ወለጋ ምድር አንቀጥቅጥ የሆነ የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ - ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በወለጋ ደምቆ ተያዘ።
ወለጋ ምድር አንቀጥቅጥ የሆነ የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ - ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በወለጋ ደምቆ ተያዘ።
እየቀለድኩ ነው። የድጋፋ ሰልፍ የጥሪ ካርድ የተሰጠው በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ ብቻ ነው። እየቀለድኩ ነው። የድጋፋ ሰልፍ የጥሪ ካርድ የተሰጠው በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ ብቻ ነው። ለመሆኑ አዲስ አበባ ስንት ልጆቿን ወደ ጦር ግንባር ልካለች? ድራፍት እና በርጫ ቤት ነው የምትልከው - leash በሊሽ ገመድ የሚኖር አድስ አበባ - Addis Ababa always on leash like a pet for every dictator.
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ወለጋ ምድር አንቀጥቅጥ የሆነ የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ - ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በወለጋ ደምቆ ተያዘ።
አበረ የ አዲስ አበባን ህዝብ ለቀቅ። አዲሱ የኢትዮጵያ ሁኔታ የተመቸህ አይመስልም። I understand.
Re: ወለጋ ምድር አንቀጥቅጥ የሆነ የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ - ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በወለጋ ደምቆ ተያዘ።
ለውጥ ማየት እፈልጋለሁ። ይገብሃል? የእውነት ለውጥ።ሜክአፕ የተቀባ አይደለም የምፈልገው።
Sam Ebalalehu wrote: ↑22 Oct 2022, 11:29አበረ የ አዲስ አበባን ህዝብ ለቀቅ። አዲሱ የኢትዮጵያ ሁኔታ የተመቸህ አይመስልም። I understand.