በመጀመሪያ ለትግራይ ህዝብ በሙሉ ሰላምታዬን አቀርባለሁ።
የትግራይ ህዝብ ንቃ። እባካችሁ እንንቃ። ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት ታፍነን ቆይተናል። እስከመቼ ታፍነን እንዘልቀዋለን፣ እስከመቼ ተሳቅቀን እንኖራለን። ወያኔን ተው አትመኑት። <<አፈር ልሰን ተነስተናል>> የሚሉት ውሸት ነው። የትግርይ ወጣቶችንና ህፅናትን ደም እየጠጡ ነው የተነሱት። የሴት ጓደኞቼን ደም ጠጥተዋል። እባካችሁ የትግራይ ልጆች እንንቃ። ካልነቃን እንታለላለን፡፡ ካልነቃን ባለንበት እንጠፋለን። አሁን ካልነቃን አሰፍስፎ በሚጠብቀን አውሬ እራሳችንንም ሆነ ልጆቻችንን ነው ምናስበላውና እንንቃ። ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት ሕወሓት በአንድ ቤተሰብ ተደራጅቶ ይህን እየገደለ፣ በሰቆቃ የገዛንን አምርረን ማውገዝ አለብን። እንግዲህ እንንቃ።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10192
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Please translate this for us. የቐንየለይ!
ትግራዋይ ቬርዥን ትራንዝሌሽን

-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: Please translate this for us. የቐንየለይ!
ምን እንደተናገረች ምንም ባይገባኝም ጉድለቷን እና መጐዳቷን ግን ፊትና ዓይኗን ካወረዛው የቁጭት እንፋሎት በቀላሉ መረዳት ይቻላል። ውስጧ የታመቀውን የሐዘን፣ የንዴትና የእልህ ግለት ስመለከት ... በድርድር ሰበብ ከሀገር የወጡት ደም አፋሳሾች ዕድለኞች ሆነው ያመለጡት ከ"ኢትዮዽያ መንግስት" ሳይሆን ከደሃው የትግራይ ማህበረሰብ ነው አልኩ።
ከንቱዎች! ከስህተታቸው ባይማሩም እኛን ግን "ከመገንባት ይልቅ ማፍረስ ይቀላል" ከሚል የዘመናት የተሳሳተ አመለካከታችን አርመውናል። ስልሳ ሺህ ሰው ገብረን መሰረትነው ያሉትን ክልል፥ ከሩብ ሚልዮን ህዝብ በላይ ገብረው አፍርሰውታል (ወልቃይትና ራያን ተነጥቀው ... ምንም እንኳ ይሁዳዊ አገዛዙን ማመን ባይቻልም)
Digital Woyane ... thanks a lot for your *Tigraway version translation
Re: Please translate this for us. የቐንየለይ!
In a nutshell, she is saying the Tigrean youths should wise up and reject the warmongering TPLF warlords. She also said she had lost many of her friends in the war and the population is at a breaking point because of hunger and the ravaging war.
"ኣፈር ልሰን ነው የተነሳነው ይላሉ ነገር ግን የታናሽ ወጣቶች ደም ልሰው ነው የተመለሱ" (translation using my little amharic knowledge
)
"ኣፈር ልሰን ነው የተነሳነው ይላሉ ነገር ግን የታናሽ ወጣቶች ደም ልሰው ነው የተመለሱ" (translation using my little amharic knowledge
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44