Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42677
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Horus » 12 Oct 2022, 21:58

ኢትዮጵያ ያላት የኮሌጅ መቀመጫ አሁን ማትሪክ ከሚፈተኑት 100 ተማሪዎች ለ20ቹ ብቻ ነው። 80ቹ እንደ ሚወድቁ ከወዲሁ ማወቅ አለባቸው ። ፈተና እንደ ማያልፉ ከሚያውቁት ውስጥ ጥቂቱ ቢረብሹ የሚጠበቅ ነው ። ጉዳያቸውን ከፖሊስ ጋር ይፈቱታል። 1 ሚሊዮን ተማሪዎች ማትሪክ ይፈተናሉ ። የኮሌጅ መግቢያ ደረጃ የሚያገኙት 200 ሺ ብቻ ሲሆኑ 800 ሺ ኮሌጅ አይገቡም ። ሌላ ት/ቤት ወይም ሌላ ሙያ ይሄዳሉ ማለት ነው ።

እነ ሃርቨርድና በርክሊ ዩኒቨርሲቲይ 4.2 out 4.0 ያመጡ ተማሪዎች ሪጀክት ያደርጋሉ ማለት 120% ያመጡ ማለት ነው ። ለምን ቢባል ሌላው ተማሪ 4.25 አምጥቶ ስለሚበልጠው ማለት ነው ።

ኢትዮጵያ በሌላት ሃብትና ሪሶርስ ስሙን በደምብ ጽፎ የጆብ አፕሊኬሽን መሙላት የማይችል ተማሪ ተብዬ ድፍን 4 እስከ 5 አመት ቀልቦ፣ አስተኝቶ ወዘተ ያገር ሪሶርስ ማባከኛ ዘመን እየተዘጋ ነው ።

ይህኮ በጣም ቀላል ፋክትና ሎጂክ ነው! 1, 000,000 ተፈትኖ 200,000 ብቻ ኮሌጅ ዴስክ ካለ 800,000 ኮሌጅ አይገባም! በቃ!!!

ከዚህ በታች ያለውን አዳምጡ! 12,700 ተማሪዎች ፈተና ረግጠው ወጥተዋል! እነዚህ ተማሪዎች በፍጹም ሁለተኛ ፈተና እንደ ማይሰጣቸው ት/ሚኒስቴር ወሰነ!

Last edited by Horus on 12 Oct 2022, 22:21, edited 2 times in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 17794
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!!

Post by Selam/ » 12 Oct 2022, 22:07

ያንተ ብጤ “ዲያስፖራ“ አሉባልተኞች ናቸዋ፣ ዘመነ ካሴ አይከሰስም አይደፈርም እያሉ ልጆቹን አሳስተው ገደል የከተቷቸው። ቁስላቸውን ይልሳሉ አሁን።

Horus wrote:
12 Oct 2022, 21:58
ኢትዮጵያ ያላት የኮሌጅ መቀመጫ አሁን ማትሪክ ከሚፈተኑት 100 ተማሪዎች ለ20ቹ ብቻ ነው። 80ቹ እንደ ሚወድቁ ከወዲሁ ማወቅ አለባቸው ። ፈተና እንደ ማያልፉ ከሚያውቁት ውስጥ ጥቂቱ ቢረብሹ የሚጠበቅ ነው ። ጉዳያቸውን ከፖሊስ ጋር ይፈቱታል። 1 ሚሊዮን ተማሪዎች ማትሪክ ይፈተናሉ ። የኮሌጅ መግቢያ ደረጃ የሚያገኙት 200 ሺ ብቻ ሲሆኑ 800 ሺ ኮሌጅ አይገቡም ። ሌላ ት/ቤት ወይም ሌላ ሙያ ይሄዳሉ ማለት ነው ።

እነ ሃርቨርድና በርክሊ ዩኒቨርሲቲይ 4.2 out 4.0 ያመጡ ተማሪዎች ሪጀክት ያደርጋሉ ማለት 120% ያመጡ ማለት ነው ። ለምን ቢባል ሌላው ተማሪ 4.25 አምጥቶ ስለሚበልጠው ማለት ነው ።

ኢትዮጵያ በሌላት ሃብትና ሪሶርስ ስሙን በደምብ ጽፎ የጆብ አፕሊኬሽን መሙላት የማይችል ተማሪ ተብዬ ድፍን 4 እስከ 5 አመት ቀልቦ፣ አስተኝቶ ወዘተ ያገር ሪሶርስ ማባከኛ ዘመን እየተዘጋ ነው ።

ይህኮ በጣም ቀላል ፋክትና ሎጂክ ነው! 1, 000,000 ተፈትኖ 200,000 ብቻ ኮሌጅ ዴስክ ካለ 800,000 ኮሌጅ አይገባም! በቃ!!!

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!!

Post by TGAA » 12 Oct 2022, 22:33

Selam/ wrote:
12 Oct 2022, 22:07

ከሀገር መከላከያ ጎን ቆሞ ሀገር እየተከላከለ ያለን ጀግና ከማሰር ከወያኔ ጋር በገሀድ ተፈራርሞ የኢትዮጵያን ሰራዊት የሚወጋ ሴት ፤ህጻናትን በሺዎች የሚያርደውን መሪ ማሰር ይቀድም ነበር ፤ ለአንቺ ግን ይህንን የተወላገድ እውነታ የተናገረ ዲያስፖራ "አሉባልተኛ ነው" መከሰስ ላልሸው አሳሪው እንኳን የከሰሰበትን በቅጡ ያማያውቅ መንግስት ነው ፤ አንቺ ከመንግሱትን ቀድመሸ ስለክሱ የተረዳሽ ትመስያለሽ ፤

Selam/
Senior Member
Posts: 17794
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!!

