ፈተና የወደቀ መንግስት
https://mereja.com/tv/watch.php?vid=3dbc612f2
Re: ፈተና የወደቀ መንግስት
ለኦነግ እና ወያኔ የጦርነት ፈተና መልስ የሚያስኮርጀው ብልጽግና-ኦነግ መንግስት እራሱን መንግስት ነኝ ብሎ መጥራቱ ያስቃል። ቀደም ብሎ ጎበዜ ሲሳይ እንደ መስተዋታ ጉድፋቸውን እንዲያነሱ ሲነግራቸው አሰሩት አሁን ከደፋሩ ህዝብ አፍ በደን ይሰሙታል። ለነገሩ የአደባባዩን በጆሮ ነው።