የትግሬ ጦርነት ወደ ደርግ ዘመን ተመለሰ! አበሻ ወደ ስራው! የትግሬ ጎሬላና የመንግስት ወታደር ግጥሚያ በትግሬ ተራራ ለተራራ !! ድራማ ሁሉ ጸጥ አለ!!
አሁን እንግዲህ የትግሬ ገዋዎች የትግሬ ልጃገረዶች ማዕበል እዚም እዛም እያጓጓዙ ያለም ድራማ መተወን አልቻሉም !!! ጦርነት በጣም ፈልገው ቁልት አድርጓቸው ነበር ። እነሆ አሁን ጦርነቱ ቤታቸው ድረስ ተወስዶላቸዋል! ከጥቁት ዩ ቱቦች በተቀር ኢትዮጵያዊያን ረስተውታል! በቃ ይህ ነው ፕሮፌሽናል ዉጊያ ማለት!! የኢትዮጵያ መንግስት ትግሬን ጸጥ ሊያሰኝ የሚችለው እዚያ ሄዶ የራሱ መንግስት ሲዘረጋ ብቻ እንደ ሆነ ሲባል ነበር !!! አሁንም መሆን ያለበት ያ ነው ። ከደርግ ዘመን የሚለየው አንድ ነገር የትግሬ ጎሬላ በሻቢያ ፈረስ መጋለብ ሳይሆን በሻቢያ አለንጋ መገረፏ ነው!!! ግዜ ይገለበጣል

Re: የትግሬ ጦርነት ወደ ደርግ ዘመን ተመለሰ! አበሻ ወደ ስራው! የትግሬ ጎሬላና የመንግስት ወታደር ግጥሚያ በትግሬ ተራራ ለተራራ !! ድራማ ሁሉ ጸጥ አለ!!
ኤንበርብነ ገዋ፣ ሞኝ አይኑርብን አለች ትግስት በላይነህ!
-
Union
Re: የትግሬ ጦርነት ወደ ደርግ ዘመን ተመለሰ! አበሻ ወደ ስራው! የትግሬ ጎሬላና የመንግስት ወታደር ግጥሚያ በትግሬ ተራራ ለተራራ !! ድራማ ሁሉ ጸጥ አለ!!
እድሜ ለፋኖ። ጦርነቱን ግን ማን ነው የረሳው
የት አለም ውስጥ ነው የምትኖረው። አውሮፓ ህብረት ትናንት ስለጦርነቱ ብቻ ነው አውርቶ የተለያየው። ጦርነቱ በራያም በሱዳንም በኩል እንዳለ ነው። አንተ ደግሞ የለም ትላለህ። ፀጥ አሰኘ ነው እያልክ ያለኸው። ምንድን ነው ፀጥ ያለው? ፀጥ አድራጊ የምትለው እራሱ ፀጥ ይላታል በቅርቡ። ወያኔ ከሚባለው ሴጣን በምን ይለያል። እጅ ላይ ያለው ደም ከወያኔ በምንም አይለይም።
እውነት እና ፈጣሪ ለቅንጣት ያህል አይሳሳቱም።። እይሸውድምም አይረሱምም።
ልክ እንደወያኔ ብልፅግና የተባለውም ሴጣን ከምድረገፅ ይወገዳል።
እውነት እና ፈጣሪ ለቅንጣት ያህል አይሳሳቱም።። እይሸውድምም አይረሱምም።
Horus wrote: ↑16 Oct 2022, 00:54አሁን እንግዲህ የትግሬ ገዋዎች የትግሬ ልጃገረዶች ማዕበል እዚም እዛም እያጓጓዙ ያለም ድራማ መተወን አልቻሉም !!! ጦርነት በጣም ፈልገው ቁልት አድርጓቸው ነበር ። እነሆ አሁን ጦርነቱ ቤታቸው ድረስ ተወስዶላቸዋል! ከጥቁት ዩ ቱቦች በተቀር ኢትዮጵያዊያን ረስተውታል! በቃ ይህ ነው ፕሮፌሽናል ዉጊያ ማለት!! የኢትዮጵያ መንግስት ትግሬን ጸጥ ሊያሰኝ የሚችለው እዚያ ሄዶ የራሱ መንግስት ሲዘረጋ ብቻ እንደ ሆነ ሲባል ነበር !!! አሁንም መሆን ያለበት ያ ነው ። ከደርግ ዘመን የሚለየው አንድ ነገር የትግሬ ጎሬላ በሻቢያ ፈረስ መጋለብ ሳይሆን በሻቢያ አለንጋ መገረፏ ነው!!! ግዜ ይገለበጣል![]()
![]()