Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by Y3n3g3s3w » 12 Oct 2022, 10:03

ሀብታሙ አያሌው ማነው?

እንዴት ደቡብ አፍሪካ ሄድ?፤ እዛ ምን ይሰራ ነበር?
እንዴት ፣ለምን ከደቡብ አፍሪካ ወደ ኢትዮጵያ ተመለስ?
ኤርሚያስ ለገሰ ሀብታሙን ለወጣቶች ሊቀመንበርነት እንዴት መለመለው፤ ለእጩነት እንዴት 'እድሉን' አገኘ?
ከዛስ ወደ ሱዶ(pseudo) ፓትሪዮቲክ(patriotic) ኢትዮጵያዊ ሽግግሩ እንዴት ነበር? ስለ ታሰሩ "ሰብዐዊ መብት ተከራካሪዎች": በቀለ ገርባ ....ወዘተ የድምፅ ማጉያ መኪና ላይ ደግኖ መፈክር ሲያወርድ ትዝ ይለኛል....
በዚህም እስር ቤት ገባ "ተሰቃየ" -he was tortured we were told..
.አሜሪካ እንዴት መጣ???

Last word : were we grooming a new breed of Tamrat Layne or Dawit w/giworgis?

የናንተ ሀሳብ......

Abere
Senior Member
Posts: 13944
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by Abere » 12 Oct 2022, 10:13

First, enlighten us by highlighting the difference between Tamirat Lyane and Abiy Ahmed. Give a background information, differentiate yourself from a layman. Do not hide yourself in the loud crazy ውታፍ ነቀላ ዳንስ :mrgreen: Of cpurse, why wanted to contrast Dawit W/Giorgis with the two TPLF bred dogs
Y3n3g3s3w wrote:
12 Oct 2022, 10:03

Post by Y3n3g3s3w » 12 Oct 2022, 14:41

ከዚህ ሁሉ ድራማ የቀሰምናቸው ትምህርቶች ይኖሩ ይሆን?
ሀብታሙ አያሌው፣ ኤርምያስ ለገሰ፣ ዳዊት ወ/ጊዮጊስ ፣ ታምራት ላይኔ እና ሌሎች ግማሾቹ አብረውን ወያኔን ሲተገሉ የነበሩ(የመሰሉ) ግማሹ ሲጀመርም ሲታገሉን የነበሩ ምን ያመሳስላቸዋል? :idea:

eden
Member+
Posts: 9809
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by eden » 12 Oct 2022, 18:17

የትናንት ሰው -

ሰው ይለወጣል. ከሃብትሽና ኤርሚ በላይ አብይ ባለፈው አገዛዝ የሰራ መሰለኝ

ነው ትችትህ እሱንም ይጨምራል?

Misraq
Senior Member
Posts: 15587
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by Misraq » 12 Oct 2022, 18:59

ሀብታሙ አይሌው በአጭሩ በ Stockholm Syndrome የሚሰቃይና እርዳታ የሚያስፈልገው የዓዕምሮ ሕመምተኛ ነው። እንደሚታወቀው ትግሬዎች ሃብታሙን ማዕከላዊ እስር ቤት እየተፈራረቁ ግብረ ሰዶም ፈፅመውበታል። ይህንንም ራሱ ሀብታሙ ተናግሮታል። የሚያሳዝነው ግን ሀብታሙ የትግሬዎች ጠበቃና የሕወሃት አንደኛ ሎሌ በሞሆን በሥነ-ልቦና ጦርነት ሕወሃት ተልዕኮ ሰጥቶት በብቃት ግዳጁን እየተወጣላቸው ነው።

ሀብታሙ ሕወሃት በጭና (ጎንደር) በደብረታቦር አቅራብያ (ደቡብ ጎንደር) በጠቅላላው በወሎና በአፋር ወያኔ የፈፀመውን ወንጀል በ360 ሲናገር ተሰምቶ አያውቅም። በተፃራሪው ግን የአብይ ኦፒዲኦ ኦነግና መሰል ሃይሎችን ላንቃው እስኪበጠስ ሲነቅፍ ይውላል።

ለዚህ double standard ምክንያቱ ትግሬዎች ቂጡን ስለበዱት ፍቅር ሳይዘው አልቀረም። ጭራሹኑ አማራ ከጠላቱ ከትግሬ ጋር እንዲሱራ ይለምናል።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by sun » 12 Oct 2022, 20:00

Abere wrote:
12 Oct 2022, 10:13
First, enlighten us by highlighting the difference between Tamirat Lyane and Abiy Ahmed. Give a background information, differentiate yourself from a layman. Do not hide yourself in the loud crazy ውታፍ ነቀላ ዳንስ :mrgreen: Of cpurse, why wanted to contrast Dawit W/Giorgis with the two TPLF bred dogs
Y3n3g3s3w wrote:
12 Oct 2022, 10:03
ሀብታሙ አያሌው ማነው?