Post by Selam/ » 12 Oct 2022, 22:42

አሁን ዘመነ ካሴ እነዚህን 7ሺ ስራ ፈት ደንቆሮዎች ምን ሊያደርጋቸው ነው? አስተዋይ ቢሆን ኖሮ፣ ቀጥ ብላችሁ ተፈተኑ፣ በኋላ አምፁ ይል ነበር።

TGAA wrote:
12 Oct 2022, 22:33
Selam/ wrote:
12 Oct 2022, 22:07
ያንተ ብጤ “ዲያስፖራ“ አሉባልተኞች ናቸዋ፣ ዘመነ ካሴ አይከሰስም አይደፈርም እያሉ ልጆቹን አሳስተው ገደል የከተቷቸው። ቁስላቸውን ይልሳሉ አሁን።

Horus wrote:
12 Oct 2022, 21:58
ኢትዮጵያ ያላት የኮሌጅ መቀመጫ አሁን ማትሪክ ከሚፈተኑት 100 ተማሪዎች ለ20ቹ ብቻ ነው። 80ቹ እንደ ሚወድቁ ከወዲሁ ማወቅ አለባቸው ። ፈተና እንደ ማያልፉ ከሚያውቁት ውስጥ ጥቂቱ ቢረብሹ የሚጠበቅ ነው ። ጉዳያቸውን ከፖሊስ ጋር ይፈቱታል። 1 ሚሊዮን ተማሪዎች ማትሪክ ይፈተናሉ ። የኮሌጅ መግቢያ ደረጃ የሚያገኙት 200 ሺ ብቻ ሲሆኑ 800 ሺ ኮሌጅ አይገቡም ። ሌላ ት/ቤት ወይም ሌላ ሙያ ይሄዳሉ ማለት ነው ።

እነ ሃርቨርድና በርክሊ ዩኒቨርሲቲይ 4.2 out 4.0 ያመጡ ተማሪዎች ሪጀክት ያደርጋሉ ማለት 120% ያመጡ ማለት ነው ። ለምን ቢባል ሌላው ተማሪ 4.25 አምጥቶ ስለሚበልጠው ማለት ነው ።

ኢትዮጵያ በሌላት ሃብትና ሪሶርስ ስሙን በደምብ ጽፎ የጆብ አፕሊኬሽን መሙላት የማይችል ተማሪ ተብዬ ድፍን 4 እስከ 5 አመት ቀልቦ፣ አስተኝቶ ወዘተ ያገር ሪሶርስ ማባከኛ ዘመን እየተዘጋ ነው ።

ይህኮ በጣም ቀላል ፋክትና ሎጂክ ነው! 1, 000,000 ተፈትኖ 200,000 ብቻ ኮሌጅ ዴስክ ካለ 800,000 ኮሌጅ አይገባም! በቃ!!!

ከሀገር መከላከያ ጎን ቆሞ ሀገር እየተከላከለ ያለን ጀግና ከማሰር ከወያኔ ጋር በገሀድ ተፈራርሞ የኢትዮጵያን ሰራዊት የሚወጋ ሴት ፤ህጻናትን በሺዎች የሚያርደውን መሪ ማሰር ይቀድም ነበር ፤ ለአንቺ ግን ይህንን የተወላገድ እውነታ የተናገረ ዲያስፖራ "አሉባልተኛ ነው" መከሰስ ላልሸው አሳሪው እንኳን የከሰሰበትን በቅጡ ያማያውቅ መንግስት ነው ፤ አንቺ ከመንግሱትን ቀድመሸ ስለክሱ የተረዳሽ ትመስያለሽ ፤

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by TGAA » 12 Oct 2022, 22:54

የት እንዳለ የረሳሽ መሰለኝ፡ እርግጠኛ ነኝ ድንቁርና ወደ ነጻነት ይወስዳል የሚል ምክር እንደማይሰጣቸው ፤ strawman ክርክሩን ትተሽ የዘመነ ዋነኛው የትግሉ አላማ ፤ አማራ በአማራነቱ መገደ የለበትም ነው ፤ ይህንን ዋነኛ ነጥብ ከመመለስ ፤ በስንፍናም ይሁን በምክንያቱ አመነውበት ፈተናውን አንወስድም ላሉት ዘመንን ለመወንጀል ትሞክሪያልሸ፤ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ይሏል ይሄ ነው ፡፡

Union

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Union » 12 Oct 2022, 23:19

አንተ የገማህ ሽማግሌ ውታፍ ነቃይ እንኳን ደስ አለህ 12ሺ ተማሪ እንዳይፈተኑ ተወሰነልህ :lol: :lol: :lol:

የትኛው ትምርት እና ስራ ነው የሚቀርባቸው :lol:

የተማሪዎቻችን ትግል የአማራ ህዝብ ነፃነት ትግል አካል መሆኑ ጠፍቶህ አይደለም። አንተ ዘረኛ አናሳ እና ጠባብ ስለሆንክ አንድ ግለሰብ ብርሀኑን ለመከላከል ሀገሪቱ ገደል ብትገባ ግድ የለህም። ወደድክም ጠላህም ብርሀኑ በህዝብ የተጠላ ግለሰብ ነው ለዛም ነው ድፍን ደቡብ ድምፅ የነሳው። የጉራጌ ህዝብም በክላስተር ሲታሸግ እሱ ፀጥ ብሎ በመቀመጡ ህዝቡ የበለጠ ውታፍ ነቃይ እንደሆነ አውቆ ጠልቶታል። በቅርብ ግዜ ከብልፅግናጋ ገደል መግባቱ ምንም ጥርጥር የለውም።

