Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር! የህወሓትን ሽንፈት የተረዳው የትግራይ ህዝብ ከመላው የትግራይ ከተሞች ወደ መቀሌ እየገባ ነው!

Post by Ejersa » 14 Oct 2022, 03:28

ህዝቡ አመራሮቹ እጃቸውን ሰጥተው ህዝቡን እንዲታደጉ እየጠየቀ ነው። ሂደቱ በዚሁ ከቀጠለ ህዝቡ አመራሮቹ የመሸጉበትን ስፍራ ለመውራር አድፍጧል።




Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10193
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር! የህወሓትን ሽንፈት የተረዳው የትግራይ ህዝብ ከመላው የትግራይ ከተሞች ወደ መቀሌ እየገባ ነው!

Post by Digital Weyane » 14 Oct 2022, 11:24

ዳሕናዶ ሓዲርኪ ሓራ መርየት ሽረ
ኻመይ አግኒኽዮም ሞከላከያ ባዓል ስረ
አሸበርቲ ሕወሓት ተቐቢሮም እላጠዓሞም ዕረ
ተሸናፋይ ጌቾ ፈኪሩ ቮድካ ሰትዩ ምስ ሰኸረ
ርእሱ አድኒኑ ጎይታና ማይክ ወዲ ሃመረ
ብሓዘን ተኾምቲሩ የዒንቱ መሲለን በርበረ
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

:roll: :roll:

Post Reply