እንዴት ደቡብ አፍሪካ ሄድ?፤ እዛ ምን ይሰራ ነበር?
እንዴት ፣ለምን ከደቡብ አፍሪካ ወደ ኢትዮጵያ ተመለስ?
ኤርሚያስ ለገሰ ሀብታሙን ለወጣቶች ሊቀመንበርነት እንዴት መለመለው፤ ለእጩነት እንዴት 'እድሉን' አገኘ?
ከዛስ ወደ ሱዶ(pseudo) ፓትሪዮቲክ(patriotic) ኢትዮጵያዊ ሽግግሩ እንዴት ነበር? ስለ ታሰሩ "ሰብዐዊ መብት ተከራካሪዎች": በቀለ ገርባ ....ወዘተ የድምፅ ማጉያ መኪና ላይ ደግኖ መፈክር ሲያወርድ ትዝ ይለኛል....
በዚህም እስር ቤት ገባ "ተሰቃየ" -he was tortured we were told..
.አሜሪካ እንዴት መጣ???

Last word : were we grooming a new breed of Tamrat Layne or Dawit w/giworgis?

የናንተ ሀሳብ......

If the two hens can be described as tplf bred or bread dogs then ato D. W/ Giorgis can easily be described as a Nifxyegna Amara extremist bred or bread dog who used to publicly declare as one of his objectives and motives to be the grabbing of part of Oromoiyya, meaning Wollegga sub region,if God wills, a sub region who invented and developed the first Amharic(geez script) typewriter for the amharas in Ethiopia for the first time in 3000 years. Then followed the Prophesy! W/Giorgis seems to be competing with Abboy Halafi Mengedi whose greater Tigray map includes part of Benishangul/gumuz, part of Amhara Region and part of Oromyya/Wollegga.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by Y3n3g3s3w » 12 Oct 2022, 20:36

እኔ ይሄው አብይን በመሪነት ካወኩት 4 ዐመት ሆነ አደል ፣ ግን እንደ ሀብታሙና ኤርምያስ ያሉ በቀቀኖች ከሚዘላብዱት በሰተቀር አንዲት በማስረጃ የተጨበጠች በወያኔ ጊዜም ሆነ አሁን ወንጀል አልሰማሁም ፤አላገኘሁም ፣ወይም በግሉ ይሄን ወንጀል ሰርቶ ነበር የሚል ወፍ የለም(except a bunch of conspiracy theorist's claim)
እንዴ ይሄ ሰው እኮ እንደው እውቱት እንነጋገር ካልን
በደነዝ የሶስተኛ ክፍል ጀነራሎች መካከል ሹልክልክ ብሎ አልፎ ኢትዮጵያን ለማዳን የተላከ "ሞሰስ" ነው ብለን ድጋፍ ብንሰጠው :lol: ደሞ ያው የቀድሞ የወያኔ ካድሬዎች አሁን ኮታቸውን ቀይረው የአማራ ፣ የኦሮሞ፣ ጉራጌ ...ወዘተ ጠበቆች ነን የሚሉን ፣ እዚች ምድር ላይ የተከላቸው ይንቀላቸውና 'ወታፍ ነቃዮች ... ምናምን እያሉ አፋቸውን ይከፈቱብናል።
eden wrote:
12 Oct 2022, 18:17
የትናንት ሰው -

ሰው ይለወጣል. ከሃብትሽና ኤርሚ በላይ አብይ ባለፈው አገዛዝ የሰራ መሰለኝ

ነው ትችትህ እሱንም ይጨምራል?