Horus wrote:
12 Oct 2022, 21:58
ኢትዮጵያ ያላት የኮሌጅ መቀመጫ አሁን ማትሪክ ከሚፈተኑት 100 ተማሪዎች ለ20ቹ ብቻ ነው። 80ቹ እንደ ሚወድቁ ከወዲሁ ማወቅ አለባቸው ። ፈተና እንደ ማያልፉ ከሚያውቁት ውስጥ ጥቂቱ ቢረብሹ የሚጠበቅ ነው ። ጉዳያቸውን ከፖሊስ ጋር ይፈቱታል። 1 ሚሊዮን ተማሪዎች ማትሪክ ይፈተናሉ ። የኮሌጅ መግቢያ ደረጃ የሚያገኙት 200 ሺ ብቻ ሲሆኑ 800 ሺ ኮሌጅ አይገቡም ። ሌላ ት/ቤት ወይም ሌላ ሙያ ይሄዳሉ ማለት ነው ።

እነ ሃርቨርድና በርክሊ ዩኒቨርሲቲይ 4.2 out 4.0 ያመጡ ተማሪዎች ሪጀክት ያደርጋሉ ማለት 120% ያመጡ ማለት ነው ። ለምን ቢባል ሌላው ተማሪ 4.25 አምጥቶ ስለሚበልጠው ማለት ነው ።

ኢትዮጵያ በሌላት ሃብትና ሪሶርስ ስሙን በደምብ ጽፎ የጆብ አፕሊኬሽን መሙላት የማይችል ተማሪ ተብዬ ድፍን 4 እስከ 5 አመት ቀልቦ፣ አስተኝቶ ወዘተ ያገር ሪሶርስ ማባከኛ ዘመን እየተዘጋ ነው ።

ይህኮ በጣም ቀላል ፋክትና ሎጂክ ነው! 1, 000,000 ተፈትኖ 200,000 ብቻ ኮሌጅ ዴስክ ካለ 800,000 ኮሌጅ አይገባም! በቃ!!!

ከዚህ በታች ያለውን አዳምጡ! 12,700 ተማሪዎች ፈተና ረግጠው ወጥተዋል! እነዚህ ተማሪዎች በፍጹም ሁለተኛ ፈተና እንደ ማይሰጣቸው ት/ሚኒስቴር ወሰነ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42677
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Horus » 12 Oct 2022, 23:49

Union,
የምሬን ልንገርህ! የተማሪ ንቅናቄን መካፈል ይደለም መርቼዋለሁ! ያማራ ወጣትና ተማሪ ላማራ ነጻነት መታገሉ ሺ ግዜ እደግፋለሁ! ያማራ ነጻነት ታጋይ ወጣት ግን ግዜውን በፖለቲካ ስላሳለፈ ሳይማር፣ ሳይፈተን፣ ፈተና ሳያልፍ፣ ከኮሌጅ መግቢያ የሚጠበቀውን ማርክ ሳያመጣ በኩረጃ ኮሌጅ አይገባም ። በቃ አንተ የምትለው ታጋይ ደሞ ላማራ ነጻነት ታግሎ መሞት ከወሰነ ት/ቤትና ፈተና አካባቢ መልከስከስ ፣ ፈተና መግባት፣ ፈተና መርገጥ የለበትም። እንዲያ ያለ ባህሪ ያስንቃል፣ ያሳፍራል ። አንድ ወጣት ለሚያምንብት ኮዝ እስከ ሞት ያለን መስዋ ዕትነት ለመክፈል ከወሰነ በዚያ ይከበራል ይወደሳል ። ታጋይ ነኝና በኩረጃ ልለፍ ማለት ጽያፍ ነው ። ቀድሞ ነገር አንድ ታጋይ አስቀድሞ ነው አልፈተንም ብሎ ከቁጥር የሚወጣው እንጂ ፈተና ገብቶ ጥያቄ ሲከብደው ረግጦ መውጣት አስቂኝ ብቻ ሳይሆን አሳፋሪ ነው ።

ብርሃኑ ነጋ ገና መጀመሩ ነው! ገና ብዙ ስር ነቀል ሰነፍ አንቀጥቅጥ ለውጦችን ጠብቅ! ይልቅስ ይህን አዲስ ካልቸር ቀስ በቀስ ልመደው! የስራ ካልቸር! የትጋት ካልቸር! የጥረት ካልቸር! የብቃት የሜሪት ካልቸር ይባላል!!!! ቢያንስ ቢያንስ በብርሃኑ ነጋ ቤት ሌብነት ክልክል ጸያፍ እንደሆነ ልመደው ባይ ነኝ! ከዚያ ያለፈ ያሻህን ማለትና መጮህ ትችላለህ!! የምታመጣው ለውጥ የለምና!!!

Union

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Union » 13 Oct 2022, 00:14

ድድብናህን ግን ታውቀዋለህ? ተማሪዎቹ ለምን ፈተና ገቡ ትላለህ? እምቢተኝነት የትግሉ አካል መሆኑን አጥተኸው አይደለም። እምቢተኝነት ታላቅ የፓለቲካ እንድምታ አለው። የኛ ፓለቲካ አዋቂ። በጥይትማ ጎጃም ኦነግን በደንብ እያስተናገደው መሆኑን የአደባባይ ምስጢር ነው። ፈተና ከብዷቸው ነው ያለው ደግሞ ኦነግ ነው።

አንተ ብርሀኑ ለውጥ አመጣ ምናምን እያልክ የምትቀባጥረው ፈስ ነው! :lol: ያልከው እውነት ቢሆን እንኳን ገና ስልጣን ላይ እደመጣህ ወያኔ ያደደባቸውን የኢትዮጵያ ተማሪዎችን ፈተናቸውን በማጠጠር ምንም የምታመጣው ለውጥ የለም። በተማሩበት መጠን የተመጣጠኑ ፈተና ነው ማቅረብ ያለበት። ከዛ ለወደፊቱ በሱ የትምህርት ስርአት የተማሩት ለፈተና ሲበቁ ማጠጠር መብቱ ነው። ነገር ግን ገና ስልጣን ላይ ቁብ ከማለቱ አጠጠረው ፈተናውን እያልክ የምትዘላብደው ወሬ የመንደር ወሬ ነው። ፍየል ከመድረሷ አለ!

