Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የማታፈራዋ የተረገመችው የበለስ ዛፍ ፍሬ ---> የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት የዘር አጥፊው ገበሬ ሽፈራ ሽጉጤ ትውልዱን ሊያርሰው ጠመደ

Post by Abere » 15 Oct 2022, 10:06

የማታፈራዋ የተረገመችው የበለስ ዛፍ ፍሬ ---> የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት የዘር አጥፊው ገበሬ ሽፈራ ሽጉጤ ትውልዱን ሊያርሰው ጠመደ

____የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች የፓለቲካ የእግርኳስ መጫዎቻ መስክ ነው። ትምህርት ቤት ከፓለቲካ እጅ ነጻ መሆን ሲገባው የፓለቲካ ነጥብ ማስቆጠሪያ እና የካድሬ መቀፍቀፊያ ሁኗል። የአንድ አገር የትምህርት ስርዐትን መምራት የሚገባቸው በዘርፉ ላቅ ያለ የትምህርት አስተዳደር፤ የማስተማር፤የምርምር፤ የጎላ ማህበራዊ ተሳትፎ በተለያዩ የትምህርት ድርጅቶች ያበረከቱ ዕውቅ ግለሰቦች ናቸው።ብዙ ጊዜ የኋላ ጀርባቸው ከስራ ልምዳቸው ይጠናል - በቦርድነት አባል፤ በበጎ አድራጎት አስተዋጽ ኦ፤በዘርፉ ያደረጉት ልዩ አበርክቶ ወዘተ።

____ሽፈራው ሽጉጤ የሚታወቀው ዘር በማጥፋት ነው። ያ እኩይ ስራው በኦነግ-ብልጽግና የምስጋና አስገኝቶለት ከፍ ላለ ትውልድ የማጥፋት ሃላፊነት ተሰጥቶት ትምህርት ሚንስቴር ተመድቧል - በሌላ ቋንቋ በዘረኝነት አልኮል የሰከረ የአገሪቱን የትውልድ የትምህርት ባቡር እንድ ሾፍር ተፈቅዶለታል

_____የበለሲቷ ጫፍ ሲለመልም የመጨረሻው የምጽአት ቀን መሆኑን እወቁ። The total collapse of the PP era is in sight.


Right
Member
Posts: 4834
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የማታፈራዋ የተረገመችው የበለስ ዛፍ ፍሬ ---> የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት የዘር አጥፊው ገበሬ ሽፈራ ሽጉጤ ትውልዱን ሊያርሰው ጠመደ

Post by Right » 15 Oct 2022, 10:35

When Ethiopia get rid off the PP regime and the Weyannies rotten systems, the ministry of education is one big institution that needs a serious hand to make a structural change.

Abere
Senior Member
Posts: 15468
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የማታፈራዋ የተረገመችው የበለስ ዛፍ ፍሬ ---> የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት የዘር አጥፊው ገበሬ ሽፈራ ሽጉጤ ትውልዱን ሊያርሰው ጠመደ

Post by Abere » 15 Oct 2022, 12:49

የትምህርት ስርዐት አደረጃጀት፥ መዋቅር እና ፓሊሲ ህወሃታዊ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ሽፈራው ሽጉጤ በቀጥታ የትምህርት ሚንስተር ባለስልጣን ከመሾም በላይ ሌላ ምንም ነገር የለም። እንደ እኔ አብይ አህመድ ዶ/ር ብርሃኑን ስልጣን ዐልባ አድርጎታል።

Post Reply