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by Y3n3g3s3w » 12 Oct 2022, 20:49

ቱቱቱ ..... ቱቱቱ.... Abere ይሄን ጉድ ትሰማለህ
Top
Misraq
Member+
Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?
Report this post Quote
Post Today, 18:59

ሀብታሙ አይሌው በአጭሩ በ Stockholm Syndrome የሚሰቃይና እርዳታ የሚያስፈልገው የዓዕምሮ ሕመምተኛ ነው። እንደሚታወቀው ትግሬዎች ሃብታሙን ማዕከላዊ እስር ቤት እየተፈራረቁ ግብረ ሰዶም ፈፅመውበታል። ይህንንም ራሱ ሀብታሙ ተናግሮታል። የሚያሳዝነው ግን ሀብታሙ የትግሬዎች ጠበቃና የሕወሃት አንደኛ ሎሌ በሞሆን በሥነ-ልቦና ጦርነት ሕወሃት ተልዕኮ ሰጥቶት በብቃት ግዳጁን እየተወጣላቸው ነው።

ሀብታሙ ሕወሃት በጭና (ጎንደር) በደብረታቦር አቅራብያ (ደቡብ ጎንደር) በጠቅላላው በወሎና በአፋር ወያኔ የፈፀመውን ወንጀል በ360 ሲናገር ተሰምቶ አያውቅም። በተፃራሪው ግን የአብይ ኦፒዲኦ ኦነግና መሰል ሃይሎችን ላንቃው እስኪበጠስ ሲነቅፍ ይውላል።

ለዚህ double standard ምክንያቱ ትግሬዎች ቂጡን ስለበዱት ፍቅር ሳይዘው አልቀረም። ጭራሹኑ አማራ ከጠላቱ ከትግሬ ጋር እንዲሱራ ይለምናል

Post by Misraq » 12 Oct 2022, 21:30

Y3n3g3s3w wrote:
12 Oct 2022, 20:36
እኔ ይሄው አብይን በመሪነት ካወኩት 4 ዐመት ሆነ አደል ፣ ግን እንደ ሀብታሙና ኤርምያስ ያሉ በቀቀኖች ከሚዘላብዱት በሰተቀር አንዲት በማስረጃ የተጨበጠች በወያኔ ጊዜም ሆነ አሁን ወንጀል አልሰማሁም ፤አላገኘሁም ፣ወይም በግሉ ይሄን ወንጀል ሰርቶ ነበር የሚል ወፍ የለም(except a bunch of conspiracy theorist's claim)
እንዴ ይሄ ሰው እኮ እንደው እውቱት እንነጋገር ካልን
በደነዝ የሶስተኛ ክፍል ጀነራሎች መካከል ሹልክልክ ብሎ አልፎ ኢትዮጵያን ለማዳን የተላከ "ሞሰስ" ነው ብለን ድጋፍ ብንሰጠው :lol: ደሞ ያው የቀድሞ የወያኔ ካድሬዎች አሁን ኮታቸውን ቀይረው የአማራ ፣ የኦሮሞ፣ ጉራጌ ...ወዘተ ጠበቆች ነን የሚሉን ፣ እዚች ምድር ላይ የተከላቸው ይንቀላቸውና 'ወታፍ ነቃዮች ... ምናምን እያሉ አፋቸውን ይከፈቱብናል።
eden wrote:
12 Oct 2022, 18:17
የትናንት ሰው -

ሰው ይለወጣል. ከሃብትሽና ኤርሚ በላይ አብይ ባለፈው አገዛዝ የሰራ መሰለኝ

ነው ትችትህ እሱንም ይጨምራል?

አንተ የጋላ ውታፍ ነቃይ ነህ። ሃብታሙ የዓጋሜ ውታፍ ነቃይ። ምንም ልዩነት የላችሁም። የሆንክ ለሃጫም

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by Y3n3g3s3w » 12 Oct 2022, 22:26

ጦርነትና ጦርነትን ተከትሎ የሚመጡ ነገሮች ሁሉ ለኢትዮጵያውያን አዲስ አደሉም ግን በዚህ 2 እና 3 አመታት ውስጥ የኢትዮጵያ ትልቅ ስኬት የምለውና ቢቀፈኝም ለኔ እርካታ የምለው ነገር ቢኖር እንዳንተ አይነት ወያኔ ምንም ማረግ የማትችል ጭንቀታም an online barking dog ማረግ ነው። የሰው ስጋ የለበስክ አውሬ!

እንደ ወያኔ አይነት ግን ቅሌት ቲሸርቱ የሆነ እንደህዝብ ሆነ እንደድርጅት በዚህ ምድር ላይ አለ??