በተጨማሪ መላው የኢትዮጵያ ተማሪዎች የብርሀኑ ፈተና ሳይከብዳቸው ዘመነ ካሴ አከባቢ ያሉት ተማሪዎች ብቻ ከበዳቸው ነው እያልከን ያለኸው :lol: :lol: :lol:
Horus wrote:
12 Oct 2022, 23:49

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Educator » 13 Oct 2022, 01:02

This examination thing is untimely and like putting the cart before the horse. Before testing any students, you have to teach them. Testing is a measurement of how well students are taught ( not know). Which realy means the testing is done on the teachers, how well they teach kids.

What has Birr Amtu Sainega done to the teaching process? Has he even opened libraries especially in rular areas? Has he trained teachers on how to effectively and efficiently help kids learn? has he tested teachers first? Or his job is only to administer the matriculation exam?

Just celebrating the failure of students will not guarantee quality. The priority should be how to help students pass not fail. The 800,000 students who will not make it to the universties after this exam should be given alternatives, has he suggested any yet?
If Birr amtu Sainega was smart as some wutaf nekais claim here, he should have convinced Mamo Killo to divert the budget that is wasted on the new science museum to establishing micro libraries in every school and kebele especially in rural places so kids can get access to books. The libraries would benefit the teachers as well.
If Birr Amtu Sainega asks for book donation from the diaspora, I am sure he would get a million books in a week.
Anyways, testing the kids at this time is only setting them up for failure.

Horus
Senior Member+
Posts: 42677
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Horus » 13 Oct 2022, 01:20

Union,
እሺ እኔ አላውቅም! አንድ ሁለት ጥያቄና እውቀት ስልስጥህ! አንደኛ ፈተና ጠጠረ የሚለው ቃል ካንተ አፍ ነው የወጣው ። ብርሃኑ ፈተና አውጪ አይደለም ። ላለፈው 12 አመት ያስተማሩት አስተማሪዎች በሰጡት ትምህርት ላይ ነው ፈተናው የሚወጣው ። እስከ ዛሬ አንድም ተማሪ ጥያቄው ከተማረነው ውጭ ነው ያለ ዬለም። ስለዚህ ይህን እርሳው ብዙ አያስኬድህም!

ከ100 ተማሪ 20 ብቻ ነው አልፎ ኮሌጅ የሚገባው እየተባልክ የፈተና እምቢተኘነት ትግል አለ ማወቅህን ያሳል ። ሰራተኞች እምቢ ብለው ስራ ያቆማሉ! ለምን ስራ ማቆም እንደ ተጀመረ ታቃለህ ? አታቅም? ድሮ እኛ ለምን ክላስ ቦይኮት እናደርግ እንደ ነበር ታቃለህ? አታቃም !

የስራ ማቆም አድማ የተጀመረበት አላማ ዛሬም ቢሆን ዝም ብሎ ፋፍሪካ ዘግቶ የካፒታሊስቱ ትርፍ ለመቀነስ አልነበረም ። ሰራተኛው በቀን እስከ 10 ሰዓት እየሰራ ቤቱን እያስተዳደረ ለትግሉ ሰራተኛውን ለማድራጀት በቂ ግዜ ስላልነበረው የትወሰነ ግዜ ይቆረጥና ሰራተኛው ፉል ታይም የሙሉ ግዜ አብዮተኛ ይሆን ነበር ። ስራ የሚቆመው ሰራተኛ ው ቤቱ ሄዶ እንዲተኛ ሳይሆን ሙሉ ግዜውን እንዲታገል ነበር። በኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄም ያ ነበር የሚሆነውና ይሆነው ። እጅግ ብቁና ምጡቅ የነበርነው ተማሪዎች ፈቅደን ሙሉ ግዜያችን ትግሉን ለማድረጀት ነበር ትምህርት የምናቆመው። እኛ አንድም ግዜ ትምህርት አመቱን ሁሉ ተምረን ፈተና ረግጠን ወጥተና አናቅም ። መንግስት ይህን ስለሚያውቅ ነበር ተመልሰን እንደ ገና ተምረን ፈተና የምንወስደው ! ያ ትውልድ በፈለጋችሁት ስሙን ማጥፋት ትችላላችሁ! ግን ትምሀር ከብዶት ፈተና የሚረግጥ ተማሪ አልነበረም!

ዛሬ ፈተና አልፈልግም የሚል ተማሪ የመንግስትን ስራ አቀለለ ማለት ነው ። መንግስት ክ100 ውስጥ 20 ተማሪ ብቻ ነው የሚፈልገው! ፖለቲካ የማታውቅ አንተ ነህ! ሰተት ብለህ በመንግስት ወጥመድ የገባህ! የተፈተኑት ኮሌጅ ይገባሉ ። በቃ ሌላ የሚሆን ነገር የለም!

Selam/
Senior Member
Posts: 17794
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Selam/ » 13 Oct 2022, 06:59

Bla bla bla……

It easy to criticize, hiding behind a monitor. What have you personally done to the betterment of the education system in Ethiopia? Have you bought a single book to an elementary school student? Have you visited any school? ‘Diaspora’ Ethiopians are now giving back by participating in training programs similar to the so-called ‘peace corps’. Any chance to help them out?

