ጦርነቱ እየተጠናቀቀ ነው!
አየር ሃይላችን የመጨረሻው መልዕክት አድርሷል! በሁሉም ትግራይ አካባቢዎች በትግርኛ በራሪ ጹሁፎችን የጦረነቱን መጠናቀቅ እያበሰረ ነው፣ በተለይ ደግም ባለቀ ስአት ህዝቡ ልጆቹን እንደይገበር የሚል መልዕከት ተላለፏል።

-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10193
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ጦርነቱ እየተጠናቀቀ ነው!
አምየን። አምየን። አምየን።