Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 37256
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 23 Oct 2022, 19:32
1- Yes they will, because usa is their guarantor
2- No they won't allow them back

Last edited by
tarik on 24 Oct 2022, 16:50, edited 3 times in total.
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Post
by Sam Ebalalehu » 23 Oct 2022, 19:44
በችግሩ ግዜ ከጎኑ የቆሙት Russia, China and India ናቸው። አሜሪካ አቢይን dicate ለማረግ የምትችልበት ደረጃ ላይ አይደለም ያለችው። ድርደሩ ከተካሄደ ትግራይ ውስጥ ያለው ሁኔታ ነው የድርድሩን አካሄድ የሚወስነው። የ ድርድሩ ዋና ግብ ህወሐትን እንደ ድርጅት ማክሰም መሆን አለበት። እነዚህ ሰዎች የአእምሮ በሽተኛ ናቸው። በነሱ ምክንያት ኢትዮጵያ ዘላለም ስትታመስ መኖር የለባትም።
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 37256
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 23 Oct 2022, 19:57
Sam Ebalalehu wrote: ↑23 Oct 2022, 19:44
በችግሩ ግዜ ከጎኑ የቆሙት Russia, China and India ናቸው። አሜሪካ አቢይን dicate ለማረግ የምትችልበት ደረጃ ላይ አይደለም ያለችው። ድርደሩ ከተካሄደ ትግራይ ውስጥ ያለው ሁኔታ ነው የድርድሩን አካሄድ የሚወስነው። የ ድርድሩ ዋና ግብ ህወሐትን እንደ ድርጅት ማክሰም መሆን አለበት። እነዚህ ሰዎች የአእምሮ በሽተኛ ናቸው። በነሱ ምክንያት ኢትዮጵያ ዘላለም ስትታመስ መኖር የለባትም።
እሺ ሳም ችግሩ ጋላ አቢይ ምንም አይነት አውሮፕላን ወደ ትግራይ ክልል መግባት የለበትም ያለው ለምንድ ነው እነዚህ 9 የወያኔ አሸባሪዎች እንዴት ከትግራይ ክልል ተነስተው ጅቡቲ ደረሱ አሁን ደግሞ ወደ ደቡብ አፍሪካ እያቀኑ ነው። ቢያንስ ለአሜሪካ ኤምባሲ ማስጠንቀቂያ መስጠት አለቦት። እናም አብይ እነዚህን አውሮፓውያን መፍራት የለበትም።
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Post
by Sam Ebalalehu » 23 Oct 2022, 20:11
tarik እኔ የምለው አቢይ አሳፋሪ ስህተት ይሰራል አሜሪካ ስለ ድርድሩ dictate እንድታደርግ ከፈቀደ። የኢትዮጵያ ሰራዊት ፣ ፋኖ እና ሚሊሻ ጉልበታቸውን እና ህይወታቸውን ለአገራቸው ለመሰዋት ሲነሱ አሜሪካ የአገራቸውን የወደፊት እድል ትወስናለች ብለው አይደለም። ኢትዮጵያኖች ስለአገራችን እራሳችን እንወስናለን ብለው ነው። አቢይ በፍፁም ይህን መርሳት የለበትም።
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 37256
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 23 Oct 2022, 20:24
Sam Ebalalehu wrote: ↑23 Oct 2022, 20:11
tarik እኔ የምለው አቢይ አሳፋሪ ስህተት ይሰራል አሜሪካ ስለ ድርድሩ dictate እንድታደርግ ከፈቀደ። የኢትዮጵያ ሰራዊት ፣ ፋኖ እና ሚሊሻ ጉልበታቸውን እና ህይወታቸውን ለአገራቸው ለመሰዋት ሲነሱ አሜሪካ የአገራቸውን የወደፊት እድል ትወስናለች ብለው አይደለም። ኢትዮጵያኖች ስለአገራችን እራሳችን እንወስናለን ብለው ነው። አቢይ በፍፁም ይህን መርሳት የለበትም።
ሳም አባላለው፥እንግዲህ ባጭሩ አብይ ጠንከር ያለ መሆን አለበት። ከወያኔ አሸባሪ መሪዎች ጋር መመሳሰል የለበትም። ከአሜሪካ ጋር እንኳን መበከል የለበትም። እንደ ዋዲ አፎም ደረቅ መሆን በአፍሪካ አስፈላጊ ነው።
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 37256
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 23 Oct 2022, 20:39
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15468
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 23 Oct 2022, 21:07
tarik, the answer is simple. It depends what kind of order Abiy Ahmed will receive from America. If Abiy Ahmed is told to welcome them he has no option. You think he is really sitting on the driver's seat
Remember what Trump said about the Nobel Prize.
