Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10193
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: Meleket አይደለሁም። እኔ እባብ ነኝ!! ኩሩ እባብ ነኝ።

Post by Digital Weyane » 20 Oct 2022, 03:15

አያ እባብን በድለናል ይቅርታ ሞጠየቅ አለብን። :roll: :roll:

Meleket
Member+
Posts: 5075
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Meleket አይደለሁም። እኔ እባብ ነኝ!! ኩሩ እባብ ነኝ።

Post by Meleket » 20 Oct 2022, 04:29

ከ“ዲና መሃመድ መገርሳ” ደህና ነው ወይ? https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=124895 ግጥሙም ደርሶናል በዪልን፥ መቼም ኣንቺ ኣልገጠምሽውም ሰረቕሽው እንጂ!

"Meleket አይደለሁም" ያልሽው እውነት ነው። "እባብ ነኝ!! ኩሩ ኣባብ ነኝ።" ያልሽው ግን ኣይመስለንም፡ ምክንያቱም ኣንቺ በአርአያ ሥላሴ የተፈጠርሽ ግን ደግሞ ታች ወርደሽ ተራ ካድሪት ሆነሽ የምታወናብጂ ፍጥረት እንጂ ሌላ ኣይደለሽምና።

ኤርትራዊ ጭውነት ድማ ኣብዚ ኣሎኺ ንበቢ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=247274 ኣብዚ'ዉን https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=300531
:mrgreen:
Fiyameta wrote:
20 Oct 2022, 02:06
Meleket አይደለሁም። እኔ እባብ ነኝ!! ኩሩ እባብ ነኝ። . . .
በርካታ የኤርትራ ህዝብ እሴቶችን ማለትም (ታሪኮች የትግል ፎቶዎች ዘፈኖች ወዘተ ወዘተ)፡ ወያኔዎች በመስረቅ የራሳቸው አስመስለው ሲያወናብዱ እናስተውል ነበር። ኣሁን ደግሞ ይቺ ታላቋ ተራ ካድሪት በተመሳሳይ መልኩ ግጥም ሰርቃለች ከ“ዲና መሃመድ መገርሳ”። መመንተፍም እማደል ስራዋ!

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞችእንደ እርግብ የዋሆች እንደ እባብ ጠቢቦች ሁኑ” እዬተባልን ነው ያደግነው። በትግርኛ ደግሞ እንዲህ “እንሆ፡ ከም ኣባጊዕ ናብ ማእከል ተዃሉ እሰደኩም ኣሎኹ። ደጊም ጠቢባን ከም ተመን፡ ገርህታት ከኣ ከም ርግቢ ኹኑ።” (ማቴ 10:16)

ይቺ ታላቋ ተራ ካድሪት፡ የፎቶ ሾፕ ሙያዋ ከግዜ ወደ ግዜ እያሽቆለቆለ በመሄዱ፡ ሙያ የቀየረች መስላለች። እንደ ወያኖቹ ወደ ስርቆት ዓይኗን በጨው ታጥባ የገባች ትመስላለች።

እርግጥ ነው ይቺ እንደ የጋማ ከብት እረኞቿ በወሰኑላት ቦታ ብቻ የምትግጥ ታላቋ ተራ ካድሪት፡ ይሄን ግጥም ራሷ ገጥማው ቢሆን ኖሮ ወደ ወደል ካድሬነት በመሾም ባሸጋገርናት ነበር። ለግዜው ኣላሸጋገርናትም። :mrgreen:

መንደላይ” የሚለውን የኤርትራ ሰራዊት ዜማ እንጋብዝሽ ይሆንን? መንትያሽን Digital Weyane ደሞ ንገሪው "የዓድዋ አስተዳዳሪ አድርጉኝ" እያለ ስለሆነ፡ ከፒፒ ጋር ተነጋግረን ስንጨርስ ውጤቱን ኣንነግረዋለን፡ ታገስ በዪው "ትዕግሥቲ ከድልዮ ኢዩ!"
:mrgreen:

Post Reply