If not, let those who contribute but don’t see a result speak while you shut the fvck up.

Educator wrote:
13 Oct 2022, 01:02
This examination thing is untimely and like putting the cart before the horse. Before testing any students, you have to teach them. Testing is a measurement of how well students are taught ( not know). Which realy means the testing is done on the teachers, how well they teach kids.

What has Birr Amtu Sainega done to the teaching process? Has he even opened libraries especially in rular areas? Has he trained teachers on how to effectively and efficiently help kids learn? has he tested teachers first? Or his job is only to administer the matriculation exam?

Just celebrating the failure of students will not guarantee quality. The priority should be how to help students pass not fail. The 800,000 students who will not make it to the universties after this exam should be given alternatives, has he suggested any yet?
If Birr amtu Sainega was smart as some wutaf nekais claim here, he should have convinced Mamo Killo to divert the budget that is wasted on the new science museum to establishing micro libraries in every school and kebele especially in rural places so kids can get access to books. The libraries would benefit the teachers as well.
If Birr Amtu Sainega asks for book donation from the diaspora, I am sure he would get a million books in a week.
Anyways, testing the kids at this time is only setting them up for failure.

Selam/
Senior Member
Posts: 17794
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Selam/ » 13 Oct 2022, 07:11

ጠጣር ወያኔ - ፈተና አልፈተንም ብሎ ማመጽ በጣም የድቁርና ምልክት ነው። የሚገርመው እኮ፣ ሽማግሌም ተልኮባቸው ነው፣ አሻፈረኝ ያሉት። “ምከረው ምከረው” ብሏል መንጌ። አሁን እስኪ ምን አተረፉ? ለልጆቹ የሚያስብ ቢሆን ኖሮ፣ አቶ ዘመነ ልክ እንደ ትራምፕ “አይ ይበቃችኋል” ባላቸው ነበር። አሁን ደግሞ የረሀብ አድማ ያድርጓ፣ ሁለቱም እንጀራቸው እንዲዘጋ።
union wrote:
13 Oct 2022, 00:14
ድድብናህን ግን ታውቀዋለህ? ተማሪዎቹ ለምን ፈተና ገቡ ትላለህ? እምቢተኝነት የትግሉ አካል መሆኑን አጥተኸው አይደለም። እምቢተኝነት ታላቅ የፓለቲካ እንድምታ አለው። የኛ ፓለቲካ አዋቂ። በጥይትማ ጎጃም ኦነግን በደንብ እያስተናገደው መሆኑን የአደባባይ ምስጢር ነው። ፈተና ከብዷቸው ነው ያለው ደግሞ ኦነግ ነው።

አንተ ብርሀኑ ለውጥ አመጣ ምናምን እያልክ የምትቀባጥረው ፈስ ነው! :lol: ያልከው እውነት ቢሆን እንኳን ገና ስልጣን ላይ እደመጣህ ወያኔ ያደደባቸውን የኢትዮጵያ ተማሪዎችን ፈተናቸውን በማጠጠር ምንም የምታመጣው ለውጥ የለም። በተማሩበት መጠን የተመጣጠኑ ፈተና ነው ማቅረብ ያለበት። ከዛ ለወደፊቱ በሱ የትምህርት ስርአት የተማሩት ለፈተና ሲበቁ ማጠጠር መብቱ ነው። ነገር ግን ገና ስልጣን ላይ ቁብ ከማለቱ አጠጠረው ፈተናውን እያልክ የምትዘላብደው ወሬ የመንደር ወሬ ነው። ፍየል ከመድረሷ አለ!

በተጨማሪ መላው የኢትዮጵያ ተማሪዎች የብርሀኑ ፈተና ሳይከብዳቸው ዘመነ ካሴ አከባቢ ያሉት ተማሪዎች ብቻ ከበዳቸው ነው እያልከን ያለኸው :lol: :lol: :lol:
Horus wrote:
12 Oct 2022, 23:49
Union,
የምሬን ልንገርህ! የተማሪ ንቅናቄን መካፈል ይደለም መርቼዋለሁ! ያማራ ወጣትና ተማሪ ላማራ ነጻነት መታገሉ ሺ ግዜ እደግፋለሁ! ያማራ ነጻነት ታጋይ ወጣት ግን ግዜውን በፖለቲካ ስላሳለፈ ሳይማር፣ ሳይፈተን፣ ፈተና ሳያልፍ፣ ከኮሌጅ መግቢያ የሚጠበቀውን ማርክ ሳያመጣ በኩረጃ ኮሌጅ አይገባም ። በቃ አንተ የምትለው ታጋይ ደሞ ላማራ ነጻነት ታግሎ መሞት ከወሰነ ት/ቤትና ፈተና አካባቢ መልከስከስ ፣ ፈተና መግባት፣ ፈተና መርገጥ የለበትም። እንዲያ ያለ ባህሪ ያስንቃል፣ ያሳፍራል ። አንድ ወጣት ለሚያምንብት ኮዝ እስከ ሞት ያለን መስዋ ዕትነት ለመክፈል ከወሰነ በዚያ ይከበራል ይወደሳል ። ታጋይ ነኝና በኩረጃ ልለፍ ማለት ጽያፍ ነው ። ቀድሞ ነገር አንድ ታጋይ አስቀድሞ ነው አልፈተንም ብሎ ከቁጥር የሚወጣው እንጂ ፈተና ገብቶ ጥያቄ ሲከብደው ረግጦ መውጣት አስቂኝ ብቻ ሳይሆን አሳፋሪ ነው ።

