችግራቸው ነው ። ይህውልህ፤ ከተለያየ ጎሳ የመጡ ሰዎች ፣ የተለያየ ቋንቋና ባህል ያላቸው ኦሮቶዶክሶች እሁድ ጠዋት ሁሉም ማሪያምን አስቀድሰው ቤታቸው ይሄዱና አንድ ዶር ወጥ በንጀራ ይበላል፣ አንዱ ጨጨብሳ በእርጎ ይበላል፣ አንዱ አይብ በቆጮ ይበላል ። ማለትም እምነት የጎሳ ባህላቸውን አላጠፋውም፤ ቅድመ ክርስትና እምነታቸውን ለውጦታል እንጂ! ፈጣሪ ምንድን ነው የሚለው መለኮታዊ ቲኦሪ ተለወጠ እንጂ የህዝቡን የኑሮ ዘይቤ (አኗኗር) አልለወጥም።

ኢስላም እንደሱ አይደለም ። ቅዱስ ቁር 'አን መለኮታዊ ዶግማ ብቻ ሳይሆን በዚህ አለም መኖሪያ ሸሪአ (ሴራ) ነው፣ የኗኗር ስር'አት ነው ። ስለዚህ ኢስላም እምነት ብቻ ሳይሆን ካልቸርን፣ ባህልን ይለውጣል ። ይህ ብቸኛ ግዙፍ የኦሮሞች ችግር ነው ። ለምሳሌ ሙስሊም ኦሮሞች ኢሬቻን እጅግ እጅግ አድርገው ማውገዝ አይደለም ይጠየፉታል በተለያ ፓጋን ኦሮምች ወደ እምነት ስለወሰዱት ማለት ነው።ዋቅ፣ ዋቃ ፈጣሪ ሃይል ማለት ቢሆንም ሃይማኖት አይደለም። ማለትም የእምነቱ ዶግማ (መጽሃፍ ቅዱስና ቁር 'አን) እና ቀኖና ቤተ መቅደስ መስጂድ ቆሞለት መመለኪያ ስር አት የለውም። ባንድ ቃል ዋቄፌታ ሌላም ተባለ ሃይማኖት (ሪሊጅን) አይደለም ።

ኦሮሞች ያላቸው ሃይማኖት ክርስትናና ኢስላም ብቻ ነው ። ስለዚህ ክርስቲያንም እስላምም ኦሮሞች ከነዚህ የቅድሞ ፓጋን እምነቶች ጋር ችግር አላቸው ። ማለትም እነዚህ የምነት ክፍፍሎች ወደ ፖለቲካ ክፍፍል እየሄዱ የኦሮሞ ናሽናሊዝም (ኦሮሞሙማን) እየበጠበጡት ነው ። ለምሳሌ ለእስላሞች እስላም ሁሉ አንድ ኔሽን ነው ፣ ማለትም ከጎሳ በላይ ነው። ያንን ነው ሺመልስ የሚታገለው ! ሰሚ የሚያገኝ አይመስለኝ። ኦሮሞች በሃይማኖት ብቻ ሳይሆን በካልቸርም የተለያዩ ናቸው ። የወንጪ ኦሮሞ በካልቸሩ የሚቀርበው ጉራጌ እንጂ የአሩሲ ነጌሌ ኦሮሞ አይደለም። ነገሩ ሰፊ ነው።

OPFist
Member+
Posts: 7922
Joined: 29 Sep 2013, 09:27

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by OPFist » 26 Oct 2022, 03:16

Ob. Shimelis Abdissa is Right: our Oromumma (Nation) is Bigger Than our Region and Religion

