-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10193
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ጉድ እዩ! ቀምሽ ክዳን ደቂ ኣንስትዮ ተኸዲኑ፣ ፎቖዶ ገዛዉቲ ተሓቢኡ ዝነበረ ዕስለ ኣንበጣ ሰራዊት ትግራይ ብዉርደት ኢዱ ይህብ ኣሎ!!!!
ብሕፍረት ዝአክል ተመሊሸ አው ኸውዲ እኖይ ክአቲ ደልየ !! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: ጉድ እዩ! ቀምሽ ክዳን ደቂ ኣንስትዮ ተኸዲኑ፣ ፎቖዶ ገዛዉቲ ተሓቢኡ ዝነበረ ዕስለ ኣንበጣ ሰራዊት ትግራይ ብዉርደት ኢዱ ይህብ ኣሎ!!!!
ኧረ እባካችሁ በፈጠራችሁ ይሄን ኣሳፋሪ ፎቶ ወዲያ በሉት፡ ኣንድ ቀሚስ ዬለበሰ "ሴትዮን" ለማመረክ፡ 4 ክላሽ የያዙ ወጣቶችን ያውም በወጉ የሰለጠኑ ወታደሮችን ከነ ዩኒፎርማቸው ማሳዬት በጣም አሳፋሪ ነው!
እንዴ "ዕስለ ኣንበጣ" ወይም የአንበጣ መንጋ የተባለው እኮ ባለ ዩኒፎርሙ ሰራዊት መሰለ፡ ቀሚስ ለባሹ "ሴትዮ" ደግሞ ንግሥቲቱን ንብ መሰለ!
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ጀግንነት የምንለው፡ እነዚህ ኣራት ዩኒፎርም ያደረጉ ወታደሮች፡ 40 ወይም 400 ወይም 4000 ወያኖችን ቢማርኩ ኖሮ ነው፡ እነዚህ ግን ኣንዲት ቀሚስ ዬለበሰ "ሴትዮ" ነው ዬማረኩት . . . ትንሽ ለመዝናናት ያህል ነው!