ብርሃኑ ነጋ ገና መጀመሩ ነው! ገና ብዙ ስር ነቀል ሰነፍ አንቀጥቅጥ ለውጦችን ጠብቅ! ይልቅስ ይህን አዲስ ካልቸር ቀስ በቀስ ልመደው! የስራ ካልቸር! የትጋት ካልቸር! የጥረት ካልቸር! የብቃት የሜሪት ካልቸር ይባላል!!!! ቢያንስ ቢያንስ በብርሃኑ ነጋ ቤት ሌብነት ክልክል ጸያፍ እንደሆነ ልመደው ባይ ነኝ! ከዚያ ያለፈ ያሻህን ማለትና መጮህ ትችላለህ!! የምታመጣው ለውጥ የለምና!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17794
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Selam/ » 13 Oct 2022, 12:21

እንደነ ዘመድኩን በቀለ ያሉ ቅራቅንቦዎች ናቸው ልጆቹን አሳስተው እንጀራቸውን የዘጉት፣ አንደበታቸው ይዘጋና! የአማራኮ ጠላቱ እራሱ አማራ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Abere » 13 Oct 2022, 12:56

_____Why the students excused themselves from the examination halls? Was it premediated? What do independent media covered about this incidence? What effect will this have on others who remain seated to take the exam? Was the government expecting this before hand? If so, would not be better mechanism in place to thwart this?

____Overall, education being in the line of the crossfire is very unacceptable. These thousands of teenagers, if remained out of school for the next year(s) will certainly create more problem and headache to the country and the stability of the government. In my opinion they are an assignment to the country as they to themselves. Twelve thousand students means student population of many high schools, not a small matter. Imagine a single Woreda with a single high school - that Woreda got a good dose of headache for the year ahead. I do not have more idea about the exam process put in place now, I wish it were politics neutral. But it smells like that now.

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Educator » 13 Oct 2022, 13:54

Abere,
You're putting some substance to the front of this issue. The point you raised has significant consequence if too many people are out of school and unemployed. Those with lack of insight for the future and wellbeing of the country and its population are celebrating the exclusion of the 800,000 students from the education system after this exam. Removing 800,000 students is their greatest achievement they expect from Birr Amitu Sainega.

It is obvious that not everyone is a university material. But there is no way to judge ethiopian students in the absence of proper and effective education system. As usual the students from private schools of the richest will pass this exam with flying colors and occupy the scarce spots in the universities while the poor and the not privilged will continue to be hopeless and desperate and eventually join the resistance to either unseat this government or breakup the country. The easiest way to self enrichment is not through education but armed violence in that part of the continent anyways.

Speaking of the 12k students who were barred from the exams would definitely be in the 800,000 group to be removed anyways, so nothing to loose for them. They couldn't compete with those from Addis Ababa private school students. Whether in the Amhara region or Oromia, schools were almost nonexistent for the last two years due to the ongoing civil war and violence in every corner of the country. Students are not made ready for yhis exam.

In any case though, this exam is rigged already. What happens if 500,000 students score 90% on the exam, the government already said there is only space for 200,000? So the 300k of them will be dropped.

The government should prepare students to pass exam not fail and hide its own failure of providing education to all.

And the wutaf nekais should stop cheerleading officials just because he/she is one of your ethnic person.

Abere wrote:
13 Oct 2022, 12:56
_____Why the students excused themselves from the examination halls? Was it premediated? What do independent media covered about this incidence? What effect will this have on others who remain seated to take the exam? Was the government expecting this before hand? If so, would not be better mechanism in place to thwart this?

____Overall, education being in the line of the crossfire is very unacceptable. These thousands of teenagers, if remained out of school for the next year(s) will certainly create more problem and headache to the country and the stability of the government. In my opinion they are an assignment to the country as they to themselves. Twelve thousand students means student population of many high schools, not a small matter. Imagine a single Woreda with a single high school - that Woreda got a good dose of headache for the year ahead. I do not have more idea about the exam process put in place now, I wish it were politics neutral. But it smells like that now.

Selam/
Senior Member
Posts: 17794
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Selam/ » 13 Oct 2022, 18:19

No question that this was an organized & premeditated boycott. How else would so many kids walk out of a classroom at the same time? Regardless whoever is behind this, it’s a lose-lose situation. It’s a loss to their family, community and country. Parents have been paying taxes to fund schools and yet their kid refused to take a free exam. It’s also a big loss to the anti-government politics and Amhara extremists. They just shot themselves in the foot.

Abere wrote:
13 Oct 2022, 12:56
_____Why the students excused themselves from the examination halls? Was it premediated? What do independent media covered about this incidence? What effect will this have on others who remain seated to take the exam? Was the government expecting this before hand? If so, would not be better mechanism in place to thwart this?

____Overall, education being in the line of the crossfire is very unacceptable. These thousands of teenagers, if remained out of school for the next year(s) will certainly create more problem and headache to the country and the stability of the government. In my opinion they are an assignment to the country as they to themselves. Twelve thousand students means student population of many high schools, not a small matter. Imagine a single Woreda with a single high school - that Woreda got a good dose of headache for the year ahead. I do not have more idea about the exam process put in place now, I wish it were politics neutral. But it smells like that now.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by TGAA » 13 Oct 2022, 20:56