I heard the recent comment by Ob. Shimelis Abdissa regarding his concern that Oromo naming of Arab’s and Jew’s origin is very threatening to our national identity (Oromumma). He is highly criticized by some religious Oromos, who think that their religion is more important than their nation. Ob. Shimelis is politician and he is thinking politically. I think he is also pragmatic and realistic. If religion is really more important than nationhood, why should Christians of two nations fight each other or Muslims of two nations kill each other when two countries are in war. Just tell me, why Orthodox Christians of Amhara and Tegaru hate each other as well as that of Amharas and Eritreans fought each other? Practically, people of the same nation, regardless of their religion, stand together, when their country is invaded by foreign enemy. I think that is what Ob. Shimelis tried to emphasize. All Oromos of diverse religions have common identity, i.e our national identity – Oromuumma,  which can unify us. Aditionally, naming ourselves and our children with Oromo names  instead of taking Arab names and Jew’s names show us how we are proud of our God given natural identity in being Oromo. We should not necessarily relate our religion of christianity with Jews’ naming or our religion Islam with Arabs’ name. We can be good Christians and Muslims having Oromo name. By accepting and believing in these two big religions, we don’t have to undermining and despise Oromo nsmes and identity – Oromumma.
Read more: https://fayyisoromia.wordpress.com/2017 ... -religion/

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13256
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by DefendTheTruth » 26 Oct 2022, 04:24

ኦሮሞ ጠሎች አሁን ምክንያት አገኘን ብሎ አንድ ላይ መጥተዉ ይንጫጫሉ፣ አጋጣሚ ያገኙ መስሎዋቸዉ፣ ካሳሪዎች ።

ያቺ ረቨሌሽን ተብዬዋም ኩስ ኩስ ብላ አንድ ነገር ጣል አድርጋ ሹልክ አለች፣ ሾካካ አይደልች?

I didn't listen to the video and the clip quoted here is very short, which is intentionally made to take something out of context, the usual way of the bankrupt political traders.

If President of Oromia might have said Oromuma is above our respective religion, then I am going to ask myself about how that could be empirically wrong, unless some political bankrupts are trying to trade on it and stir some discussions and suspicions between those of different faiths?

Someone gets his/her blood identity by birth, but has to wait to choose his/her faith doctrine (christianism, islam phenteeizm, wezeterefa) until the person is of full age.

Don't bring the argument that you can also apply for citizenship rights after you are a grownup.

Obbo Shimales was an Oromo at his birth, but then he was a lutheran church member (assuming he is pheenxee) after he was a grown up, which is his choice.

In the world of the bankrupt political traders he is first and formose what his religion is, and then his ethnic identity by choice.

I am fed-up of teaching bankrup political traders.

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by Revelations » 26 Oct 2022, 06:49

Please wait, video is loading...

Right
Member
Posts: 4833
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by Right » 26 Oct 2022, 08:36

Someone gets his/her blood identity by birth, but has to wait to choose his/her faith doctrine (christianism, islam phenteeizm, wezeterefa) until the person is of full age.
Blood identity?
If what you are trying to say is ethnicity then you are wrong.
It is a label you are given after birth depending where and with whom you live. How a tribe or an ethnic group forms and transforms dictated by environment and need through time. It has nothing to do with blood or genetics.
I will not be surprised if crazy Oromos like you call yourself “the Arayans”.

And you are tired of teaching?

Union

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by Union » 26 Oct 2022, 08:54

አንበጣ
It is non of your business :lol:
DefendTheTruth wrote:
26 Oct 2022, 04:24
ኦሮሞ ጠሎች አሁን ምክንያት አገኘን ብሎ አንድ ላይ መጥተዉ ይንጫጫሉ፣ አጋጣሚ ያገኙ መስሎዋቸዉ፣ ካሳሪዎች ።

ያቺ ረቨሌሽን ተብዬዋም ኩስ ኩስ ብላ አንድ ነገር ጣል አድርጋ ሹልክ አለች፣ ሾካካ አይደልች?

I didn't listen to the video and the clip quoted here is very short, which is intentionally made to take something out of context, the usual way of the bankrupt political traders.

If President of Oromia might have said Oromuma is above our respective religion, then I am going to ask myself about how that could be empirically wrong, unless some political bankrupts are trying to trade on it and stir some discussions and suspicions between those of different faiths?

Someone gets his/her blood identity by birth, but has to wait to choose his/her faith doctrine (christianism, islam phenteeizm, wezeterefa) until the person is of full age.

Don't bring the argument that you can also apply for citizenship rights after you are a grownup.

Obbo Shimales was an Oromo at his birth, but then he was a lutheran church member (assuming he is pheenxee) after he was a grown up, which is his choice.

In the world of the bankrupt political traders he is first and formose what his religion is, and then his ethnic identity by choice.

I am fed-up of teaching bankrup political traders.

