Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Wath: ዓብይ አህመድ ከኖቤል ሽልማት ያገኘውን 1 ሚሊዮን ዶላር በውጭ ባንክ አስቀመጠ

Post by Thomas H » 17 Oct 2022, 09:17

አገሪቱ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ባለችበት በአሁኑ ሠዓት ዶላሩን አገር ውስጥ ማስገባት ሲገባው እሱ ግን ገንዘቡን በዱባይ ባንክ ውስጥ አስቀምጧል :: በነገራችን ዚምባብዌ ለመንግሥቱ መጠለያ እንደሰጠች ሁሉ ዱባይም ዓብይን እየጠበቀችው ነው ይሄ ግን የሚሆነው ዓብይ በሕይወት ከተረፈ ነው ምክንያቱም በማንኛውም ሠዓት ዓብይ ሊገደል ይችላል ::
Please wait, video is loading...