Selam/ wrote:
13 Oct 2022, 12:21
እንደነ ዘመድኩን በቀለ ያሉ ቅራቅንቦዎች ናቸው ልጆቹን አሳስተው እንጀራቸውን የዘጉት፣ አንደበታቸው ይዘጋና! የአማራኮ ጠላቱ እራሱ አማራ ነው።
Finally, you have joined the "Amharas commit suicide for political reasons " crowd. What a leap! I'm not a fan of Zemedkun but do you have a scintilla of evidence to support your statement" or are you assuming mentioning those individuals' names in a hyperbolic smear will devaluate the truth of the fact about a coordinated attack that is being waged against Amharas from within and without the government? Don't forget how many times have we heard 9000 OPDM members, who were working in tandem with sheenne criminals, have been purged. Did it decrease the number of civilian Amharas being killed in their villages in Oromia? People are so desensitized about these reoccurring ethnic cleansing, the death number has to be more than 300 now to be even newsworthy. Had you spelled a little bit of your ink arguing against the ethnic cleansing of Amhara children and women, your concern about the education of the Amhara students could have been valid; instead, you're proclaiming Amharas by being Amharas have become their own enemies; that must be your eureka moment. On the other hand, who can blame you when the country's prime minister equates planting a tree on the grave of the massacred to saving a life? Moral decadence of gargantuan proportion.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by sun » 13 Oct 2022, 21:40

union wrote:
12 Oct 2022, 23:19
አንተ የገማህ ሽማግሌ ውታፍ ነቃይ እንኳን ደስ አለህ 12ሺ ተማሪ እንዳይፈተኑ ተወሰነልህ :lol: :lol: :lol:

የትኛው ትምርት እና ስራ ነው የሚቀርባቸው :lol:

የተማሪዎቻችን ትግል የአማራ ህዝብ ነፃነት ትግል አካል መሆኑ ጠፍቶህ አይደለም። አንተ ዘረኛ አናሳ እና ጠባብ ስለሆንክ አንድ ግለሰብ ብርሀኑን ለመከላከል ሀገሪቱ ገደል ብትገባ ግድ የለህም። ወደድክም ጠላህም ብርሀኑ በህዝብ የተጠላ ግለሰብ ነው ለዛም ነው ድፍን ደቡብ ድምፅ የነሳው። የጉራጌ ህዝብም በክላስተር ሲታሸግ እሱ ፀጥ ብሎ በመቀመጡ ህዝቡ የበለጠ ውታፍ ነቃይ እንደሆነ አውቆ ጠልቶታል። በቅርብ ግዜ ከብልፅግናጋ ገደል መግባቱ ምንም ጥርጥር የለውም።

Horus wrote:
12 Oct 2022, 21:58
ኢትዮጵያ ያላት የኮሌጅ መቀመጫ አሁን ማትሪክ ከሚፈተኑት 100 ተማሪዎች ለ20ቹ ብቻ ነው። 80ቹ እንደ ሚወድቁ ከወዲሁ ማወቅ አለባቸው ። ፈተና እንደ ማያልፉ ከሚያውቁት ውስጥ ጥቂቱ ቢረብሹ የሚጠበቅ ነው ። ጉዳያቸውን ከፖሊስ ጋር ይፈቱታል። 1 ሚሊዮን ተማሪዎች ማትሪክ ይፈተናሉ ። የኮሌጅ መግቢያ ደረጃ የሚያገኙት 200 ሺ ብቻ ሲሆኑ 800 ሺ ኮሌጅ አይገቡም ። ሌላ ት/ቤት ወይም ሌላ ሙያ ይሄዳሉ ማለት ነው ።

እነ ሃርቨርድና በርክሊ ዩኒቨርሲቲይ 4.2 out 4.0 ያመጡ ተማሪዎች ሪጀክት ያደርጋሉ ማለት 120% ያመጡ ማለት ነው ። ለምን ቢባል ሌላው ተማሪ 4.25 አምጥቶ ስለሚበልጠው ማለት ነው ።

ኢትዮጵያ በሌላት ሃብትና ሪሶርስ ስሙን በደምብ ጽፎ የጆብ አፕሊኬሽን መሙላት የማይችል ተማሪ ተብዬ ድፍን 4 እስከ 5 አመት ቀልቦ፣ አስተኝቶ ወዘተ ያገር ሪሶርስ ማባከኛ ዘመን እየተዘጋ ነው ።

ይህኮ በጣም ቀላል ፋክትና ሎጂክ ነው! 1, 000,000 ተፈትኖ 200,000 ብቻ ኮሌጅ ዴስክ ካለ 800,000 ኮሌጅ አይገባም! በቃ!!!

ከዚህ በታች ያለውን አዳምጡ! 12,700 ተማሪዎች ፈተና ረግጠው ወጥተዋል! እነዚህ ተማሪዎች በፍጹም ሁለተኛ ፈተና እንደ ማይሰጣቸው ት/ሚኒስቴር ወሰነ!

Your question is as dumb as your behavior because you only think about your fat belly just like that dumb dimwitted parochial red neck guy calling himself zemene, agitating unsuspecting innocent young and teenage people whose growth hormones are naturally already at boiling points and in that way making rational choices and rational decision making rather difficult and foggy unless mature adults and good role models like teachers, friends, and families tirelessly and persistently coach and guide them through the pains and turbulence of growing up and becoming mature adult human beings and the after that able to independently lead their lives and the politics of the country based on knowledge and deeper awareness.

Otherwise these young people might easily be misled and misguided by the utterly irresponsible street corner, street smart gangsters and twisted fanddiya useless noisy characters so as to loose their lives preconditions for ever to come.

If it is really about any traces of political struggle they could have done it after squiring broad based and long lasting all round education both in their country and around the world because educated and intelligent people can have all the necessary basics of making intelligent politics and intelligent societies for all.

This parochial sounding and Zealot looking dude calling himself Zemene couldn't even think of his ow method of struggle other than directly copying and pasting the old and worn out tplf strategy of causing chaos at schools all over the country.

Hopefully these young people may learn a thing or two and take back their rights from these parochial agitated noisy fake gangs trying to enslave them for ever by keeping them in darkness and ignorance because it is easier to control and enslave the ignorant and uneducated youth
. Lifisfis likiskis neh ekko! አዎ እኔ ነኝ መልስ መስጠት አለብህ። እሺ? እሺ! :lol:

Last edited by sun on 13 Oct 2022, 22:09, edited 1 time in total.