Abere
Senior Member
Posts: 15462
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by Abere » 26 Oct 2022, 09:58

ከወያኔ ጌታቸው እረዳን ከኦነግ ሽመልስ አብዲሳን እግዜር ባይሰጠን የሰይጣንን ምስጢር ማን ያሾልክልን ነበር?! :mrgreen: እንድሁ እየጠረጠርን እንኖር ነበር እንጅ - ሆድ የአበለውን ብቅል ያወጣዋል ይላል አማራ -- የጎጠኝነት ስካር የሚያቅበጠብጣቸው ነፍቶ ቀብትቶ ሲያስተነፍሳቸው የእውነቱን እፍታ እንድህ እናገኛለን።ለዚህ ነው ኦሮሙማ ጸረ-ሰው እና ጸረ-መለኮት ነው የሚባለው።
Well, the truth is sh!t Orommuma will give way to civilization until this happen ሽሜ ሽቅብ መቅዘን ይችላል።

Abere
Senior Member
Posts: 15462
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by Abere » 26 Oct 2022, 10:49

ሆረስ፥

አንድ ጥሩ ነጥብ አንስተሃል - እርሱም እሬቻን በተመለከተ። በቅርቡ የታሪክ ፥ የምጣኔ ሃብት እና የስነ-ባህል ተመራማሪ የሆነው አቻምዬለህ ታምሩ ስለ ኢሬቻ ጉዳይ ታሪክ እያጣቀሰ ሲያብራራ ሰምቸ ግርምት ጭሮብኛል።

ተመራማሪ እንድህ ይላል -

1) የሸዋ አርሶ አደሮች የወረሱት የጥባት ወቅት የእህል መድረስ በረከት እና ምስጋና ቃል ሲሆን ኦሮሞዎች ሸዋን ከወረሩ በኋላ የገባር(ገባሮ) ባህል የሆነውን የእራሳቸው አድርገው ወሰዱት እንጅ እሬቻ የኦሮሞ አይደለም ይላል። እኔም ተገረምኩ ምክንያቱም በአማርኛ ክረምቱን ሰውን እንደምንም ከዘለቀ ብኋላ ቀድሞ የሚደረሰውን የእህል ማሳ ራቻ ደረሰልኝ ይላል። ይህ ቃል ከእሬቻ ጋር የመሳሰላል። አቻምየለህ ደግሞ ቀጥታ እሬቻ የሚለውን ቃል ከአማርኛ መዝገበ ቃላት ውስጥ ፈልፍሎ ነው ያወጣውም። እኔ ከሰማሁት ራቻ ከሚለው ጋርም አንድ አይነት ነው በስምም በግብርም - አካባቢያዊ አጠራርል ልዩነት ካልሆነ።

2) አባ ገዳ ( ብልት ሰለባ እና ወሸላ በግንባር መትከል)። ይህን አባገዳ ተብሎ የሚጠራው ልማድ ደግሞ ኦሮሞዎች ከባንቱ ጎሳ የወሰዱት ባህል እንጅ የኦሮሞ የእራሱ አይደልም ይላል። ይህንንም ሲያስረዳ ባንቱዎች በሚኖሩበት የአፍሪካ ክፍል የሚመሩበት ባህል ነው ይላል - ኦሮሞዎች ጥንት መሰረተ ዘላኖች ስለነበሩ ከባንቱ የወረሱት ነው። ይህ የአባ ገዳ ባህል በባሌ ወይም በቦረና ኦሪጅናል ወይም እውነተኞቹ ኦሮሞዎች የሚደረግ ነው - ከባንቱ የተወረሰ ልማድ።

አቻምየለህ ሁለት ኦሮሞን በሁለት አይነት ያየዋል። 1ኛ) ኦሮሞ ያልሆኑ በወራር ገባር ሁነው ኦሮምኛ የሚናገሩ እነርሱም ለምሳሌ ሸዋ 2) እውነተኛ ኦሮሞዎች የቦረና ኦሮሞዎች ናቸው።

