"ከሰላም የሚከስር የለም፤ ተሸናፊ የለውም፤ የትኛቸውንም አካል አሸናፊ የሚያደርግ ነው። እስካሁን ስሜታችን አድምጠናል። አሁን ለለዓለም የምናደምጥበት አገራችን የምናተርፍበት ጊዜ ደርሰናል"
"ከሰላም የሚከስር ሰው የለም፤ የሰላም ተሸናፊ የለውም። ሰላም የትኛቸውንም አካል አሸናፊ የሚያደርግ ነው። እስካሁን ድረስ ስሜታችን አድምጠናል። ለዓለም ብዙ ነግረናል፤ አሁን ለለዓለም የምናደም ጥበት አገራችን የምናተርፍበት ጊዜ ደርሰናል"