Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13257
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 17 Oct 2022, 16:18
ሰዉዬዉ የንቅት በምመስል መልኩ እነሱ ስንጫጩ፣ እሱ ምንም ነገር እንድላተፈጠረ አኩሪ አተሩን ጎብኝቶ ያስጎበኛል።
እነሱ ሰዉ አለቀ ጦርነት ባሳ እያሉ ሙሾ ይወርዳሉ፣ እሱ ግ ን ጥጋብ ሞለ እያለ እርሻዉን ዞሮ ስጎበኝ ዋለ።
ይባስ ብሎ ደገሞ ቀስ ብለሽ እደጊ አሉዋት በአደባባይ፣ ጉድ ነዉ።
-
tolcha
- Member
- Posts: 3585
- Joined: 27 Feb 2013, 16:51
Post
by tolcha » 17 Oct 2022, 16:59
He is covering up/gives blind eyes/ overcompensating for his mess in the setting of Narcisstic personality disorder!!!
Gengebeti Domma, aygebahim meches eningerih enji
-
Union
Post
by Union » 17 Oct 2022, 21:50
ነገሩ ወዴት ወዴት እየሄደ ነው። even agame 'tolcha' is calling agame 'defend the fake' - Domma!!
A Domma calling a Domma, Domma!
We are at the bottom of the pit. Shi't can't never get lower than this.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13257
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 18 Oct 2022, 11:04
union wrote: ↑17 Oct 2022, 21:50
ነገሩ ወዴት ወዴት እየሄደ ነው። even agame 'tolcha' is calling agame 'defend the fake' - Domma!!
A Domma calling a Domma, Domma!
We are at the bottom of the pit. Shi't can't never get lower than this.
ኦሮሞዉ ቶለቻ እኔን ዶማ ብለኝ ምን ይገርመሃል?
ኦሮሞን ሳይንስ አይገባዉም ተብሎም ነበር እኮ።
አንተስ ከመመለስህ በፊት ምን አለበት መጀመሪያ መልክቱን ብትረዳ ኖሮ?
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17864
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 18 Oct 2022, 12:09
DefendTheTruth wrote: ↑17 Oct 2022, 16:18
ሰዉዬዉ የንቅት በምመስል መልኩ እነሱ ስንጫጩ፣ እሱ ምንም ነገር እንድላተፈጠረ አኩሪ አተሩን ጎብኝቶ ያስጎበኛል።
እነሱ ሰዉ አለቀ ጦርነት ባሳ እያሉ ሙሾ ይወርዳሉ፣ እሱ ግ ን ጥጋብ ሞለ እያለ እርሻዉን ዞሮ ስጎበኝ ዋለ።
ይባስ ብሎ ደገሞ ቀስ ብለሽ እደጊ አሉዋት በአደባባይ፣ ጉድ ነዉ።
ውታፍ ነቃይ DTT
ይህ ጅላንፎ Prime Minister ባለፈው አመት ወያኔ ዱቄት ሆኖዋል ብሎ ተጃጅሎ መሳራያውን ሁሉ አስረክቦ ደጀን ፍለጋ ወጣ፥፥ አሁን ውግያው በወሬ ሳይሆን በተግባር በሚሰሩ ሙያ በልብ ብለው ያለኮሽታ በሚሰሩ የኤርትራ ጀነራሎች ሲመራ ይሃው ዘና ብሎ ታየዋለህ፥፥ አብይ የሚባለው ጅላንፎ አማራ ላይ አድፍጦ አማሮችን ሲከታተል የትግሬ ግዜያዊ መንግስት (በነ ሙሉ ነጋ የሚመራው) ከወያኔ ጋር ተመሳጥሮ ጅላንፎ መሪህንም ሃገሪቱንም ዳግም ተጫወተባት፥፥
ይህንን ተንከሲስ ጅላንፎ ስታደንቅ የዘረኝነትህን ልክ ያሳያል፥፥ ዱቄት ሆኖዋል ያለው ሃይል ደብረ ብርሃን ድረስ በመድረሱ የሞት ቅጣት የሚገባው መሪ ነበር
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13257
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 18 Oct 2022, 14:16
Misraq wrote: ↑18 Oct 2022, 12:09
DefendTheTruth wrote: ↑17 Oct 2022, 16:18
ሰዉዬዉ የንቅት በምመስል መልኩ እነሱ ስንጫጩ፣ እሱ ምንም ነገር እንድላተፈጠረ አኩሪ አተሩን ጎብኝቶ ያስጎበኛል።
እነሱ ሰዉ አለቀ ጦርነት ባሳ እያሉ ሙሾ ይወርዳሉ፣ እሱ ግ ን ጥጋብ ሞለ እያለ እርሻዉን ዞሮ ስጎበኝ ዋለ።
ይባስ ብሎ ደገሞ ቀስ ብለሽ እደጊ አሉዋት በአደባባይ፣ ጉድ ነዉ።
ውታፍ ነቃይ DTT
ይህ ጅላንፎ Prime Minister ባለፈው አመት ወያኔ ዱቄት ሆኖዋል ብሎ ተጃጅሎ መሳራያውን ሁሉ አስረክቦ ደጀን ፍለጋ ወጣ፥፥ አሁን ውግያው በወሬ ሳይሆን በተግባር በሚሰሩ ሙያ በልብ ብለው ያለኮሽታ በሚሰሩ የኤርትራ ጀነራሎች ሲመራ ይሃው ዘና ብሎ ታየዋለህ፥፥ አብይ የሚባለው ጅላንፎ አማራ ላይ አድፍጦ አማሮችን ሲከታተል የትግሬ ግዜያዊ መንግስት (በነ ሙሉ ነጋ የሚመራው) ከወያኔ ጋር ተመሳጥሮ ጅላንፎ መሪህንም ሃገሪቱንም ዳግም ተጫወተባት፥፥
ይህንን ተንከሲስ ጅላንፎ ስታደንቅ የዘረኝነትህን ልክ ያሳያል፥፥ ዱቄት ሆኖዋል ያለው ሃይል ደብረ ብርሃን ድረስ በመድረሱ የሞት ቅጣት የሚገባው መሪ ነበር
ምጭራቂ፣
ህድ ና አኩሪ አተሩን ብላ፣ ይፈዉሰሃል ና።
ከተፈወስክ ቡሃላ ደግሞ አንድ ነገር ተረዳ፣ እሱም ዱቄት መሆን ና ያዉ ዱቄት ደግሞ አየር ላይ መበተን ተያዥነት ያለቸዉ ክስተቶች ናቸዉ።