Horus wrote:
26 Oct 2022, 00:41
እኔ ይህን ነገር ለየት አድርጌ ነው የምመለከተው፤ እግጅ ግዙፍ በኦሮሞች መሃል ያለ ፉክቻና ጉዳይ ነው ። እንዴት በሉኝ። እኔ በቀድሞ የፖለቲካ ህይወቴ ብዙ የኦሮሞ አብዮታዊ ጓደኞች ነበሩኝ፣ የምር ማለቴ ነው፣ ኋላ ላይ ኦነግ ሆነው ሁሉ የሞቱ ። ድሮ ድሮ ብዙ የፖለቲካ ቲሪና የመደብ ትንተና በሚደረግበት ዘመን ክርስቲያን የሆኑ ኦሮሞ ወጣት ፖለቲከኞች እንዲህ ይሉኝ ነበር። ያኔ ሱማሌዎች ቋንቋቸውን በምን ፊደል እንጻፍ እያሉ ተከራክረው ተከራክረው በአረብኛ ለመጻ ሲወስኑ ሙስሊም ኦሮምችም ኦሮሞኛ በአረብኛ ይጻፍ ይሉ ይሆናል ። ቀሰ በቀስ ኦሮሞች ምናልባት እጅግ ማጆሪቲዎቹ ልብሳቸውም ሂጃብና ጀለቢያ ይሆናል ። ለኦሮሞ ቋንቋና ባህል ይህን ሁሉ ሞተን በአረብኝና ኢሳላም ይዋጣል፤ እናም የኦሮሞ ካልቸር ያለበት አደጋ የሰሜኖች (አማራና ትግሬ ሲሉ ነው/አበሻ የሚሉት) ካልቸር ብቻ ሳይሆን የኢስላም አረብ ካልቸር ነው ይሉኝ ነበር ዛሬ በህይወት የሌሉ ቀዳሚ ኦነጎች ። ሺመልስ ዛሬ ይህን ቢል ምንም አልገረምም። ይህ ሪል የሆነ በኦሮሞች ውስጥ ያለ ቴንሽን ነው ። ምናልባት አዲስ የሚያደርገው ነገር ቢኖር ኦሮሙማ ሃይማኖት ነው፣ መገለጫውም ኢሬቻ ነው የሚሉት መሰረተ ቢስ ጉዳይ ነው ። ኢሬቻ ሲጀመር ቃሉ ኦሮሞኛ አይደለም፣ ያዲስ አመት በአል እንጂ ያምልኮ ሪቷል አይደለም ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42861
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by Horus » 26 Oct 2022, 12:17

DTT
አንድ ሰው የጎሳ ማንነቱን ሲወለድ ይዞት ይወለዳል፣ የሃይማኖት እምነቱን በኋል ጠብቆ ያገኘዋል ያልከው ጠቅላላ የኦሮሙማን ትርክት ያፈርስብሃልና ተወው! አንድ ልጅ ተወልዶ ገና በ40 ቀኑ ነው ክርስትና የሚነሳው፣ ልብ በል በ40 ቀኑ እንኳንስ ሃይምኖት ሊመርጥ ምግብ እንኳ መዋጥ አይችልም ባ40 ቀኑ ። ደሞ መላ የኦሮሞ ጎሳ የተመሰረተው በሞጋሳና ጉዲፈቻ ማለትም እጅግ ያደጉ ልጆችና ጎረምሶች ወይም አዋቂዎች ህዝቦብ ከዛሬ ጀምራችሁ ኦሮሞ ናችሁ ትብለው አይደለም ዎይ የኦሮሞ ጎሳ የሚሆኑት ። በዚህ ፋክት መሰረት የቱ ነው የቀደመው በ40 ቀን ክርስቲያን መሆን ወይስ በ10 አመት እድሜ በጉፈቻ ኦሮሞ መሆን። ኦቦ ዲቲቲ ጎሳነት ለክ እንደ ማንኝውም ማንነት ሰው የሚፈበርከው ትርክት ነው ፣ ታፔላ ነው ። ሰው ሲፈጠር አጥንት፣ ደም፣ ስጋ እጅ እግር ነው ያለው እንጂ ኦሮሞ የሚባል ሰው አይወለድም። ሰው የሚባል ፍጡር ይወለድና ተራ በተራ የካልቸር ታፔላዎች (ካልቸር ማለት ሰው ሰራሽ ማለት ነው) ይለጠፍለታል!! ይህን ደካማ ክርክርክን እርሳው!