Misraq wrote:
12 Oct 2022, 21:30
Y3n3g3s3w wrote:
12 Oct 2022, 20:36
እኔ ይሄው አብይን በመሪነት ካወኩት 4 ዐመት ሆነ አደል ፣ ግን እንደ ሀብታሙና ኤርምያስ ያሉ በቀቀኖች ከሚዘላብዱት በሰተቀር አንዲት በማስረጃ የተጨበጠች በወያኔ ጊዜም ሆነ አሁን ወንጀል አልሰማሁም ፤አላገኘሁም ፣ወይም በግሉ ይሄን ወንጀል ሰርቶ ነበር የሚል ወፍ የለም(except a bunch of conspiracy theorist's claim)
እንዴ ይሄ ሰው እኮ እንደው እውቱት እንነጋገር ካልን
በደነዝ የሶስተኛ ክፍል ጀነራሎች መካከል ሹልክልክ ብሎ አልፎ ኢትዮጵያን ለማዳን የተላከ "ሞሰስ" ነው ብለን ድጋፍ ብንሰጠው :lol: ደሞ ያው የቀድሞ የወያኔ ካድሬዎች አሁን ኮታቸውን ቀይረው የአማራ ፣ የኦሮሞ፣ ጉራጌ ...ወዘተ ጠበቆች ነን የሚሉን ፣ እዚች ምድር ላይ የተከላቸው ይንቀላቸውና 'ወታፍ ነቃዮች ... ምናምን እያሉ አፋቸውን ይከፈቱብናል።
eden wrote:
12 Oct 2022, 18:17
የትናንት ሰው -

ሰው ይለወጣል. ከሃብትሽና ኤርሚ በላይ አብይ ባለፈው አገዛዝ የሰራ መሰለኝ

ነው ትችትህ እሱንም ይጨምራል?

አንተ የጋላ ውታፍ ነቃይ ነህ። ሃብታሙ የዓጋሜ ውታፍ ነቃይ። ምንም ልዩነት የላችሁም። የሆንክ ለሃጫም

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by Union » 12 Oct 2022, 23:28

Habitamu Ayalew is good to go! He is doing a great job. That is why he has lots of views while you are here bitchn about him :lol: :lol:

VIVA Habtamu!!

Wedi
Member+
Posts: 8481
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by Wedi » 13 Oct 2022, 00:01

እስያንዳድሽ ስምሽን እንኳን ለመናገር ፈርተሽተደበቀሽ በቅጽል ስም እየጻፍሽ ያለሽ ውታፍ ነቃይ እና ሀብታሙ ጠል ማፍያ ስለ ሀብትሙ አያሌው ለመናገር አንዳችም ሞራል የለሽም!!

ሀብትሙ አያሌው ማንነቱን በስራ ያስመሰገነ ምርጥ ሰው ነው፡፡ የሀብታሙን ስም ለማጠልሸት መሯሯጥ ትርፍ መላላጥ ብቻ ነው!!

Misraq
Senior Member
Posts: 15587
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by Misraq » 13 Oct 2022, 00:04

Wedi wrote:
13 Oct 2022, 00:01
እስያንዳድሽ ስምሽን እንኳን ለመናገር ፈርተሽተደበቀሽ በቅጽል ስም እየጻፍሽ ያለሽ ውታፍ ነቃይ እና ሀብታሙ ጠል ማፍያ ስለ ሀብትሙ አያሌው ለመናገር አንዳችም ሞራል የለሽም!!

ሀብትሙ አያሌው ማንነቱን በስራ ያስመሰገነ ምርጥ ሰው ነው፡፡ የሀብታሙን ስም ለማጠልሸት መሯሯጥ ትርፍ መላላጥ ብቻ ነው!!
shut up agame. ቂጡን ከበዳችሁት በህዋላ ሃብታሙ አሪፍ ነው ስትሉ ነገርየው ግልጽ ነው፥፥ ልደቱንም ምርጥ ፖለቲከኛ ትሉት የለ ቂጣችሁን እያስላሳችሁ

Abere
Senior Member
Posts: 13944
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by Abere » 13 Oct 2022, 10:11

ጥያቄየን አልመለስክልኝም። እኔ የጠየቅኩህ ሃብታሙ አያሌው እና ዐብይ አህመድን የፈጸሙት ወንጀል ይሁን በጎ ነገር ዘርዝር ስጥ ከዚያ ለመበየን ያስችላል ነው። ምስራቅ ሃብታሙ ስለደረሰበት ግፍ እንጅ ሃብታሙ ስለፈጸመው ግድያ፤ ዕልቂት፤እስራት ወዘተ አልጠቀሰችም። እርሷም የአብይ አህመድ ሁኔታ ብታብራራ መልካም ነው። ይህ የሃብታሙን ታሪክ አያጠቁርም የትግሬ ወያኔዎችን እንጅ። ለመሆኑ የኦሮሞዎቹ ብልጽግና ኦነጎች አሁን ምን እያደረጉ ነው? እርጉዝ ገድለው ሽል ከሆድዕቃ ያወጡ የለም እንዴ? ሰው ዘቅዝቀው ሰቅለው በአደባባይ ይሳለቁ ይጨፍሩ የለም እንደ? እስኪ ንገረን ተረኛው?

