ታሪክ እራሱን ይደግማል! የዛሬ 30 ዓመት ሎንዶን የተደረገው ድርድር ነገ በደ/አፍሪካ ይደገማል!
ያኔ እንደ ወጣ የቀረው ደርግ ነበር ፣ ነገ እንደ ወጣ የሚቀረው ትህነግ ይሆናል ፤ በሁለቱ ድርድሮች መሃል ያሉት ጥቃቅን ልዩነቶች እንዳሉ ሆነው ማለት ነው ።
Re: ታሪክ እራሱን ይደግማል! የዛሬ 30 ዓመት ሎንዶን የተደረገው ድርድር ነገ በደ/አፍሪካ ይደገማል!
London 1991 Deja Vu? ይህን ያለው info የሚባለው የዚህ ፎረም አባል ነው !
Re: ታሪክ እራሱን ይደግማል! የዛሬ 30 ዓመት ሎንዶን የተደረገው ድርድር ነገ በደ/አፍሪካ ይደገማል!
ኢትዮካናዳዊያን ወያኔዎቹ እዚያ አሳይለም አንዳይሆኑ መሰለፍ አለባቸው! ታይላንድ ነው መሄድ ያለባቸው ! የደብሬ ገርል ፍሬንድ አገር !!!!!