አበረ፣

የአቻምየለህ ጥናት አላየሁትም ። እኔ ኢሬቻ/ኢሬካ የተባለውን ቃል ኤቲሞሎጂ መርምሬው እስከ ስረ መነሻው ምን እንደ ሆነ አውቀዋለሁ። ቃሉ ሲጀመር ጥንታዊ ኮፕት ነው። ዛሬ ላይ እጅግ ግዙፍ የሴም ቃል ነው ። የሸዋ ኦሮሞች ናቸው ቃሉን ተውሰው የኦሮምኛ ድምጽ ሰጥተው ጥቅም ላይ ያዋሉት ። ሙሉ ዝርዝሩን እዚህ ቦታው አይደለም ። ኢሪቻ ዛሬ ላይ ሰፋ አለ እንጂ የሸዋ ኦሮሞ መስቀል በአል ነው፣ የዘመን መለወጫ በአል ነው ። ልደገመው ኢሪቻ የሚለው ቃል በኦሮምኝ ቋንቋ ውስጥ የለም ። ልክ ገፈርሳ ሰንዳፋ እንደ ሚባሉት እልፍ የኦሮሞ ድምጽ የተሰጣቸው የሴም ቃል ነው ። ለምሳሌ ሰንዳፋ ማለት ባለሳንጃዎች (ሳንጃ ታጣቂዎች) ማለት ሲሆን ያርጎባ ወይም የወርጂ ቃል ነው፣ አረብኛም ነው ። ገፈርሳ ማለት ለጋራ ጥቅም የተተወ የግጦሽና የጋርዮሽ ቦታ መሬት ማለት ነው ። ቃሉ የሴም ነው፣ አረብኛም ነው። አል ጋፋር መተው ማለት ነው ። በሰባት ቤት ዛሬ ጀፎረ ይባላል። በክስታኔ ጉራጌም ፣ ባሃሬኛም ግፈር ማለት ተው ማለት ነው ። በቁራን አል ጋፋር ማለት ኣልህ ዘ ፎር ጊቨር (ይቅር ብዩ አላህ) ማለት ነው። ስለዚህ ገፈርሳ ድሮ ለጋራ ግጦሽ የነበረ ቦታ ማለት ነው፤ እንግሊዞች ዘ ኮመንስ እንደሚሉት ማለት ነው ። ሁሉም ነገር ግዜውን ጠብቆ ይገለጻል!

Abere
Senior Member
Posts: 15462
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by Abere » 26 Oct 2022, 15:23

ሆረስ፤

---ቁም ነገሩ እሬቻ የሚለው ስርወ-ቃል ሴማዊ መሆኑን ብዙዎች እንድገነዘቡ ከማድረጉ ላይ ነው። ትርጉሙን ሳያውቁ አንድ ነገርን መጠቀም አግባብ አይደለም።

--- ሽመልስ አብዲሳ ሲፈልግ የጎጃም አማራነኝ ይላል ሲሻው ሃይማኖቴ ኦሮሙማ ነው ይልሃል -ሽቅብ ቁልቁል የሚራወጠው ለእራሱ ስልጣን ነው። እንድሁ ችግር መድረሻ ያሳጣውን ኦሮሞ ለማነሳሳት ኦሮሙማ ከሃይማኖት በላይ ነው ይለዋል። ይህ ድስኩር ኦሮሙማ የአጥፍተህ ጥፋ ጅሃዳ የኦሮሞ ርዕዮት ነው እያለ ነው የሚሰብከው።ከሃይማኖት በላይ የከረረ ነገር አጥፍተህ ጥፋ ነው። እስኪ ኦሮሙማዎች መጨረሻቸው ምን እንደሚሆን እናያለን - በተራበተራ ነው።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13256
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by DefendTheTruth » 26 Oct 2022, 15:46

ይድረስ ለኦሮሞ ጠሎች፣

Oromo is a giant, which you couldn't move at will so easily. The giant has also a giant responsibility in shaping our future.

A big privilege comes with a big responsibility, else it will not function in the long run, or even in the short term.

One of the big responsibilities that the Oromo should, in coordination with all the stakeholders, is facilitating the creation of future Ethiopia that suits the needs of all its citizens and the rest of the stakeholders.

