Adwa እኔስ ከማን አንሼ ፀድት ብዬ እንግዶቼን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ አለች
.
.
.
እየጠጣን እባካችሁ።
.
.
እየጠጣን እባካችሁ።
Re: Adwa እኔስ ከማን አንሼ ፀድት ብዬ እንግዶቼን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ አለች
The war will consume many many lives before resolution sets in.
Re: Adwa እኔስ ከማን አንሼ ፀድት ብዬ እንግዶቼን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ አለች
የማትጠጣ ፓስተር ትመስለኝ ነበር። እየጠጣን ብለህ ኣሳከኝ። ኣይዴለህም ወይስ እንደሃገሬ ቄሶች እና ቃሉዎች እየጠጣን እያልክ ነዉ? ጠላ ወይስ አረቄ ወይስ ቦከ ነዉ ያጣጣምከዉ?
Last edited by Naga Tuma on 20 Oct 2022, 13:31, edited 1 time in total.
Re: Adwa እኔስ ከማን አንሼ ፀድት ብዬ እንግዶቼን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ አለች
የእምዬ ምኒልክ ልጆች እነ ፋኖ እነ ነብሮ ሲመጡ መጸዳዳት እና መቆነጀጀት ይነሳት እንደ? እንድህ ገጥማ ነበር ጥንት
ሳሩን በሬ በላው - ቅጠሉን አንበጣ፤
ምን ሊጎዘጎዝ ነው ምኒልክ ሲመጣ?
ምንም ቢቀጥን ጠጅ ጠጅ ነው።
ሳሩን በሬ በላው - ቅጠሉን አንበጣ፤
ምን ሊጎዘጎዝ ነው ምኒልክ ሲመጣ?
ምንም ቢቀጥን ጠጅ ጠጅ ነው።
Re: Adwa እኔስ ከማን አንሼ ፀድት ብዬ እንግዶቼን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ አለች
አበረ፣
አው ብንቀጥንም ጠጅ ነን ያለው አማራ ነው! እኛ ሸዌዎች ጋን ቢጠራረግ እንስራ ይወጣዋል እንላለን! ግን አቶ ሰላም እንዳይሰማህ! ደሞ ዘረኛ የሚልው ታፔላውን እንዳይለጥፍብህ
Re: Adwa እኔስ ከማን አንሼ ፀድት ብዬ እንግዶቼን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ አለች
ጃሌ ጅለ ነዉ ወይስ አባ ጃሎ የሚባልበት ሃገር ነዉ ጠጅ ቢቀጥንም የሚባለዉ? ተመሳሳይ ወጎች ኣይዴሉም፣ እንደ ቃሉ እና ቃልቻ?
Re: Adwa እኔስ ከማን አንሼ ፀድት ብዬ እንግዶቼን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ አለች
I will graciously excuse you when you post a popular epigram about Gurages as self-deprecating parody. If not, unearthing any derogatory proverbial phrase is dumb!
Re: Adwa እኔስ ከማን አንሼ ፀድት ብዬ እንግዶቼን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ አለች
ኢትዮጵያ በታሪኳ የሀሳብ ቅኝ ተገዢ ሆና ነበር ቢባል የሶስት ሀሳቦች ይመስለኛል።
ኣንደኛ ሴቶች ልጆችን ገና በህፃንነታቸዉ ቁንጥ ማድረግ። ስንት ዘመናትን እንደቆየ ባላዉቅም በቅርብ ግዜ ነዉ ጎጂ ባህል የተባለዉ።
ሁለተኛ ኣርሶ ኣደሮችን በሰኔ ወር ሰኞ ቀን የገብርኤል ቀን ነዉ፣ እሮብ ቀን የማርያም ቀን ነዉ፣ ዓርብ ቀን የግዮርጊስ ቀን ነዉ እና መሬት ኣርሳችሁ ሰብል ኣትዝሩ ማለት።
ሶስተኛ ህብረተሰቡ ለዘመናት የተላመዳቸዉን የገብስ ጭማቂዎችን እና የማር ልዋስን ኣትጠጡ ማለት። ከልክ በላይ ምግብም ይከብዳል፣ ቁንጣን ያስይዛል፣ ማርም ይጠፍራል፣ ይመራል። እነዚህም ኣዲስ ኣይዴሉም። በተልምዶ የሚታወቁ ናቸዉ።
ምስረቅ፣ እየጠጣን ያልከዉን ሳስታዉስ ያስቀኛል። ግጥም ባልችልም የሚከተሉትን ኣልኩኝ። ቦካህን ኣስቀምጠዉ ማለቴ ኣይዴለም።
ወይ ዘንድሮ እንደ ድሮ
ፓስተር እየጠጣን ኣለ ተንደርድሮ
ከዛም ተወዛወዘ በሎ በሎ ብሎ
ለማስተባበል ዳዳ ቦካን ሻሜታ ብሎ
በሎ በሎ ባህላዊ ዘፈን ነው።