እኔ የሃብታሙ አያሌውን 360 አልከታተልም። የማውቀው ነገር ቢኖር ወያኔን ለመጣል ከታገሉት እና ከተሰውት አውራ ኢትዮጵያዊያን መካከል አንዱ እርሱ ነው። መስዋዕትነት ከፍሏል - ዐብይ አህመድን ለስልጣን ካበቁት ዐርበኞች መካከል ቁጥር 1ዶቹ ይገባል።
ተረኛ ሁነህ እዳ ገብተህ ስም ልታጠፋ በሜዳ ላይ ትደልቃለህ።

Y3n3g3s3w wrote:
12 Oct 2022, 20:49
ቱቱቱ ..... ቱቱቱ.... Abere ይሄን ጉድ ትሰማለህ
Top
Misraq
Member+
Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?
Report this post Quote
Post Today, 18:59

ሀብታሙ አይሌው በአጭሩ በ Stockholm Syndrome የሚሰቃይና እርዳታ የሚያስፈልገው የዓዕምሮ ሕመምተኛ ነው። እንደሚታወቀው ትግሬዎች ሃብታሙን ማዕከላዊ እስር ቤት እየተፈራረቁ ግብረ ሰዶም ፈፅመውበታል። ይህንንም ራሱ ሀብታሙ ተናግሮታል። የሚያሳዝነው ግን ሀብታሙ የትግሬዎች ጠበቃና የሕወሃት አንደኛ ሎሌ በሞሆን በሥነ-ልቦና ጦርነት ሕወሃት ተልዕኮ ሰጥቶት በብቃት ግዳጁን እየተወጣላቸው ነው።

ሀብታሙ ሕወሃት በጭና (ጎንደር) በደብረታቦር አቅራብያ (ደቡብ ጎንደር) በጠቅላላው በወሎና በአፋር ወያኔ የፈፀመውን ወንጀል በ360 ሲናገር ተሰምቶ አያውቅም። በተፃራሪው ግን የአብይ ኦፒዲኦ ኦነግና መሰል ሃይሎችን ላንቃው እስኪበጠስ ሲነቅፍ ይውላል።

ለዚህ double standard ምክንያቱ ትግሬዎች ቂጡን ስለበዱት ፍቅር ሳይዘው አልቀረም። ጭራሹኑ አማራ ከጠላቱ ከትግሬ ጋር እንዲሱራ ይለምናል
Abere wrote:
12 Oct 2022, 10:13
First, enlighten us by highlighting the difference between Tamirat Lyane and Abiy Ahmed. Give a background information, differentiate yourself from a layman. Do not hide yourself in the loud crazy ውታፍ ነቀላ ዳንስ :mrgreen: Of cpurse, why wanted to contrast Dawit W/Giorgis with the two TPLF bred dogs
Y3n3g3s3w wrote:
12 Oct 2022, 10:03
ሀብታሙ አያሌው ማነው?

እንዴት ደቡብ አፍሪካ ሄድ?፤ እዛ ምን ይሰራ ነበር?
እንዴት ፣ለምን ከደቡብ አፍሪካ ወደ ኢትዮጵያ ተመለስ?
ኤርሚያስ ለገሰ ሀብታሙን ለወጣቶች ሊቀመንበርነት እንዴት መለመለው፤ ለእጩነት እንዴት 'እድሉን' አገኘ?
ከዛስ ወደ ሱዶ(pseudo) ፓትሪዮቲክ(patriotic) ኢትዮጵያዊ ሽግግሩ እንዴት ነበር? ስለ ታሰሩ "ሰብዐዊ መብት ተከራካሪዎች": በቀለ ገርባ ....ወዘተ የድምፅ ማጉያ መኪና ላይ ደግኖ መፈክር ሲያወርድ ትዝ ይለኛል....
በዚህም እስር ቤት ገባ "ተሰቃየ" -he was tortured we were told..
.አሜሪካ እንዴት መጣ???

Last word : were we grooming a new breed of Tamrat Layne or Dawit w/giworgis?

የናንተ ሀሳብ......

Abere
Senior Member
Posts: 13944
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by Abere » 13 Oct 2022, 10:39

sun (baboon head)

Yes, Dawit W/Giorgis is Nifxyegna Amara. He should be proud of it as are all Amhara. What is wrong with that?
I guess you are sacred of him for he is a prominent figure in bringing genocidal thugs of Rwanda to International Criminal Court. That for sure he will do the same genocidal thugs of Ethiopia. Get ready for that.