The strategic goal of the giant is this: ለሁሉም የምትመች ኢትዮጵያን እዉን ማድረግ።

This is a big vision and a great responsibility for anybody. If anybody is to take on the daunting task, then the giant shouldn't be the last choice.

It takes a lot to make this a reality. Somebody with such a vision shouldn't get detracted from the main mission.

The good news is that there are many already on board, collaboratively with the giant. But there are also those on the fringes making over pitched noises, left and right.

We let the latter also to do so because the vision of the giant is making an Ethiopia where everybody can do whatever pleases him/herself.

Horus
Senior Member+
Posts: 42861
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by Horus » 26 Oct 2022, 16:10

DefendTheTruth wrote:
26 Oct 2022, 15:46

ልክ ድሮ ወያኔ ትግሬ ማለት ተራራ እንደ መግፋት ነው ትል እንደ ነበረው ማለት ነው! አንት ፌክ ተረኛ :lol: :lol:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13256
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by DefendTheTruth » 26 Oct 2022, 16:42

Horus wrote:
26 Oct 2022, 16:10

ልክ ድሮ ወያኔ ትግሬ ማለት ተራራ እንደ መግፋት ነው ትል እንደ ነበረው ማለት ነው! አንት ፌክ ተረኛ :lol: :lol:
የኔ ኮመንት በፖልቲካ ኪሰራ ዉስጥ ያሉትን አይጨምርም።
በራስህ አገላለጽ ከ 40 ና ክዚያ በላይ ፖልቲክ ዉስጥ ነበርክ፣ ስትባክን፣ አንድ ነገር አላመጣህም። ኪሳራ።

On the contrary here is what those who work can achieve, it is not my achievement I am only making a testimony here.

Abere
Senior Member
Posts: 15462
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by Abere » 26 Oct 2022, 17:05

:lol: :lol:
አለት ተራራውን ያስወገደ፥ ዋርካውን እማ የአውሎ ንፋስ ሽውታ (Thunder storm) ይበቃዋል። እስከዛ ተረኞቹ ወፎች ከዛፉ ላይ ይንጫጩ ንስር አውሎ ንፋስ እስኪያባርራቸው።

Horus wrote:
26 Oct 2022, 16:10
ልክ ድሮ ወያኔ ትግሬ ማለት ተራራ እንደ መግፋት ነው ትል እንደ ነበረው ማለት ነው! አንት ፌክ ተረኛ :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42861
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሽሜ ሲዘላብድ አምሽቷል! ወሮሙማ ከክርስትና ክእስልምናም በላይ ነው

Post by Horus » 26 Oct 2022, 17:24

DefendTheTruth wrote:
26 Oct 2022, 16:42
Horus wrote:
26 Oct 2022, 16:10

ልክ ድሮ ወያኔ ትግሬ ማለት ተራራ እንደ መግፋት ነው ትል እንደ ነበረው ማለት ነው! አንት ፌክ ተረኛ :lol: :lol:
የኔ ኮመንት በፖልቲካ ኪሰራ ዉስጥ ያሉትን አይጨምርም።
በራስህ አገላለጽ ከ 40 ና ክዚያ በላይ ፖልቲክ ዉስጥ ነበርክ፣ ስትባክን፣ አንድ ነገር አላመጣህም። ኪሳራ።

On the contrary here is what those who work can achieve, it is not my achievement I am only making a testimony here.

DTT,
አንተ አለም ከተፈጠረ፣ ዘመን ከተቆጠረ ጀምሮ የከብቶች ኮቴ ስትከትል፣ በእጅ አንድ ነገር ፈጥሮ መሰልጠን የሚባል ነገር ሳትለምድ በመኖርህ እያዘንኩ ዛሬ ላይ ስራ ተምረህ በሰፈው ማረስ በመቻልህ እጅግ ከፍተኛ ደስታ ነው የሚሰማኝ! ግን ጉራጌን ስራና እድገት ምን እንደ ሆነ ልታስተምር ከሞክርክ ልጅ እናቷን ምጥ አስተማረች ይሆናል!! ስለዚህ አንተ የቆምክበትን አፈር ለማረስ ኦሮሙማ መፈጠር ነበረበት ማለት ነው :lol: :lol: :lol: ፍየል ከመድረሷ ቅጠም መበጠሷ ተባል! ተረጋጋ!!!

Post Reply