Union

Re: አዋጅ አዋጅ! ያልተፈተነ አያልፍም! ያላለፈ ኮሌጅ አይገባም! የማይሰራ አይበላም! በቃ!!! 12,700 ሁለተኛ መፈተን እንደማይችሉ ተወሰነ !!!!

Post by Union » 13 Oct 2022, 22:08

Anbeta

This is for Ethiopians only, you know IQ :lol:
sun wrote:
13 Oct 2022, 21:40
union wrote:
12 Oct 2022, 23:19
አንተ የገማህ ሽማግሌ ውታፍ ነቃይ እንኳን ደስ አለህ 12ሺ ተማሪ እንዳይፈተኑ ተወሰነልህ :lol: :lol: :lol:

የትኛው ትምርት እና ስራ ነው የሚቀርባቸው :lol:

የተማሪዎቻችን ትግል የአማራ ህዝብ ነፃነት ትግል አካል መሆኑ ጠፍቶህ አይደለም። አንተ ዘረኛ አናሳ እና ጠባብ ስለሆንክ አንድ ግለሰብ ብርሀኑን ለመከላከል ሀገሪቱ ገደል ብትገባ ግድ የለህም። ወደድክም ጠላህም ብርሀኑ በህዝብ የተጠላ ግለሰብ ነው ለዛም ነው ድፍን ደቡብ ድምፅ የነሳው። የጉራጌ ህዝብም በክላስተር ሲታሸግ እሱ ፀጥ ብሎ በመቀመጡ ህዝቡ የበለጠ ውታፍ ነቃይ እንደሆነ አውቆ ጠልቶታል። በቅርብ ግዜ ከብልፅግናጋ ገደል መግባቱ ምንም ጥርጥር የለውም።

Horus wrote:
12 Oct 2022, 21:58
ኢትዮጵያ ያላት የኮሌጅ መቀመጫ አሁን ማትሪክ ከሚፈተኑት 100 ተማሪዎች ለ20ቹ ብቻ ነው። 80ቹ እንደ ሚወድቁ ከወዲሁ ማወቅ አለባቸው ። ፈተና እንደ ማያልፉ ከሚያውቁት ውስጥ ጥቂቱ ቢረብሹ የሚጠበቅ ነው ። ጉዳያቸውን ከፖሊስ ጋር ይፈቱታል። 1 ሚሊዮን ተማሪዎች ማትሪክ ይፈተናሉ ። የኮሌጅ መግቢያ ደረጃ የሚያገኙት 200 ሺ ብቻ ሲሆኑ 800 ሺ ኮሌጅ አይገቡም ። ሌላ ት/ቤት ወይም ሌላ ሙያ ይሄዳሉ ማለት ነው ።

እነ ሃርቨርድና በርክሊ ዩኒቨርሲቲይ 4.2 out 4.0 ያመጡ ተማሪዎች ሪጀክት ያደርጋሉ ማለት 120% ያመጡ ማለት ነው ። ለምን ቢባል ሌላው ተማሪ 4.25 አምጥቶ ስለሚበልጠው ማለት ነው ።

ኢትዮጵያ በሌላት ሃብትና ሪሶርስ ስሙን በደምብ ጽፎ የጆብ አፕሊኬሽን መሙላት የማይችል ተማሪ ተብዬ ድፍን 4 እስከ 5 አመት ቀልቦ፣ አስተኝቶ ወዘተ ያገር ሪሶርስ ማባከኛ ዘመን እየተዘጋ ነው ።

ይህኮ በጣም ቀላል ፋክትና ሎጂክ ነው! 1, 000,000 ተፈትኖ 200,000 ብቻ ኮሌጅ ዴስክ ካለ 800,000 ኮሌጅ አይገባም! በቃ!!!

ከዚህ በታች ያለውን አዳምጡ! 12,700 ተማሪዎች ፈተና ረግጠው ወጥተዋል! እነዚህ ተማሪዎች በፍጹም ሁለተኛ ፈተና እንደ ማይሰጣቸው ት/ሚኒስቴር ወሰነ!

Your question is as dumb as your behavior because you only think about your fat belly just like that dumb dimwitted parochial red neck guy calling himself zemene, agitating unsuspecting innocent young and teenage people whose growth hormones are naturally already at boiling points and in that way making rational choices and rational decision making rather difficult and foggy unless mature adults and good role models like teachers, friends, and families tirelessly and persistently coach and guide them through the pains and turbulence of growing up and becoming mature adult human beings and the after that able to independently lead their lives and the politics of the country based on knowledge and deeper awareness.

Otherwise these young people might easily be misled and misguided by the utterly irresponsible street corner, street smart gangsters and twisted fanddiya useless noisy characters so as to loose their lives preconditions for ever to come.

If it is really about any traces of political struggle they could have done it after squiring broad based and long lasting all round education both in their country and around the world because educated and intelligent people can have all the necessary basics of making intelligent politics and intelligent societies for all.

This parochial sounding and Zealot looking dude calling himself Zemene couldn't even think of his ow method of struggle other than directly copying and pasting the old and worn out tplf strategy of causing chaos at schools all over the country.

Hopefully these young people may learn a thing or two and take back their rights from these parochial agitated noisy fake gangs trying to enslave them for ever by keeping them in darkness and ignorance because it is easier to control and enslave the ignorant and uneducated youth
[/coloLifisfis likiskis neh ekko! አዎ እኔ ነኝ መልስ መስጠት አለብህ። እሺ? እሺ!

Post Reply