Yes, Wollega is historically an Amhara land. So, he is right you may live and work ( regardless of you speak Oromigna, Gumuzegna, Arabic, etc) as long as you are an Ethiopian, but if you dream to run away from Ethiopia, that will be a different story. That is what Dawit W/Giorgis pressing to your thick baboon head. You think jumping up and down the tree singing Orommuma can change the reality? No, you better discipline yourself. There is no such thing called "Oromia". It is simply euphoria and illusion - that is the bottom-line.
sun wrote:
12 Oct 2022, 20:00

If the two hens can be described as tplf bred or bread dogs then ato D. W/ Giorgis can easily be described as a Nifxyegna Amara extremist bred or bread dog who used to publicly declare as one of his objectives and motives to be the grabbing of part of Oromoiyya, meaning Wollegga sub region,if God wills, a sub region who invented and developed the first Amharic(geez script) typewriter for the amharas in Ethiopia for the first time in 3000 years. Then followed the Prophesy! W/Giorgis seems to be competing with Abboy Halafi Mengedi whose greater Tigray map includes part of Benishangul/gumuz, part of Amhara Region and part of Oromyya/Wollegga.

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by Y3n3g3s3w » 13 Oct 2022, 12:16

እኛም መስሎን ነበር እኮ የጭቃ ጅራፋን Ethio360 ላይ ሳያጮህብን በፊት.
That's what we(at least I and I believe many )thought before he dropped the bombshell on us on Ethio360:

Wedi wrote:
13 Oct 2022, 00:01
እስያንዳድሽ ስምሽን እንኳን ለመናገር ፈርተሽተደበቀሽ በቅጽል ስም እየጻፍሽ ያለሽ ውታፍ ነቃይ እና ሀብታሙ ጠል ማፍያ ስለ ሀብትሙ አያሌው ለመናገር አንዳችም ሞራል የለሽም!!

ሀብትሙ አያሌው ማንነቱን በስራ ያስመሰገነ ምርጥ ሰው ነው፡፡ የሀብታሙን ስም ለማጠልሸት መሯሯጥ ትርፍ መላላጥ ብቻ ነው!!

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by Y3n3g3s3w » 13 Oct 2022, 14:39

የአረንጓዴ አሻራ፣ የትምርት ጥራት ለመቀየር የሚደረግ ግብግብ፣ ዘመናዊ ብሄራዊ መከላከያ፣ እርሻ፣ የፖለቲካ ባህል....ለኔ የሚታይ ለአንተ የማይታይ ነገር የለም ...እኔ ኢትዮጵያን ነው የማየው አንተ ወዴት እየተጠናገርክ እንደሆን አንትና ፈጣሪህ ናቹ የምታቁት?
የሆነ ሆኖ ፣ የመሪነት ሚናውን ለማድነቅ እንጂ በኢትዮጵያ ውስጥ ፣ እናንተ ገልቱዎች፣ ልትረዱ ያልቻላችሁት ወይም ያልፈለጋችሁት እኮ ኮልኔል/ዶር/ጠሚ አብይ አህመድ ብቻውን አደለም ይህን ሁሉ የሚሰራው። ለማየት/ለማሰብና ለማመዛዘን ፈቃደኛ ከሆንክ ልትከራከር በማትችለው ደረጃ የመሪነቱን ሚና ግን ያውም በዚህ ግሎባሊና ሎካሊ እጅግ ፈታኝ በሆነ ወቅት ከበቂ በላይ ብቁ በሆነ ችሎታ እየተወጣው ነው። ይሄን ደግሞ የኢትዮጵያ ወዳጅ ከሆንክ ደስ ሊልህ ጠላት ከሆንክ ደግሞ እርር ድብን እያልክ ዋጣት ልታረጋት ግድ ይልሀል!

ስለ ሀብታሙማ ያው ወደ Ethio 360ን ሪፈር ላርግህ -enjoy :lol:

Abere wrote:
13 Oct 2022, 10:11
ጥያቄየን አልመለስክልኝም። እኔ የጠየቅኩህ ሃብታሙ አያሌው እና ዐብይ አህመድን የፈጸሙት ወንጀል ይሁን በጎ ነገር ዘርዝር ስጥ ከዚያ ለመበየን ያስችላል ነው። ምስራቅ ሃብታሙ ስለደረሰበት ግፍ እንጅ ሃብታሙ ስለፈጸመው ግድያ፤ ዕልቂት፤እስራት ወዘተ አልጠቀሰችም። እርሷም የአብይ አህመድ ሁኔታ ብታብራራ መልካም ነው። ይህ የሃብታሙን ታሪክ አያጠቁርም የትግሬ ወያኔዎችን እንጅ። ለመሆኑ የኦሮሞዎቹ ብልጽግና ኦነጎች አሁን ምን እያደረጉ ነው? እርጉዝ ገድለው ሽል ከሆድዕቃ ያወጡ የለም እንዴ? ሰው ዘቅዝቀው ሰቅለው በአደባባይ ይሳለቁ ይጨፍሩ የለም እንደ? እስኪ ንገረን ተረኛው?

