Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethio ጠቢብ - 11 Story Private General Hospital with its own Helicopter landing area

Post by Horus » 23 Oct 2022, 15:11

temari,
ሰፈረ ሰላም (አቶቢስ ተራና ኮልፌ መሃል)!
ስለ አዲስ አበባ ማደግና መለወጥ ሲወራ ብዙ ግዜ የሚወደሰው ምስራቅና ደቡብ አዲስ አበባ ። ሰፈረ ሰላም ጫካ ሆኖ ያደኩበት ሰፈር የምዕራብ አዲስ አበባ (ከመርካቶ አዲስ ከተማ፣ መሳለሚያ ኮልፌ ቀራኞ ያለው ሰፊና ግዙፍ አዲሳብ ስሙ ብዙ አይነሳም ። ይህን የመሰለ እጹብ ድንቅ ወርልድ ክላስ ያውም የግል ሆስፒታ የሰፈረ ሰላም ኮከብ መሆኑ እጅግ ነው ልቤን ያሞቀው ። ሰፈረ ሰላም ሲጀመር የመዕራብ አዲሳባ ቦሌ ሆኖ የመርካቶ ሃብታሞች ቪላ ቤቶችና መኖሪያ ሆኖ ነው ። ዛሬ ለዚህ ለዚህ በቃ !!!

Post Reply