tarik wrote: ↑23 Oct 2022, 19:32
1- Yes they will, because usa is their guarantor
2- No they won't allow them back
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 23 Oct 2022, 22:17
tarik wrote: ↑23 Oct 2022, 19:32
1- Yes they will, because usa is their guarantor
2- No they won't allow them back
Believe me that you will know the answers 100% only if you drink the mineral rich water streaming out of the holy Wushaa because you are even the lowest IQ vagabond unholy Wushaa needing the help of the holy wushaa water supplier. Sidd Addeg kiftaaf durriyye b!tch!

-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 37256
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 24 Oct 2022, 16:48
So far 75% said no z ጋላ Gov won't let z 12 terrorist-tplf rats come back 2 cursed-land-tigray
2- No they won't allow them back
24
75%
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Post
by Abe Abraham » 24 Oct 2022, 17:24
tarik wrote: ↑23 Oct 2022, 19:57
Sam Ebalalehu wrote: ↑23 Oct 2022, 19:44
በችግሩ ግዜ ከጎኑ የቆሙት Russia, China and India ናቸው። አሜሪካ አቢይን dicate ለማረግ የምትችልበት ደረጃ ላይ አይደለም ያለችው። ድርደሩ ከተካሄደ ትግራይ ውስጥ ያለው ሁኔታ ነው የድርድሩን አካሄድ የሚወስነው። የ ድርድሩ ዋና ግብ ህወሐትን እንደ ድርጅት ማክሰም መሆን አለበት። እነዚህ ሰዎች የአእምሮ በሽተኛ ናቸው። በነሱ ምክንያት ኢትዮጵያ ዘላለም ስትታመስ መኖር የለባትም።
እሺ ሳም ችግሩ ጋላ አቢይ
ምንም አይነት አውሮፕላን ወደ ትግራይ ክልል መግባት የለበትም ያለው ለምንድ ነው እነዚህ 9 የወያኔ አሸባሪዎች እንዴት ከትግራይ ክልል ተነስተው ጅቡቲ ደረሱ አሁን ደግሞ ወደ ደቡብ አፍሪካ እያቀኑ ነው። ቢያንስ ለአሜሪካ ኤምባሲ ማስጠንቀቂያ መስጠት አለቦት።
እናም አብይ እነዚህን አውሮፓውያን መፍራት የለበትም።
በማንኛውም ኣገር የሆነች ኣውሮፕላን የኣየር ክልልህን ጥሶ ለመግባት ኣይፈቀደም፡ በተለይ ልዑላዊነትክን ጥሳ የገባች ኣውሮፕላን ከኣገርህ ለደም ማፋሰስና ለየሺዎች መሞትና መጉዳት ተጠያቂዎች የሆኑ ግለ-ሰዎች ጭና ለመውጣት ስትፈልግ ።
ኣዎ ኣቢይ ነጮችን መፍራት የለበትም ምክንያቱ በመፍራት የምትከፍለው የሰው ሂወት ዋጋ እጅግ ትልቅ ስለሆነ ። ለዘጠኙ በቀጥታና በተዘዋዋሪ መንገድ እንክብካቤ ማድረግ ውግያው ማራዘምና ኢትዮጵያን እየተመላለስክ ብውጥረት ማስገባት ነው ። በሌላ ኣነጋገር መፍራት ማለት ሞት መጥራት ማለት ነው ። እኔ ከመሞትና ኣለመፍራት ቢያስመርጡኝ ኣለመፍራት በመረጥኩ ነበር ። ያኣቢይም ምርጫ እሱ እንዲሆን ይጠበቃል ።