እኔ የሃብታሙ አያሌውን 360 አልከታተልም። የማውቀው ነገር ቢኖር ወያኔን ለመጣል ከታገሉት እና ከተሰውት አውራ ኢትዮጵያዊያን መካከል አንዱ እርሱ ነው። መስዋዕትነት ከፍሏል - ዐብይ አህመድን ለስልጣን ካበቁት ዐርበኞች መካከል ቁጥር 1ዶቹ ይገባል።
ተረኛ ሁነህ እዳ ገብተህ ስም ልታጠፋ በሜዳ ላይ ትደልቃለህ።

Y3n3g3s3w wrote:
12 Oct 2022, 20:49
ቱቱቱ ..... ቱቱቱ.... Abere ይሄን ጉድ ትሰማለህ
Top
Misraq
Member+
Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?
Report this post Quote
Post Today, 18:59

ሀብታሙ አይሌው በአጭሩ በ Stockholm Syndrome የሚሰቃይና እርዳታ የሚያስፈልገው የዓዕምሮ ሕመምተኛ ነው። እንደሚታወቀው ትግሬዎች ሃብታሙን ማዕከላዊ እስር ቤት እየተፈራረቁ ግብረ ሰዶም ፈፅመውበታል። ይህንንም ራሱ ሀብታሙ ተናግሮታል። የሚያሳዝነው ግን ሀብታሙ የትግሬዎች ጠበቃና የሕወሃት አንደኛ ሎሌ በሞሆን በሥነ-ልቦና ጦርነት ሕወሃት ተልዕኮ ሰጥቶት በብቃት ግዳጁን እየተወጣላቸው ነው።

ሀብታሙ ሕወሃት በጭና (ጎንደር) በደብረታቦር አቅራብያ (ደቡብ ጎንደር) በጠቅላላው በወሎና በአፋር ወያኔ የፈፀመውን ወንጀል በ360 ሲናገር ተሰምቶ አያውቅም። በተፃራሪው ግን የአብይ ኦፒዲኦ ኦነግና መሰል ሃይሎችን ላንቃው እስኪበጠስ ሲነቅፍ ይውላል።

ለዚህ double standard ምክንያቱ ትግሬዎች ቂጡን ስለበዱት ፍቅር ሳይዘው አልቀረም። ጭራሹኑ አማራ ከጠላቱ ከትግሬ ጋር እንዲሱራ ይለምናል
Abere wrote:
12 Oct 2022, 10:13
First, enlighten us by highlighting the difference between Tamirat Lyane and Abiy Ahmed. Give a background information, differentiate yourself from a layman. Do not hide yourself in the loud crazy ውታፍ ነቀላ ዳንስ :mrgreen: Of cpurse, why wanted to contrast Dawit W/Giorgis with the two TPLF bred dogs
Y3n3g3s3w wrote:
12 Oct 2022, 10:03
ሀብታሙ አያሌው ማነው?

እንዴት ደቡብ አፍሪካ ሄድ?፤ እዛ ምን ይሰራ ነበር?
እንዴት ፣ለምን ከደቡብ አፍሪካ ወደ ኢትዮጵያ ተመለስ?
ኤርሚያስ ለገሰ ሀብታሙን ለወጣቶች ሊቀመንበርነት እንዴት መለመለው፤ ለእጩነት እንዴት 'እድሉን' አገኘ?
ከዛስ ወደ ሱዶ(pseudo) ፓትሪዮቲክ(patriotic) ኢትዮጵያዊ ሽግግሩ እንዴት ነበር? ስለ ታሰሩ "ሰብዐዊ መብት ተከራካሪዎች": በቀለ ገርባ ....ወዘተ የድምፅ ማጉያ መኪና ላይ ደግኖ መፈክር ሲያወርድ ትዝ ይለኛል....
በዚህም እስር ቤት ገባ "ተሰቃየ" -he was tortured we were told..
.አሜሪካ እንዴት መጣ???

