What matters is quality not quantity !
Must Watch : ሰበር ዜና: የተከበቡት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወታደሮች እጅ ሰጡ
እየጠጣን አይዞሽ ገለቴ ! መግባት ማንም አልከለከላችሁም መውጣት ግን አትችሉም ብለን ተናግረን ነበር::
What matters is quality not quantity !
What matters is quality not quantity !
Re: Must Watch : ሰበር ዜና: የተከበቡት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወታደሮች እጅ ሰጡ
Keep fooling yourself, Thomas. When are you going to start thinking like an adult? At your age (> 65), you were supposed to spend your time for peace and friendship among the poor Ethiopian and Eritrean people.
Re: Must Watch : ሰበር ዜና: የተከበቡት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወታደሮች እጅ ሰጡ
እኔ በምስል የተደገፈ ዜና ነው ያቀረብኩት እርግጥ አንተ ይሄንን ዜና ላትወደው ትችላለህ መብትህ ነው :: ግን ደጋግመን ተናግረናል ወደ ትግራይ አትምጡ መቀበሪያችሁ ትሆናለች አልን ሰሚ አጣን:: እኛ ወደ ኢትዮጵያ ወይም ኤርትራ መሬት አልሄድንም እነሱ ናቸው ወደ እኛ የመጡት:: ስለዚህ እኛ ደግሞ ያለ ፈቃድ ወደ ትግራይ የሚገቡትን በሚገባቸው ቋንቋ እየገረፍናቸው ነን ያለነው:: እነሱ በቁጥጥር ጋጋታ ተማመኑ እኛ ደግሞ ጭንቅላት ተጠቀምን ምክንያቱም ጦርነት ሳይንስ ነው :: WHAT MATTERS IS QUALITY NOT QUANTITY !