Last word : were we grooming a new breed of Tamrat Layne or Dawit w/giworgis?

የናንተ ሀሳብ......

Abere
Senior Member
Posts: 13944
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሀብታሙ አያሌው ማነው?

Post by Abere » 13 Oct 2022, 15:03

አንተ በዐብይ አህመድ መስታወት ውስጥ የምታያት ኢትዮጵያን ሳይሆን ተምኔታዊቷን "ኦሮሚያን " ነው። ስለዚህ መስታወቱ ትክክል አይደለም። ኢትዮጵያ የምትፈልገው አመዳሙን የጎሳ ፓለቲካ በቅባት ሽውሽው እያደረገ መልሶ የጎሳ ፓለቲካ አመድ የሚያለብሳት ሳይሆን መሰረታዊ ለውጥ ነው። 9 የጎሳ ክልል 13 ወይም 35 ማድረግ፤ ከክልል ወደ ክልል ለመዘዋወር ፓስፓርት የሚጠየቅበት፤ በተወለዱበት ከተማ እና ሰፈር ስዎች ባይተዋር እና እንግዳ የሚሆኑበት አይደለም። የወረቀት ላይ እና የሬድዮ ድስኩር ፕሮፓጋንዳ (ትምህርት እርሻ አረንጓደ ወዘተ) የተለመደ የፓለቲካ አንክሮ መፈክር ነው (propaganda pitch):: መጀመሪያ ቅቡልነት ይቀድማል - ከዚያ ደግሞ መሬት ላይ ጠብ የሚል ነገር ለማውረድ ያስችላል። ለምን የህዝብ ተአማኒነትን አጣ? ለምን ከጎሳ ፓለቲካ ጋር ተጣበቀ? የኦሮሞ መንግስት ከሆነ ዐብይ ለአማራ፤ለትግሬ፤ለጉራጌ፥ለሃዲያ፤ለሱማሌ ወዘተ ምኑም አይደለም። 1ኛ ደረጃ፥2ኛ ደረጃ እና 3ኛ ደረጃ ዜጋዎች በኢትዮጵያ አሉ። መጀመሪያ የደረጃ ልዩነት መጥፋት አለበት ሁሉም ከልቡ እና በአቅሙ የአገሪቱ መንግስት የእኔ መንግስት ነኝ ብሎ ለመደገፍ።
Y3n3g3s3w wrote:
13 Oct 2022, 14:39

Post by Misraq » 13 Oct 2022, 18:30

አቶ Abere,

Ethio-360ን አልከታተልም ብለህ ሃብታሙን በወርቅ ለብጠህ መቅረብህ ትክክል አይደለም። ያለ በቃ መረጃ ሚዛን አይሰራም። ሃብታሙ 360 ላይ የሕወሃት ጠበቃ ሆኖ የሚከራከርበት ግዜ ብዙ ነው። ኮለኔል ደመቀ ሃብታሙ በወልቃይት ላይ ያለውን አቋም ቢሰማ ራሱን ያጠፋል። ሃብታሙ quote and quote ወልቃይት ላይ የአፍሪካ ሕብረት ይግባ ፤ ትግሬዎችም ይመለሱ ፤ ወደ ሱዳን መውጫና መግብያም አይከልከሉ እያለ ነው የሚከራከረው። ይህ ታድያ ከልደቱና ከታምራት ላይኔ እንዲሁም ከያሬድ ጥበቡ በምን ይለያል? ባንዳዊ አስተሳሰብ አይደለም? በአጭሩ አማራ ውግያውን እንዲተው የሚያበረታታ ሚድያ አይደለም እንዴ? መቼ ነው 360 ሕወሃት በቆቦ ፤ በጭና ፤ በበርሃሌ እንዲሁም በተለያዩ ቦታዎች የፈፀመውን ወንጀል የዘጉበው ወይንም የተወያየው?

ሃብታሙ ነጋ ጠባ የጎንደርና የጎጃም ሆስፒታሎች በቁስለኛ ተጥለቀሉቁ ብሎ ያውጃል። ይህ የሕወሃት ስነልቦና ጦርነት አካል አይደለም? አየህ ትግሬ ወዶ አይደለም "አሻይ አምሐራ ብለው" ወይንም ጅሉን አማራ በለው እያለ እንደፌንጣ የሚጨፍረው። ያንተ አይነት ጅል አማራው በብዛት ስላለው ነው። ከአራጁ ጋር የሚያድር። አሳራጁን ጀግና የሚል ሞኝ አማራ ብዙ ነው። አንተን ጨምሮ።

Post Reply